English
Open in Telegram

Post ለፈገግታ...

10 October 2026
ሰ
ሰኪነቱል ሩህ🖤
Link
click to show
ለፈገግታ... ተራዬ ደርሶ ኡስታዛዬ ጋ ለሐፍዝ ጠጋ ብዬ 🧎‍♀️ ሱረቱል ዩሱፍን ብዙ ግዜ እየተንተባተብኩኝ እና እየተሳሳትኩኝ ስቀራ... 🧕ustaza:- እህቴ ዩሱፍን ከወንድሞቹ በላይ አሰቃየሽው እኮ 😅 እንዲ ከመባል አላህ ይጠብቃቹና በሴት ኡስታዝ መቅራት ምፈልጉ እህቶች online ምዝገባው እንደቀጠለ ነው:: የትም ቦታ ሆናችሁ መቅራት ትችላላችሁ :: خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ “ከእናንተ ምርጡ ቁርአንን የተማረና ያስተማረው ነው።” 📚 ምንጭ፦ ሰሒሕ አል-ቡኻሪ፣ ሐዲስ 5027። ለመመዝገብ 👇 https://t.me/quranforgirls1
4 · 454 ·

Nearby in the feed

✨✨Lüñär söül 📿When my Mom በወሬ መሃል says "ሞት ይርሳኝ ልጄ" I say አሚን ይርሳሽ ያረብ🥺🤲✨✨Lüñär söül 📿. ወንድ ልጅን የት ነህ ሲባል ከመስጂድ እየወጣው ነው ካለ በቂ ነው::🤌
this message
✨✨Lüñär söül 📿ሰሞኑን ደብሮኛል ኡምራ ደርሰን እንምጣ ምንባባልበትን ሪዝቅ አላህ ይስጠን❤️‍🩹🤲✨✨Lüñär söül 📿Allah❤️‍🩹 እንኳንም ጌታዬ ሆነ ወላሂ🥹🫠
ሰሰኪነቱል ሩህ🖤ሰኪነቱል ሩህ🖤@ehsanreflection · channel · Education
533subscribers308average post reach
Venue feed Open in Telegram

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count