የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እስካሁን ይፋ አልተደረገም!
ውጤት ይለቀቃል ብለን እስካሁን ብንጠብቅም እስካሁን ምንም አዲስ ነገር የለም ስለዚህም ምናልባት ነገ ማክሰኞ ከሰዓት ቃላቸውን ጠብቀው ሊለቁት እንደሚችሉ ተስፋ እናደርጋለን።
መልካም እንቅልፍ ይሁንላችሁ ከዚህ በላይ አጠብቁ ተኙ
🎬🎤☑️
┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈
▍⚡️join and share🚀👇
▍ https://t.me/naturalsincestudent ⭐
┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈
48 ·