Replymessage unavailable
Excness app አለክ መጀመሪ ከሱበፊት በዚ መልኩ ብትማር Suggest አረጋለው forex trading ስትማሩ ይሄንን ሜትድ ተጠቀሙ D-I-K-W ይሄ ማለት✅D-Means data data መሰብሰብ ይሄ ማለት እዚ Channel ላይ ምለቃቸውን በደንብ ማየት ከዛም✅I-Information ስለ Forex gogle ላይ ዩቱብ ላይ information መሰብሰብ ከዛ ቦሀላ ✅K-Knowledge እውቀት እናገኛለን ከዛን ይሄንን እውቀት ወደ ✅W-Wisdom ከዛ ስኬታማ trader ትሆናላቹ በነገራችን ላይ trader መሆን ቀላል ነው ነገር ግን ስኬታማ Trader መሆን ጥረት ያስፈልጋል b/c markets has no place for lazy people