Active channel: 16 posts in the index in 30 days, reach ≈58% of the audience, audience is stable, cited by 1 venue in 30 days.
About the channel
የእስልምና ሃይማኖታዊ ማስታወሻዎች፣ የቁርአን ጥቅሶች፣ ዱዓዎች እና አነቃቂ ምክሮች።
Description in Telegram
መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
Key numbers
533
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days−1
308
average post reach
57.8%
ER — reach to subscribers
16
posts in 30 days
≈ 0.5 a day
indexed through Oct 19
1
venues cited it in 30 days
9 all time
Catalog rank: #792 117 · #43 316 in category · #5 809 in language
Audience
Subscribers 533
history since 2026-09-29
2026-09-292026-10-31
07 days
−130 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
. መስጂድ ውስጥ ኒካህ ማሰር🤌🏼 Such underrated sunnah... አስባችሁታል ግን ያ ሁሉ ሰው ዱዐ አድርጎበት ሲጀመር.... የመጀመሪያ ጉዞዎቹ መስጂድ ሲሆን ከጌታዋ ቤት ስትወስዳት ጌታቹ ቤት ቀርባችሁ አመሰግንሀለው ያደረክልኝ ብዙ ነው ቀጣዩንም መንገድ አግራው ስትሉ...🤌🏼😍የአደም ልጅ ሚስኪን ነው! ድህነትን እንደሚፈራው እሳትን ቢፈራ ኑሮ፤ ከሁለቱም ነፆ ይወጣ ነበር ሀብትን እንደሚፈልገው ጀነት ቢፈልግ ኑሮ የት በደረሰ በነበር፤ ሰወችን በአደባባይ እንደሚፈራው አላህን በድብቅ ቢፈራ ኑሮ በሁለቱም አለም በተደሰተ ነበር፤ለፈገግታ... ተራዬ ደርሶ ኡስታዛዬ ጋ ለሐፍዝ ጠጋ ብዬ 🧎♀️ ሱረቱል ዩሱፍን ብዙ ግዜ እየተንተባተብኩኝ እና እየተሳሳትኩኝ ስቀራ... 🧕ustaza:- እህቴ ዩሱፍን ከወንድሞቹ በላይ አሰቃየሽው እኮ 😅 እንዲ ከመባል አላህ ይጠብቃቹና በሴት ኡስታዝ መቅራት ምፈልጉ እህቶች online ምዝገባው እንደቀጠለ ነው:: የትም ቦታ ሆናችሁ መቅራት ትችላላችሁ :: خَيْرُكُمْ مَنْ…. ያቀድኳቸው የተመኘሁዋቸው እኮ ብዙ ነገሮች አሉ ከሆኑ ይሆናሉ ካልሆነም (አላህ የተሻለ አለው)::❤️🩹ዊርድ የለንም... አዝካር የለንም...ቁርዓን አንቀራም... አንዘክርም...ለይል አንሰግድም ...ሱና ሰላትም ፆምም በህይወታችን ላይ የለም ። እንዲህም ሆኖ ሀያታችን በሙላ በአመፅ የተሞላ ነው ግን ምርጡ የአላህ ባርያ እንደሆንን ይሰማናል... ጀነት መግባታችንን አንጠራጠርም ። ተቅዋ የለንም.... ሀያዕና አደብ የለንም....በየትኛውም ዘርፍ የጠለቀ እውቀት አልገበየንም ግን አሁ…🌟ጁምዓ🌟 🕌 ጁምዓ የሳምንቱ ምርጥ ቀን፣ የልብ መረጋጋት እና የኢባዳ ዕለት ነው። ይህ ቀን የአላህ እዝነት፣ ምህረት እና በረከት በሰፊው የሚታደልበት የተከበረ ጊዜ ነው። 🤍 በዚህ በተባረከ ቀን ከምንተገብራቸው ውብ ሱናዎች መካከል ጥቂቶቹን እናስታውስ፦ 🚿 ገላን መታጠብ እና ማሳመር፡ ንፁህ ልብስ በመልበስ እና ጥሩ ጠረን በመጠቀም ለጁምዓ ስግደት መዘጋጀት። 📖 ሱረቱል ከህፍን መ…All posts →Similar venues — Islam
I
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
Murad Tadesse (Official Channel)☪🇪🇹
ስለ ቀልባችን
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
SadatKemal Abu Meryem
@IbnuMunewor
channel110 479 subscribersam🇸@AbuNibrase_and_Namuse
channel55 026 subscribersamM@MuradTadesse
channel117 781 subscribersamስ@Sle_qelbachn1
channel43 694 subscribersamባ@bahruteka
channel41 341 subscribersamS@SadatKemalAbuMeryem
channel113 619 subscribersamArchive by month · 14
catalog data as of 2026-10-31 08:49 UTC · How we count →