ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
T

Tikvah-University

Statistics
12Kmembers
7Kmessages in 30 days
2.8Kwriting in 30 days
0venues cited it in 30 days0 all time
210Kmessages in the index882.4K total in Telegram
2021-04-30first post
#2 871catalog rank#127 in topic · #17 in language

Messages per day

max 4.5K
2026-07-032026-09-30

Writing per day

max 894
2026-07-032026-09-30

When it posts (UTC, 90 days)

036912151821MoTuWeThFrSaSu

What it posts (90 days)

text80%
photos19%
voice0%
files0%
other0%

Most discussed messages in 30 days

#RemedialResult በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Examination ከሚለው ስር View Results የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ። ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/424 replies · 2026-09-01 06:22 UTC#MoE ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባን ይፋ አድርጓል። የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ ይመልከቱ 👇 https://student.ethernet.edu.et/view-placement በምደባው ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች ቅሬታችሁን ይህ ምደባ ይፋ ከሆነበት ጀምሮ በአምስት ቀ353 replies · 2026-09-16 16:30 UTC" ቅሬታ አለን ይታይልን " ያሉት የሪሚዲያል ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም. የሪሚዲያል (Remedial) ፕሮግራምን በተለያዩ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመድበው የተማሩ ተማሪዎች፣ በቅርቡ የተለቀቀው የማጠናቀቂያ ፈተና ውጤታቸው በእነሱ ጥረትና ትጋት ልክ ያልሆነ እና እጅግ ዝቅተኛ መሆኑን በመግለጽ ውጤታቸው እንዲጣራ ለትምህርት ሚኒስቴር የጋራ ቅሬ208 replies · 2026-09-17 16:42 UTC#MoE   በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ላይ በመግባትና የፋይዳ ቁጥራችሁን በመጠቀም መመልከት የምትችሉ መሆኑ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡   በተመሳሳይ በዝውውር በጊዜያዊነት170 replies · 2026-09-25 12:33 UTC[photos]124 replies · 2026-09-14 07:14 UTC#Remedial_Complaint ዛሬ ይፋ ከተደረገው የ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ጋር በተያያዘ እጅግ በርካታ ተማሪዎች ቅሬታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል። በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸው ሙሉ በሙሉ 'Disqualified' የተባለባቸው መሆኑን በመግለፅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴ118 replies · 2026-09-01 15:36 UTC#ተጨማሪ በትምህርት ሚኒስቴር የተደረገው ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ምንን መሠረት አድርጓል? ምደባው የተደረገባቸው ዋና ዋና መስፈርቶች ● የተማሪዎች ውጤትና የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ● የዩኒቨርሲቲዎች የተማሪ ቅበላ አቅም ● የክልል፣ የዞን፣ የወረዳ እና የት/ቤት ስርጭት ● የሴት እና የወንድ ተማሪዎች የፆታ ስብጥር ● የዓይነ ስውራ96 replies · 2026-09-16 17:56 UTCየዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ!   በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡   የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምር96 replies · 2026-09-03 08:52 UTC
Similar venues

Updated: 2026-09-30 01:05 UTC

Venue feed Venue card Whole catalog

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog