Canal activo: 15 publicaciones en el índice en 30 días, alcance ≈60% de la audiencia, la audiencia es estable, citado por 1 comunidad en 30 días.
Sobre el canal
የእስልምና ሃይማኖታዊ ማስታወሻዎች፣ የቁርአን ጥቅሶች፣ ዱዓዎች እና አነቃቂ ምክሮች።
Descripción en Telegram
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Cifras clave
533
suscriptores
24 h±0
7 días±0
30 días−1
320
alcance medio por publicación
60%
ER: alcance respecto a suscriptores
15
publicaciones en 30 días
≈ 0,5 al día
indexado hasta el 19/10
1
comunidades que lo citaron en 30 días
9 en total
Posición en el catálogo: #793 228 · #43 619 en la categoría · #5 856 en el idioma
Audiencia
Suscriptores 533
historial desde 29/09/2026
2026-09-292026-11-01
07 días
−130 días
Verificación de audienciacómo verificamos
Pocos datos para la revisiónMenos de 1 000 suscriptores: son muy pocos para juzgar
¿Es tu canal? Muestra sus estadísticas a los anunciantesUna línea para la descripción o una publicación de publicidad y una insignia para tu web, con cifras actualizadas y un enlace a esta página.
Obtener el enlace y la insignia
Añada la línea a la descripción y junto al nombre aparecerá la marca «✓ enlace del propietario» en el sitio, en el bot y en la miniapp. Releemos las descripciones nosotros mismos; para comprobarlo ya, use «Comprobar el enlace» en el bot o la miniapp.
Para la descripción en Telegram
HTML para una web
Markdown — README y wikis
BBCode — foros
Actividad
Alcance medio por publicación, por día
max 643 · indexado hasta el 19/10
2026-08-042026-11-01
Publicaciones por día
max 4 · indexado hasta el 19/10
2026-08-042026-11-01
Cuándo publica (UTC, 90 días)
036912151821LuMaMiJuViSáDo
Qué publica (90 días)
Publicaciones
Mejores publicaciones de 30 días
When my Mom
በወሬ መሃል says "ሞት ይርሳኝ ልጄ"
I say አሚን ይርሳሽ ያረብ🥺🤲457 visualizaciones · 3 reenvíos · 08/10/2026 05:01 UTCለፈገግታ...
ተራዬ ደርሶ ኡስታዛዬ ጋ ለሐፍዝ ጠጋ ብዬ 🧎♀️
ሱረቱል ዩሱፍን ብዙ ግዜ እየተንተባተብኩኝ እና እየተሳሳትኩኝ ስቀራ...
🧕ustaza:- እህቴ ዩሱፍን ከወንድሞቹ በላይ አሰቃየሽው እኮ
😅
እንዲ ከመባል አላህ ይጠብቃቹና በሴት ኡስታዝ መቅራት ምፈልጉ እህቶች online ምዝገባው እንደቀጠለ ነው:: የትም ቦታ ሆናችሁ መቅራት 454 visualizaciones · 4 reenvíos · 10/10/2026 03:12 UTCሰሞኑን ደብሮኛል ኡምራ ደርሰን እንምጣ ምንባባልበትን ሪዝቅ አላህ ይስጠን❤️🩹🤲413 visualizaciones · 5 reenvíos · 10/10/2026 10:05 UTC.
ወንድ ልጅን የት ነህ ሲባል
ከመስጂድ እየወጣው ነው ካለ በቂ ነው::🤌379 visualizaciones · 2 reenvíos · 09/10/2026 11:17 UTCAllah❤️🩹
እንኳንም ጌታዬ ሆነ ወላሂ🥹🫠364 visualizaciones · 2 reenvíos · 12/10/2026 02:44 UTC
Mostrar 3 más
የአደም ልጅ ሚስኪን ነው! ድህነትን እንደሚፈራው እሳትን ቢፈራ ኑሮ፤ ከሁለቱም ነፆ ይወጣ ነበር ሀብትን እንደሚፈልገው ጀነት ቢፈልግ ኑሮ የት በደረሰ በነበር፤ ሰወችን በአደባባይ እንደሚፈራው አላህን በድብቅ ቢፈራ ኑሮ በሁለቱም አለም በተደሰተ ነበር፤277 visualizaciones · 2 reenvíos · 14/10/2026 17:46 UTC. መስጂድ ውስጥ ከመቆየት ሽንት ቤት ውስጥ መቆየት እያስደሰተን መቷል አላህ ይሁነን 😔188 visualizaciones · 1 reenvío · 15/10/2026 16:31 UTCዊርድ የለንም... አዝካር የለንም...ቁርዓን አንቀራም... አንዘክርም...ለይል አንሰግድም ...ሱና ሰላትም ፆምም በህይወታችን ላይ የለም ። እንዲህም ሆኖ ሀያታችን በሙላ በአመፅ የተሞላ ነው ግን ምርጡ የአላህ ባርያ እንደሆንን ይሰማናል... ጀነት መግባታችንን አንጠራጠርም ። ተቅዋ የለንም.... ሀያዕና አደብ የለንም....በየትኛውም ዘርፍ የ179 visualizaciones · 02/10/2026 19:24 UTCÚltimas publicaciones
. መስጂድ ውስጥ ኒካህ ማሰር🤌🏼 Such underrated sunnah... አስባችሁታል ግን ያ ሁሉ ሰው ዱዐ አድርጎበት ሲጀመር.... የመጀመሪያ ጉዞዎቹ መስጂድ ሲሆን ከጌታዋ ቤት ስትወስዳት ጌታቹ ቤት ቀርባችሁ አመሰግንሀለው ያደረክልኝ ብዙ ነው ቀጣዩንም መንገድ አግራው ስትሉ...🤌🏼😍የአደም ልጅ ሚስኪን ነው! ድህነትን እንደሚፈራው እሳትን ቢፈራ ኑሮ፤ ከሁለቱም ነፆ ይወጣ ነበር ሀብትን እንደሚፈልገው ጀነት ቢፈልግ ኑሮ የት በደረሰ በነበር፤ ሰወችን በአደባባይ እንደሚፈራው አላህን በድብቅ ቢፈራ ኑሮ በሁለቱም አለም በተደሰተ ነበር፤ለፈገግታ... ተራዬ ደርሶ ኡስታዛዬ ጋ ለሐፍዝ ጠጋ ብዬ 🧎♀️ ሱረቱል ዩሱፍን ብዙ ግዜ እየተንተባተብኩኝ እና እየተሳሳትኩኝ ስቀራ... 🧕ustaza:- እህቴ ዩሱፍን ከወንድሞቹ በላይ አሰቃየሽው እኮ 😅 እንዲ ከመባል አላህ ይጠብቃቹና በሴት ኡስታዝ መቅራት ምፈልጉ እህቶች online ምዝገባው እንደቀጠለ ነው:: የትም ቦታ ሆናችሁ መቅራት ትችላላችሁ :: خَيْرُكُمْ مَنْ…. ያቀድኳቸው የተመኘሁዋቸው እኮ ብዙ ነገሮች አሉ ከሆኑ ይሆናሉ ካልሆነም (አላህ የተሻለ አለው)::❤️🩹ዊርድ የለንም... አዝካር የለንም...ቁርዓን አንቀራም... አንዘክርም...ለይል አንሰግድም ...ሱና ሰላትም ፆምም በህይወታችን ላይ የለም ። እንዲህም ሆኖ ሀያታችን በሙላ በአመፅ የተሞላ ነው ግን ምርጡ የአላህ ባርያ እንደሆንን ይሰማናል... ጀነት መግባታችንን አንጠራጠርም ። ተቅዋ የለንም.... ሀያዕና አደብ የለንም....በየትኛውም ዘርፍ የጠለቀ እውቀት አልገበየንም ግን አሁ…🌟ጁምዓ🌟 🕌 ጁምዓ የሳምንቱ ምርጥ ቀን፣ የልብ መረጋጋት እና የኢባዳ ዕለት ነው። ይህ ቀን የአላህ እዝነት፣ ምህረት እና በረከት በሰፊው የሚታደልበት የተከበረ ጊዜ ነው። 🤍 በዚህ በተባረከ ቀን ከምንተገብራቸው ውብ ሱናዎች መካከል ጥቂቶቹን እናስታውስ፦ 🚿 ገላን መታጠብ እና ማሳመር፡ ንፁህ ልብስ በመልበስ እና ጥሩ ጠረን በመጠቀም ለጁምዓ ስግደት መዘጋጀት። 📖 ሱረቱል ከህፍን መ…Todo el feed →Vínculos con otras comunidades
Comunidades similares — Islam
I
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
Murad Tadesse (Official Channel)☪🇪🇹
ስለ ቀልባችን
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
SadatKemal Abu Meryem
@IbnuMunewor
canal110 479 suscriptores2 publicaciones/sem1 autores/semam🇸@AbuNibrase_and_Namuse
canal55 026 suscriptores3 publicaciones/sem1 autores/semamM@MuradTadesse
canal117 781 suscriptores3 publicaciones/sem1 autores/semamስ@Sle_qelbachn1
canal43 694 suscriptoresamባ@bahruteka
canal41 341 suscriptoresamS@SadatKemalAbuMeryem
canal113 619 suscriptoresamArchivo por mes · 14
datos del catálogo al 01/11/2026 10:44 UTC · Actualizado: 01/11/2026 10:18 UTC · Cómo contamos →