English
Open in Telegram
ሰሰኪነቱል ሩህ🖤

ሰኪነቱል ሩህ🖤

@ehsanreflection · channel · Education · indexed since 2026-05-23
533subscribers
320average post reach
60%ER — reach to subscribers
15posts in 30 days
ሰኪነቱል ሩህ🖤
… مَّا فَرَّطْنَا فِي الْكِتَابِ مِن شَيْءٍ ۚ …በመጽሐፉ ውስጥ ምንንም ነገር አልተውንም … [አል-አንዓም: 38] ማለዳችንን በ ቁርአን እንጀምር ☀️ صباح الخير ☀️
303 ·
Photo
You don't attract what you want, you attract what you are... ጥሩዎቹ ሴቶች ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው 24:26 Work on yourself. 🤍
342 ·
ሰ
ሰኪነቱል ሩህ🖤
Link
click to show
Group ላይ ያላቹ channel subscribe አርጉልን 🙏 Invitation ቀንሷል 1k መግባት ከበደን እኮ ያ አሕባቢ ሁሉም 1 ሰው ቢጋብዝ እስከ ኢሻ እንገባለን https://t.me/ehsanreflection
303 ·
✨Lüñär söül 📿
በፊት እኮ "እውይ አላህ ያሳድግሽ🥹"ነበር ዱዐቸው ከመቼው ተቀይሮ "ሷሊህ ባል ይስጥሽ" አረ ሰዎች ገና ትንሽ ነኝ እኮ🥲
294 ·
Girls 🤍 አንዳንዴ ለራሳችን የምንሰጠው በጣም ውብ ስጦታ… ከአላህ ጋር የሚያቀራርበን ነገር ነው። ቁርአንን አብረን መማር Perfect መሆን አያስፈልግም በጣም ማወቅም አያስፈልግም መጀመር ብቻ ነው የሚያስፈልገን🤍 በሴት አስቀሪ መቅራት ለምትፈልጊ https://t.me/quranforgirls1 Just join
1 · 299 ·
✨
. ዘንድሮም ባንኮችና ቴሌ ብቻ ናቸው በtext "ውድ" እያሉ ሚጠሯቹ አይደል😭
287 ·
✨Lüñär söül 📿
وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! 🌹 سُبْحَانَ اللهِ وَالْحَمْدُ لِـلّٰـهِ وَلَا إِلٰهَ إِلَّا الله وَاللهُ أَكْبَرُ 🌹 « ሱብሃናላህ ወልሃምዱሊላህ ወላኢላሀ ኢለላህ ወሏሁ አክበር » . . .
257 ·
✨
አላህ ያፅናኝ እንጂ እራህመቱን ልኮ እያረፍኩኝ እንኳን ይደክመኛል'ኮ! 🥀
249 ·
ሰኪነቱል ሩህ🖤
🌟ጁምዓ🌟 🕌 ጁምዓ የሳምንቱ ምርጥ ቀን፣ የልብ መረጋጋት እና የኢባዳ ዕለት ነው። ይህ ቀን የአላህ እዝነት፣ ምህረት እና በረከት በሰፊው የሚታደልበት የተከበረ ጊዜ ነው። 🤍 በዚህ በተባረከ ቀን ከምንተገብራቸው ውብ ሱናዎች መካከል ጥቂቶቹን እናስታውስ፦ 🚿 ገላን መታጠብ እና ማሳመር፡ ንፁህ ልብስ በመልበስ እና ጥሩ ጠረን በመጠቀም ለጁምዓ ስግደት መዘጋጀት። 📖 ሱረቱል ከህፍን መቅራት፡ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ሆኖ ያበራልናልና ቁርአን ማንበብን አንዘንጋ። 📿 ሰለዋት ማብዛት፡ በውዱ ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ላይ "አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሐመድ" በማለት ውዴታችንን እናድስ። 🤲 ዱዓ ማድረግ፡ በተለይም ጁምዓ ዕለት ፀሀይ ልትጠልቅ ስትል (ከአስር በኋላ) ያለችውን ዱዓ ተቀባይነት የምታገኝበትን ልዩ ሰዓት እንጠቀምባት። አላህ (ሱ.ወ) ይህንን ጁምዓ ለእርስዎ፣ ለውድ ባለቤትዎ እንዲሁም ለመላው ቤተሰብዎ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ ያድርግላችሁ። ጭንቀትን አስወግዶ የልባችሁን በጎ ሀሳብ ሁሉ ያሳካላችሁ፤ ዱዓችሁንም ተቀባይነት ያለው ያድርገው! ✨ 🌹 የተዋበ እና የተባረከ ጁምዓ ይሁንላችሁ! 🌹
204 ·
✨
ዊርድ የለንም... አዝካር የለንም...ቁርዓን አንቀራም... አንዘክርም...ለይል አንሰግድም ...ሱና ሰላትም ፆምም በህይወታችን ላይ የለም ። እንዲህም ሆኖ ሀያታችን በሙላ በአመፅ የተሞላ ነው ግን ምርጡ የአላህ ባርያ እንደሆንን ይሰማናል... ጀነት መግባታችንን አንጠራጠርም ። ተቅዋ የለንም.... ሀያዕና አደብ የለንም....በየትኛውም ዘርፍ የጠለቀ እውቀት አልገበየንም ግን አሁንም የሆነ ጥሩ ሀል ላይ እንዳለን ይሰማናል። ©️ባለዕዳው
179 ·
✨
✨Lüñär söül 📿
. ያቀድኳቸው የተመኘሁዋቸው እኮ ብዙ ነገሮች አሉ ከሆኑ ይሆናሉ ካልሆነም (አላህ የተሻለ አለው)::❤️‍🩹
1 · 158 ·
✨
✨Lüñär söül 📿
. አቤት አላህ ግን መካስ ሲችልበት🥹❤️‍🩹
3 · 100 ·
✨
✨Lüñär söül 📿
When my Mom በወሬ መሃል says "ሞት ይርሳኝ ልጄ"        I say አሚን ይርሳሽ ያረብ🥺🤲
3 · 457 ·
✨
✨Lüñär söül 📿
. ወንድ ልጅን የት ነህ ሲባል ከመስጂድ እየወጣው ነው ካለ በቂ ነው::🤌
2 · 379 ·
ሰኪነቱል ሩህ🖤
Link
click to show
ለፈገግታ... ተራዬ ደርሶ ኡስታዛዬ ጋ ለሐፍዝ ጠጋ ብዬ 🧎‍♀️ ሱረቱል ዩሱፍን ብዙ ግዜ እየተንተባተብኩኝ እና እየተሳሳትኩኝ ስቀራ... 🧕ustaza:- እህቴ ዩሱፍን ከወንድሞቹ በላይ አሰቃየሽው እኮ 😅 እንዲ ከመባል አላህ ይጠብቃቹና በሴት ኡስታዝ መቅራት ምፈልጉ እህቶች online ምዝገባው እንደቀጠለ ነው:: የትም ቦታ ሆናችሁ መቅራት ትችላላችሁ :: خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ “ከእናንተ ምርጡ ቁርአንን የተማረና ያስተማረው ነው።” 📚 ምንጭ፦ ሰሒሕ አል-ቡኻሪ፣ ሐዲስ 5027። ለመመዝገብ 👇 https://t.me/quranforgirls1
4 · 454 ·
✨
ሰሞኑን ደብሮኛል ኡምራ ደርሰን እንምጣ ምንባባልበትን ሪዝቅ አላህ ይስጠን❤️‍🩹🤲
5 · 413 ·
✨
✨Lüñär söül 📿
Allah❤️‍🩹 እንኳንም ጌታዬ ሆነ ወላሂ🥹🫠
2 · 364 ·
ሰ
ሰኪነቱል ሩህ🖤
የአደም ልጅ ሚስኪን ነው! ድህነትን እንደሚፈራው እሳትን ቢፈራ ኑሮ፤ ከሁለቱም ነፆ ይወጣ ነበር ሀብትን እንደሚፈልገው ጀነት ቢፈልግ ኑሮ የት በደረሰ በነበር፤ ሰወችን በአደባባይ እንደሚፈራው አላህን በድብቅ ቢፈራ ኑሮ በሁለቱም አለም በተደሰተ ነበር፤
2 · 277 ·
ሰ
ሰኪነቱል ሩህ🖤
. መስጂድ ውስጥ ከመቆየት ሽንት ቤት ውስጥ መቆየት እያስደሰተን መቷል አላህ ይሁነን 😔
1 · 188 ·
ሰ
ሰኪነቱል ሩህ🖤
ፍቅርህ ሳያርፍበት ልብም ልብ አይሆንም...! አላህዋ❤️
167 ·
✨
✨Lüñär söül 📿
ድምፄን ዝቅ አድርጌ በረጅሙ ሱጁድ ላይ የነገርኩህን ሁሉ አደራህን አላህዬ🥺
1 · 179 ·
✨Lüñär söül 📿
. መስጂድ ውስጥ ኒካህ ማሰር🤌🏼 Such underrated sunnah... አስባችሁታል ግን ያ ሁሉ ሰው ዱዐ አድርጎበት ሲጀመር.... የመጀመሪያ ጉዞዎቹ መስጂድ ሲሆን ከጌታዋ ቤት ስትወስዳት ጌታቹ ቤት ቀርባችሁ አመሰግንሀለው ያደረክልኝ ብዙ ነው ቀጣዩንም መንገድ አግራው ስትሉ...🤌🏼😍
1 · 165 ·
✨
. ብዙ ነገር ልወድ ችላለው.... But above all ንፁ ልቤን ወደዋለው🫶❤️
3 · 127 ·
✨
✨Lüñär söül 📿
Someone said: ዘርህ እምነትህ አደለም አታምልከው!🙂
1 · 85 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count