Web appOpen in Telegram

Postከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል፥ እንዲህም አለው፦ ተነሥተህ ወደ ሸክላ ሠሪው ቤት ውረድ፥ በዚያም ቃሌን አሰማሃለሁ። ወደ ሸክላ ሠሪው ቤትም ወረድሁ፥ እነሆም፥ ሥራውን በመንኰራ…

4 October 2026
Y
yeab
Photo
click to show
ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል፥ እንዲህም አለው፦ ተነሥተህ ወደ ሸክላ ሠሪው ቤት ውረድ፥ በዚያም ቃሌን አሰማሃለሁ። ወደ ሸክላ ሠሪው ቤትም ወረድሁ፥ እነሆም፥ ሥራውን በመንኰራኵር ላይ ይሠራ ነበር። ከጭቃም ይሠራው የነበረ ዕቃ በሸክላ ሠሪው እጅ ተበላሸ፥ ሸክላ ሠሪውም እንደ ወደደ መልሶ ሌላ ዕቃ አድርጎ ሠራው። የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ይህ ሸክላ ሠሪ እንደሚሠራ በውኑ እኔ በእናንተ ዘንድ መሥራት አይቻለኝምን? እነሆ፥ ጭቃው በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ፥ እንዲሁ እናንተ በእኔ እጅ አላችሁ። ኤርምያስ 18: 1-6 #Churchሂዱ @natyiu0
6 · 1.1K ·

Nearby in the feed

YyeabWhat if running AI didn’t require an expensive GPU? Kura is a CPU-first AI runtime built to make better use of the hardware you already have:- CPU, RAM, and NVMYyeabthis is such a great initiative to support people with down syndrome here in ethiopia 💛 really appreciate y’all for doing this 🙏 .. it’s a walk from Adwa 00 to
this message
YyeabNew odit update v1.38 update here Whats new : - People tab now auto populates which people you have transacted with instead of waiting for you to save someone -YyeabPhoto
TTech NerdTech Nerd@selfmadecoder · channel · Tech
10 188subscribers2 014average post reach
Venue feed Open in Telegram

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count