ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

Ethio mobile solution 💎

сообщение · 2026-07-29 14:50 UTC
I
Фотография
click to show
🎉 !የ 20 ሺህ ቤተሰብ ልዩ ጊቫዌይ (Giveaway)! 🎉 ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እና የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና ቴክኒሺያኖች! በቲክቶክ 20,000 ፎሎወርስ ስለሞላን እናንተን ለማመስገን ልዩ የሆነ ስጦታ አዘጋጅቻለሁ። ይህ ስጦታ በተለይ ለሶፍትዌር ባለሙያዎች ስራን እጅግ የሚያቀል ነው! 🎁 የሽልማቶቹ ዝርዝር፡ 🥇 1ኛ ዕጣ፡ የ 12 ወር Nice Unlocker MDM Tool (ሙሉ በሙሉ አክቲቭ ይደረግለታል) 🥈 2ኛ ዕጣ፡ የ 6 ወር Nice Unlocker MDM Tool አክቲቬሽን 🥈 3ኛ ዕጣ፡ የ 3 ወር Nice Unlocker MDM Tool አክቲቬሽን 🥉 4ኛ ዕጣ፡ የ 200 ብር የሞባይል ካርድ 👇 ውድድሩ ላይ ለመሳተፍ ማድረግ ያለባችሁ፡ 1️⃣ ቲክቶክ ላይ ቪዲዮውን Like, Save እና Share ማድረግ፣ እንዲሁም ኮሜንት ላይ የጓደኛን ስም Tag ማድረግ። 2️⃣ ዋናው መስፈርት፦ ከታች ባለው የዚህ ፖስት ኮሜንት (Comment) ላይ የቲክቶክ ዩዘርኔማችሁን (Username) መጻፍ! 🛑 ማሳሰቢያ፦ ዕጣው የሚወጣው እዚህ ፖስት ስር ዩዘርኔማቸውን በጻፉት ቤተሰቦች መካከል ብቻ ነው። አሸናፊዎቹንም በቅርቡ እዚሁ ቻናል ላይ ግልጽ በሆነ መንገድ በቪዲዮ የማሳውቅ ይሆናል። የቲክቶክ ስማችሁን (Username) አሁኑኑ ከታች ጻፉ! 👇 መልካም ዕድል ለሁላችሁም! 🚀
1.5K ·

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog