Job Title: ሞተረኛ እና የልኬት ባለሞያ
Job Type: On-site - Permanent (Full-time)
Work Location: Addis Ababa, Ethiopia
Applicants Needed: Male
Salary/Compensation: Monthly
Deadline: July 29th, 2026
Description:
ወደ ደንበኞች ወይም የግንባታ ቦታዎች በመሄድ የጣሪያ መለኪያ መውሰድ። (ስልጠና ይሰጣል ነገር ግን ልምድ ላለው ቅድሚያ እንሰጣለን)
የጣሪያ ስፋት፣ አይነት እና የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን መገምገም።
ትክክለኛ የመለኪያ ሪፖርት ማዘጋጀት።
ሰነዶች፣ ናሙናዎች እና ቀላል እቃዎችን ማድረስ።
ከደንበኞች እና ከሽያጭ ቡድ ... [view details below]
__________________
Alpha Steel Factory
Verified Company ✅
8 Jobs Posted
__________________
From: afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
4.3K ·