Português
Abrir no Telegram
ሰሰኪነቱል ሩህ🖤

ሰኪነቱል ሩህ🖤

@ehsanreflection · canal · Educação · indexada desde 23/05/2026
533inscritos
320alcance médio dos posts
60%ER — alcance em relação aos inscritos
15posts em 30 dias
Canal ativo: 15 posts no índice em 30 dias, alcance ≈60% do público, o público está estável, citado por 1 comunidade em 30 dias.

Sobre o canal

የእስልምና ሃይማኖታዊ ማስታወሻዎች፣ የቁርአን ጥቅሶች፣ ዱዓዎች እና አነቃቂ ምክሮች።

Descrição no Telegram

መልካም የሆነ ማንፀባረቅን ከዉስጥ የሚዘልቅ ንፅፅርን እንዲሁም እርጋታን የሚሰጥ ፅሁፍን በአንድ ላይ ተሰናድቶ የሚቀርብበት channal🙌
ID2831698202

Números principais

533
inscritos
24 h±0
7 dias±0
30 dias−1
320
alcance médio dos posts
60%
ER — alcance em relação aos inscritos
15
posts em 30 dias
≈ 0,5 por dia
indexado até 19/10
1
comunidades o citaram em 30 dias
9 em todo o período
Posição no catálogo: #793 228 · #43 619 na categoria · #5 856 no idioma

Público

Inscritos 533

histórico desde 29/09/2026
2026-09-292026-11-01
07 dias
−130 dias

Verificação de públicocomo verificamos

Poucos dados para verificarMenos de 1.000 inscritos — pouco para avaliar
Este canal é seu? Mostre as estatísticas aos anunciantesUma linha para a descrição ou um post de publicidade e um selo para o seu site — com números atualizados e um link para esta página.ChatCrawlerObter link e selo

Adicione a linha à descrição e, ao lado do nome, aparecerá a marca «✓ link do proprietário» no site, no bot e no mini app. Relemos as descrições por conta própria; para verificar já, use «Verificar o link» no bot ou no mini app.

Para a descrição no Telegram
HTML para um site
Markdown — README e wikis
BBCode — fóruns

Atividade

Alcance médio dos posts por dia

max 643 · indexado até 19/10
2026-08-042026-11-01

Posts por dia

max 4 · indexado até 19/10
2026-08-042026-11-01

Quando publica (UTC, 90 dias)

036912151821SegTerQuaQuiSexSábDom

O que publica (90 dias)

texto96%
fotos1,9%
links1,9%

Posts

Principais posts em 30 dias

When my Mom በወሬ መሃል says "ሞት ይርሳኝ ልጄ"        I say አሚን ይርሳሽ ያረብ🥺🤲457 visualizações · 3 encaminhamentos · 08/10/2026 05:01 UTCለፈገግታ... ተራዬ ደርሶ ኡስታዛዬ ጋ ለሐፍዝ ጠጋ ብዬ 🧎‍♀️ ሱረቱል ዩሱፍን ብዙ ግዜ እየተንተባተብኩኝ እና እየተሳሳትኩኝ ስቀራ... 🧕ustaza:- እህቴ ዩሱፍን ከወንድሞቹ በላይ አሰቃየሽው እኮ 😅 እንዲ ከመባል አላህ ይጠብቃቹና በሴት ኡስታዝ መቅራት ምፈልጉ እህቶች online ምዝገባው እንደቀጠለ ነው:: የትም ቦታ ሆናችሁ መቅራት 454 visualizações · 4 encaminhamentos · 10/10/2026 03:12 UTCሰሞኑን ደብሮኛል ኡምራ ደርሰን እንምጣ ምንባባልበትን ሪዝቅ አላህ ይስጠን❤️‍🩹🤲413 visualizações · 5 encaminhamentos · 10/10/2026 10:05 UTC. ወንድ ልጅን የት ነህ ሲባል ከመስጂድ እየወጣው ነው ካለ በቂ ነው::🤌379 visualizações · 2 encaminhamentos · 09/10/2026 11:17 UTCAllah❤️‍🩹 እንኳንም ጌታዬ ሆነ ወላሂ🥹🫠364 visualizações · 2 encaminhamentos · 12/10/2026 02:44 UTC
Mostrar mais 3የአደም ልጅ ሚስኪን ነው! ድህነትን እንደሚፈራው እሳትን ቢፈራ ኑሮ፤ ከሁለቱም ነፆ ይወጣ ነበር ሀብትን እንደሚፈልገው ጀነት ቢፈልግ ኑሮ የት በደረሰ በነበር፤ ሰወችን በአደባባይ እንደሚፈራው አላህን በድብቅ ቢፈራ ኑሮ በሁለቱም አለም በተደሰተ ነበር፤277 visualizações · 2 encaminhamentos · 14/10/2026 17:46 UTC. መስጂድ ውስጥ ከመቆየት ሽንት ቤት ውስጥ መቆየት እያስደሰተን መቷል አላህ ይሁነን 😔188 visualizações · 1 encaminhamento · 15/10/2026 16:31 UTCዊርድ የለንም... አዝካር የለንም...ቁርዓን አንቀራም... አንዘክርም...ለይል አንሰግድም ...ሱና ሰላትም ፆምም በህይወታችን ላይ የለም ። እንዲህም ሆኖ ሀያታችን በሙላ በአመፅ የተሞላ ነው ግን ምርጡ የአላህ ባርያ እንደሆንን ይሰማናል... ጀነት መግባታችንን አንጠራጠርም ። ተቅዋ የለንም.... ሀያዕና አደብ የለንም....በየትኛውም ዘርፍ የ179 visualizações · 02/10/2026 19:24 UTC

Posts recentes

. መስጂድ ውስጥ ኒካህ ማሰር🤌🏼 Such underrated sunnah... አስባችሁታል ግን ያ ሁሉ ሰው ዱዐ አድርጎበት ሲጀመር.... የመጀመሪያ ጉዞዎቹ መስጂድ ሲሆን ከጌታዋ ቤት ስትወስዳት ጌታቹ ቤት ቀርባችሁ አመሰግንሀለው ያደረክልኝ ብዙ ነው ቀጣዩንም መንገድ አግራው ስትሉ...🤌🏼😍የአደም ልጅ ሚስኪን ነው! ድህነትን እንደሚፈራው እሳትን ቢፈራ ኑሮ፤ ከሁለቱም ነፆ ይወጣ ነበር ሀብትን እንደሚፈልገው ጀነት ቢፈልግ ኑሮ የት በደረሰ በነበር፤ ሰወችን በአደባባይ እንደሚፈራው አላህን በድብቅ ቢፈራ ኑሮ በሁለቱም አለም በተደሰተ ነበር፤ለፈገግታ... ተራዬ ደርሶ ኡስታዛዬ ጋ ለሐፍዝ ጠጋ ብዬ 🧎‍♀️ ሱረቱል ዩሱፍን ብዙ ግዜ እየተንተባተብኩኝ እና እየተሳሳትኩኝ ስቀራ... 🧕ustaza:- እህቴ ዩሱፍን ከወንድሞቹ በላይ አሰቃየሽው እኮ 😅 እንዲ ከመባል አላህ ይጠብቃቹና በሴት ኡስታዝ መቅራት ምፈልጉ እህቶች online ምዝገባው እንደቀጠለ ነው:: የትም ቦታ ሆናችሁ መቅራት ትችላላችሁ :: خَيْرُكُمْ مَنْ…. ያቀድኳቸው የተመኘሁዋቸው እኮ ብዙ ነገሮች አሉ ከሆኑ ይሆናሉ ካልሆነም (አላህ የተሻለ አለው)::❤️‍🩹ዊርድ የለንም... አዝካር የለንም...ቁርዓን አንቀራም... አንዘክርም...ለይል አንሰግድም ...ሱና ሰላትም ፆምም በህይወታችን ላይ የለም ። እንዲህም ሆኖ ሀያታችን በሙላ በአመፅ የተሞላ ነው ግን ምርጡ የአላህ ባርያ እንደሆንን ይሰማናል... ጀነት መግባታችንን አንጠራጠርም ። ተቅዋ የለንም.... ሀያዕና አደብ የለንም....በየትኛውም ዘርፍ የጠለቀ እውቀት አልገበየንም ግን አሁ…🌟ጁምዓ🌟 🕌 ጁምዓ የሳምንቱ ምርጥ ቀን፣ የልብ መረጋጋት እና የኢባዳ ዕለት ነው። ይህ ቀን የአላህ እዝነት፣ ምህረት እና በረከት በሰፊው የሚታደልበት የተከበረ ጊዜ ነው። 🤍 በዚህ በተባረከ ቀን ከምንተገብራቸው ውብ ሱናዎች መካከል ጥቂቶቹን እናስታውስ፦ 🚿 ገላን መታጠብ እና ማሳመር፡ ንፁህ ልብስ በመልበስ እና ጥሩ ጠረን በመጠቀም ለጁምዓ ስግደት መዘጋጀት። 📖 ሱረቱል ከህፍን መ…Todo o feed →

Ligações com outras comunidades

Comunidades semelhantes — Islamismo

Ver o tema inteiro «Islamismo» →

Arquivo por mês · 14

dados do catálogo de 01/11/2026 10:44 UTC · Atualizado: 01/11/2026 10:18 UTC · Como calculamos →

Um feed público aberto do índice de busca ChatCrawler — “o Google do Telegram público”; atualizado à medida que a comunidade é rastreada. Horários em UTC.

Somente conteúdo público, API oficial do Telegram. Sobre · Perguntas frequentes · Limites do índice · Remover uma página · Catálogo · Busca · Como calculamos