#ነሐሴ ሰባት ጽንሰታ #ለማርያም_ድንግል
#ጴጥርቃ እና #ቴክታ የሚባሉ ሰዎች በኢየሩሳሌም በአንድነት ተጋብተው ይኖሩ ነበር፡፡ እነዚህም በእግዚአብሔር የሚያምኑ የተወደዱ ጻድቃን ደግ ሰዎች ነበሩ፡፡ እነዚህም ሰዎች በእግዚአብሔርም በሰውም ዘንድ የተመሰከረለላቸው ባለጸጎች ነበሩ:: ነገር ግን የሚወርሳቸው ልጅ አልነበራቸውምና መካን ነበሩ፡፡
✣ ✣
አንድ ቀን ጴጥርቃም ቴክታን እህቴ ሆይ ይህን ሁሉ የሰበሰብነውን ገንዘባችንን ምን እናደርገዋለን ልጅ የለን የሚወርሰን ፤ አንቺም መካን ነሽ እኔም ካንቺ በቀር ሌላ ሴት አላውቅም አላት፡፡ እርሷም ወንድሜ ሆይ አምላከ እስራኤል ለእኔ ልጅ ቢነሳኝ አንተም እንደኔው ሆነህ ትቀራለህን? ከሌላ ደርሰህ ውለድ እንጂ ብላ ብታሰናብተው እንደዚህ ያለ ነገር እንኳንስ ላደርገው በልቦናዬ እንዳላስበው አምላከ እስራኤል ያውቅብኛል አላት እሷም አምላከ እስራኤል የሚያደርገውን የሚያውቅ የለም ትላንትና ማታ በህልሜ #ነጭ ጥጃ ከማህጸኔ ስትወጣ ያችም ነጭ ጥጃ ሌላ #ነጭ ጥጃ ስትወልድ እንዲሁ እስከ #7ት ትውልድ ሲዋለድ ሰባተኛይቱ ጨረቃን ስትወልድ #ጨረቃዋም #ፀሐይን ስትወልድ አየሁ አለችው::
✣ ✣ ✣
እርሱም በጠዋት ከህልም ፈቺ ዘንድ ሂዶ የነገረችውን ሁሉ ነገረው፡፡ ያም ህልም ፈቺ እግዚአብሔር በምህረቱ አይቷችኋል በሳህሉ መግቧችኋል 7 አንስት ጥጆች መውለዳቹ 7 ሴቶች ልጆች እና የልጅ ልጆች ትወልዳላቹ ከቤታቹ ሰባተኛይቱ #ጨረቃ መውለዷ ከሰው የበለጠች ከመላእክትም የከበረች ደግ ፍጥረት ትወልዳላችሁ #የፀሐይ ነገር ግን አልታወቀኝም አለው፡፡ እርሱም የነገረውን ሁሉ ሄዶ ነገራት እርሷም እንጃ አምላከ እስራኤል የሚያደርገውን ማን ያውቃል ብላ ዝም አለች:፡
✣ ✣ ✣
ከዚያም ፀንሳ ሴት ልጅ ወለደች፡፡ ስሟንም ሄሜን ብለው አወጡላት፤ ሄሜንም አድጋ ለአካለ መጠን ስደርስ አጋብተዋት ሴት ልጅ ወለደች በስምንተኛ ቀኗም ዴርዲ ብለው ስም አወጡላት ፤ #ዴርዲም አድጋ እንዲሁ ሴት ወለደች እና #ቶና አለቻት፤ቶናም እንዲሁ ሴት ልጅ ወልዳ ሲካር አለቻት #ሲካርም እንዲሁ ሴት ልጅ ወልዳ ሴትና አለቻት፤ #ሴትናም እንዲሁ ሴት ልጅ ወልዳ# ሄርሜላ አለቻት ፤ ሄርሜላም እንዲሁ ሴት ልጅ ወልዳ ንጽህት ቅድስት ክብርት የምትሆን እመቤታችንን የምትወልደችውን #ሃናን ወለደች:: ከጴጥርቃና ከቴክታ የተወለዱ 67 ወንዶች ልጆች አሉ የእመቤታችን የድንግል ማርያምን ትውልድ ለመቁጠር ትንቢት አልተነገረላቸውም ሱባኤ አልተቆጠረላቸውምና አልተፃፈም፡፡ ይህቺም ሃና በስርዓት በቅጣት አደገች፡፡ ለአእምሮ ስትበቃ አካለ መጠን ስትደርስ ከቤተ መንግስት ወገን ከነቅዱስ #ዳዊት ወገን ከሆነው ከቅዱስ #እያቄም ጋር አጋቧት::
✣ ✣ ✣
እነዚህ ቅዱሳን ኢያቄም እና ሃና በአንድነት ተጋብተው ሲኖሩ ልጅ አጡ፤ ከእለታት አንድ ቀን ወደ ቤተ እግዚአብሔር ሂደው ሲፀልዩ ሲያዝኑ ዋሉ፡፡ ሃዘናቸው እንዴትስ ነው ቢሉ ፡-
ኢያቄም:-"አቤቱ ጌታዬ ያባቶቼ የእስራኤል አምላክ እኔ ባርያህ እለምንሃለሁ አትጣለኝ አትናቀኝ ፀሎቴን ስማኝ ፈቃዴን ፈጽምልኝ፤ ለአይኔ ማረፊያ ለልቤ ተስፋ የሚሆን የተባረከ ወንድ ልጅ ስጠኝ" ብሎ ሲለምን ዋለ:፡
ሃናም በበኩሏ "አቤቱ ጌታዬ የአባቶቼ የእስራኤል አምላክ እኔ ባርያህ እለምንሃለሁ፤ ስማኝ ለአይኔ ማረፊያ ለልቤ ተስፋ የምትሆነኝ የተባረከች ሴት ልጅ የማህፀኔን ፍሬ ስጠኝ" ብላ ስትለምን ዋለች፡፡ እንዲህ ብለው ሲያዝኑ ሲጸልዩ ውለው ርግብ ከልጆቿ ጋር ስትጫወት አይታ አቤቱ ጌታዬ ለዚች ግእዛን ለሌላት እንስሳ ልጅ የሰጠህ አምላክ ምነው ለኔ ልጅ ነሳኸኝ ብላ ምርር ብላ አለቀሰች፡፡ እንዲህ ብለው
2.9K · Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
GIF
5_6084448106865229902(1).mp4 · 219 KB · click to show
5_6084448106865229902(1).mp4 · 219 KB · click to show
ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
10+10×0+10=???
5.6K · 🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
357.5K · Фотография
click to show
click to show
😇 ዛሬ የተለቀቁ አዳዲስ የመስቀል መዝሙሮችን ለመመልከት የትም ሳይሄዱ #የመስቀልመዝሙሮች የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇
የመስቀል መዝሙሮችን ለማግኘት ይቀላቀሉን 👇👇👇
https://t.me/+6IofQMo-FZJiZDA0
144.9K · 👍👍👍👍👍👍👍⚠️
📣📣ማንኛውም social media አካውንት መግዛት ወይም መሸጥ ምትፈልጉ እኛ ጋር በአሪፍ ዋጋ ያገኛሉ
📱TikTok
📱Instagram(Primium available)🟢
⚡️Telegram
📱YouTube
🪙TikTok coin
GAME SERVICES🎮
🤩FREE FIRE LEVEL UP PACKAGE (20%OFF🛡)
👾FREE FIRE DIAMOMD🤩(30%OFF✅☄️)
👾PUBG MOBILE UC💰(10%OFF)🤩
🧑💻TELEGRAM STAR⭐️ AND PRIMIUM⭐️40 %OFF💡
🤩EFOOTBALL COINS(10%OFF)🤩
📄INSTAGRAM SERVICE
🤩BLOOD STRIKE LIST(10%OFF)🤩
👾CALL OF DUTTY LIST(10%OFF)🤩
🤩ROBLOX ROBUX LIST
👾MOBILE LEGENDS LIST
👑PANEL SALE LIST🤩🤩
INTERNET SERVICE
🚨Ethio telecom ⚡Unlimited packge(1000 Birr Monthly🌐)
🚨Safaricom Unlimited package( 1500 birr only monthly🌐)
⭐ ለቴሌግራም ፕሪሚየም ❤️
⭐ 1 Month - 550 BIRR
⭐ 3 Month - 2200 BIRR
⭐ 6 Month - 4400 BIRR
⭐ 12 Month - 7500 BIRR ONLY
በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ 💰💰
📊USDT (ዶላር ) 💵መግዛት እና መሸጥ ለምትፈልጉ
🖥በዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ ያለምንም ስጋት TELE BIRR እና የ ፈለጉትን bank በመጠቀም Usdt ከእኛ መግዛት እና መሸጥ ይችላሉ
🛡Exness ጨምሮ ወደተለያዩ Brokerች deposit ማስደረግ
🛡 ወደ Binance, bybit, bitget…ወደተለያየ exchange ማስላክ
🛡እንዲሁም በVisa card የሚደረጉ ክፍያዎችን መፈፀም ትችላላችሁ።
ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ ያናግሩን🕯
100% trusted☑️
📊USDT (Dollar) ⚡ — BUY & SELL🪙
🟡 You can buy and sell USDT from us at the daily exchange rate using Telebirr or any bank of your choice, with no hassle.
🛡Deposit to various brokers, including Exness
🎚Send USDT to different exchanges, including Binance, Bybit, Bitget, and more
⚡️Make payments with Visa cards
📩Contact us to buy or sell USDT.
🔥100% Trusted ☑️