ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
T

Tikvah-University

12 014 members
S
online ስራ ሚፈልግ inbox Me!!
Файл
PYTHON & CODING_TRAINING (2).pdf · 412 KB · click to show
🔤🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠🔠🔠 🩸🩸🅰️🩸🩸🩸🩸🩸 💬💬💬💬💬💬 🎄 የቴክኖሎጂ ስልጠናዎችን ለማግኘት እንደ:- 👑 ሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ 🎖️ዌብ ዲዛይን ዴቨሎፕመንት 🎖️ PYTHON &*CODING TRAINING እና የመሳሰሉትን ጨምሮ ሌሎችንም ስልጠናዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ🤝 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች  የሚሆን ዎርክ ሽቶችና የማትሪክ ሞዴሎች እና የማትሪክ ጥያቄዎች Exit Exam ለሚወስዱ ተማሪዎች የሚረዱ👇 ✅ የ Exit Exam እና model ✅ COC / HOLESTIC ✅ SAT/UAT/GAT ጥያቄዎች ✅@Info_tech19  መቀላቀል ትችላላችሁ🤝 ✅ ከ9 -12ክፍል  Aptitude ጨምሮ ሁሉንም ጥያቄዎችን በዚህ ያገኛሉ ። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቻናላችንን እና ግሩፑን ይቀላቀላሉ 👇👇 ✅@Info_tech19 ✔️@Infotech1921 💰@OnlineAds19 #like👍 #share ➡️#comment 💬 #reaction 🫥 ለወዳጆዎ ያጋሩ መልካምነት ለራስ ነው 🙏
2.1K ·
J

C
⚠️ @Cimuk5, link sharing is restricted to admins only. Please refrain from posting links in this group.
.
❇️University መቀየር የምፈልጉ ሰዎች ጥሪ ሳያረጉ እንዴት እንደምቀይሩ Bio ለይ አስቀምጬላቹሃለው እኔም የቀየርኩበት መንገድ ነው ❌ እርስበርስ መቀያየር ፈጽሞ አይቻልም
Фотография
click to show
🌻 የአዲስ ዓመት 25% ቅናሽ ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ቀሩት 🌻 9ኛ ዙር የህንፃ ኤሌክትሪክ እና ሶላር ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ (Building Electric and Solar Panel Electric Installation) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 👉 የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ከንድፈ ሃሳብ እስከ ተግባራዊ ዝርጋታ በወርክሾፕ የሚሰለጥኑበት 👉 የኤሌክትሪክ ዲዛይን አሰራር፣ አነባበብ እና ትርጉም በ AutoCAD Software ተደግፎ የሚሰጥበት 👉 የኤሌክትሪክ ወጪ ግምት አሰራር እና የውድድር ሰነድ ዝግጅት ያካተተ 👉 የሶላር ሲስተም ዲዛይን እና የጭነት ስሌት እስከ ሶላር ፓነል ተከላ ተግባራዊ ስልጠና ያካተተ የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 ☎️  0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ፣ ቁ.2: መገናኛ ደራርቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ እና ቁ.3: አዳማ ራስ ሆቴል 2ኛ ፎቅ ለመመዝገብ ድረ-ገጽ 👇 www.sageethiopia.com Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute
14.7K ·
Фотография
click to show
#Pioneer_College 🔥 አስደሳች ዜና ከፓዩኒዬር ኮሌጅ    የዕውቅና ፈቃድ ያለው ፓዩኒዬር ኮሌጅ፤ ለ2019 ዓ.ም ተማሪዎች ብቻ የሚያገለግል የትምህርት ክፍያ ዋጋ ቅናሽ አድርገናል❗️ ከትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ዕውቅና ባገኘንባቸው የዲግሪ ፕሮግራሞች፦ ► የሕክምና ዶክትሬት ► የጥርስ ሕክምና ዶክትሬት ► ፋርማሲ ► ሜዴካል ላብራቶሪ ሳይንስ 🔔 ምዝገባ ጀምረናል! በጤናው መስክ ተወዳደሪ ሆኖ ለመገኘት ካሰቡ አሁኑኑ ፓዩኒዬር ኮሌጅ ይመዝገቡ! አድራሻ ከጀርመን አደባባይ ወደ ለቡ መብራት በሚሰደው መንገድ ☎️  0902442244 / 0902443344 www.pioneercollege.edu.et
13.9K ·
Фотография
click to show
ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ በሕክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Doctor of Medicine) እና በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ላመለከታችሁ የመግቢያ ፈተና ነገ መስከረም 20/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ እንደሚሰጥ ኮሌጁ አሳውቋል፡፡ የመፈተኛ ጣቢያ እና የአመልካች ቁጥር በ https://sphmmc.edu.et/Schedule_SPHMMC_UAT_Test_Takers.pdf አማካኝነት ማግኘት ትችላላቹ ተብሏል፡፡ @tikvahuniversity
15.6K ·
I
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
#ጥቆማ የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2019 ትምህርት ዘመን በሕክምና ዲግሪ ፕሮግራም (Doctor of Medicine) አመልካቾችን እየተቀበለ ነው። ኮሌጁ በሁለት አማራጮች ማለትም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ (Generic) እንዲሁም በአዲስ ኢኖቬቲቭ የሕክምና ትምህርት ኢኒሼቲቭ (NIMEI) አመልካቾች በመቀበል ላይ ይገኛል። ያሉ ክፍት ቦቻዎች ➻ 80 በመንግሥት ስፖንሰር ➻ 40 በግል ስፖንሰር ➻ 40 የምዝገባ ጊዜ የሚያበቃው 👇 መስከረም 22/2019 ዓ.ም ምሽት 12:00 የፅሑፍ ፈተና መስከረም 27/2019 ዓ.ም ይሰጣል የተባለ ሲሆን የቃል ፈተና ጥቅምት 01/2019 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ (ለማመልከት የሚያግዝ ተጨማሪ መረጃ ከላይ ተያይዟል።) @tikvahuniversity
18.8K ·
I
H
I
Archive by month
Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog