English
Open in Telegram

Post ዊርድ የለንም... አዝካር የለንም...ቁርዓን አንቀራም... አንዘክርም...ለይል አንሰግድም ...ሱና ሰላትም ፆምም በህይወታችን ላይ የለም ። እንዲህም ሆኖ ሀያታችን በሙላ በአመፅ የተሞላ ነ…

2 October 2026
✨
✨Lüñär söül 📿
ዊርድ የለንም... አዝካር የለንም...ቁርዓን አንቀራም... አንዘክርም...ለይል አንሰግድም ...ሱና ሰላትም ፆምም በህይወታችን ላይ የለም ። እንዲህም ሆኖ ሀያታችን በሙላ በአመፅ የተሞላ ነው ግን ምርጡ የአላህ ባርያ እንደሆንን ይሰማናል... ጀነት መግባታችንን አንጠራጠርም ። ተቅዋ የለንም.... ሀያዕና አደብ የለንም....በየትኛውም ዘርፍ የጠለቀ እውቀት አልገበየንም ግን አሁንም የሆነ ጥሩ ሀል ላይ እንዳለን ይሰማናል። ©️ባለዕዳው
179 ·

Nearby in the feed

✨✨Lüñär söül 📿አላህ ያፅናኝ እንጂ እራህመቱን ልኮ እያረፍኩኝ እንኳን ይደክመኛል'ኮ! 🥀ሰሰኪነቱል ሩህ🖤🌟ጁምዓ🌟 🕌 ጁምዓ የሳምንቱ ምርጥ ቀን፣ የልብ መረጋጋት እና የኢባዳ ዕለት ነው። ይህ ቀን የአላህ እዝነት፣ ምህረት እና በረከት በሰፊው የሚታደልበት የተከበረ ጊዜ ነው። 🤍 በዚህ በተባረከ ቀን ከምንተገብራቸው ውብ ሱናዎች መካከል ጥቂቶቹን እናስታውስ፦
this message
✨✨Lüñär söül 📿. ያቀድኳቸው የተመኘሁዋቸው እኮ ብዙ ነገሮች አሉ ከሆኑ ይሆናሉ ካልሆነም (አላህ የተሻለ አለው)::❤️‍🩹✨✨Lüñär söül 📿. አቤት አላህ ግን መካስ ሲችልበት🥹❤️‍🩹
ሰሰኪነቱል ሩህ🖤ሰኪነቱል ሩህ🖤@ehsanreflection · channel · Education
533subscribers320average post reach
Venue feed Open in Telegram

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count