ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
አ

አህመድ ኢድሪስ (አቡ ዑበይዳ) chat

96 members
1 September 2026
Аудио
ሺርክ ምንድነው.mp3 · 25.0 MB · click to show
Аудио
ሱንና እና ቢድዓ.mp3 · 19.2 MB · click to show
Аудио
ፈታዋ አልበያን ቡታጅራ.mp3 · 7.1 MB · click to show
|| አዲስ ሙሓደራ ! 🔈 «ሺርክ (ማጋራት)» 🔶 በቡታጅራ ከተማ በአልበያን መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ 🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ ሐፊዘሁላህ https://t.me/abdulham/2847 https://t.me/abdulham/2847
145 ·
🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ
117 ·
Аудио
❶_الرَّدُّ_عَلَى_التَّكْفِيرِيِّ_مُصْطَفَى_ع · 11.5 MB · click to show
Аудио
ረድ በሙስጦፋ ዐብደሏህ - ክፍል (2).mp3 · 31.7 MB · click to show
الرَّدُّ عَلَى التَّكْفِيرِيِّ مُصْطَفَى عَبْدِ اللَّهِ أَبي نِبْرَاسٍ .! 🚫 በጦሳው ተክፊሪይ ሙስጦፋ ዐብደሏህ የተሰጠ ምላሽ። ● ክፍል (1) 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ከተዳሰሱ ነጥቦች፦ — በሸይኹል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ላይ የቀጠፈው ቅጥፈት ተብራርቷል። — ዑዝር ቢል-ጀህል የሚሰጡ 12 ዑለማኦች ተጠቅሰዋል። || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
149 ·
2 September 2026
Фотография
click to show
​            🔖አስደሳች ሰበር ዜና           ━━━━━━━  ━━━━━━━ ​📢 ለአል-ወሰጢያ መድረሳ እና መርከዝ አካባቢ ነዋሪዎችና ደርስ ተከታታዮች በሙሉ!   ~ ​ዛሬ እሮብ ነሓሴ 27/2018 ከወትሮው ለየት ያለ ታላቅ ወቅታዊ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ​🎙 ተጋባዥ እንግዳችን፦ └─ ዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢይ(ሀፊዘሁላህ) ​📌 የደዕዋው ርዕስ፦ └─ «በግዜው ይገለፃል» ​⏰ ሰዓት፦ [ ከመغሪብ  እስከ ኢሻ ] 📍 ቦታ፦ [ አለም ባንክ - ስልጤ ሰፈር በአል-ወሰጢያ መድረሳ ] 📲 ለሌሎችም ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ! https://t.me/AbraribnAwal https://t.me/AbraribnAwal
124 ·
Фотография
click to show
ታላቅ የምስራች السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የፊታችን ጁምዓ ማለትም ነሀሴ 29/12/18 አ.ል(ረቢዓል አወል 22/1448 ሂጅሪይ) ታላቅ በ online የሚከሄድ የሙሓደራ ፕሮግራም  መዘጋጀቱን ስናበስራችሁ  በታላቅ ደስታ ነው ። የእለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን 1) ሸይኽ ሙሀመድ ጀማል ከኮምቦልቻ 2) ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ከሀራ 3) ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ከደሴ ና ሌሎችም እንግዶች ይኖሩናል። 📲 ፕሮግራሙ የሚካሄደው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪወች ግሩፕ ይሆናል ። ⏰ የፕሮግራሙ ሰዓት 🇪🇹 በኢትዮ 3:00 pm 🇸🇦 በሳዑዲ 9:00 pm 🇦🇪 በኢሚሬት 10:00 pm ፕሪግራሙን ለመከታተል 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud Join ይበሉ። በዚህ ፕሮግራም ሁሉም ተጠቃሚ እንዲሆን ሸር በማድረግ ለሰወች ጥሪ እናድርግ وبالله توفيق
131 ·
Ссылка
click to show
👉  ሙሐመድ ሓሚዲን የሰይድ ቁጥብ ጠበቃ !                ክፍል አንድ    ሶሞኑን ሙሐመድ ሓሚዲን የእውቀት ቅርስ በሚል ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ስለ ሰይድ ቁጥብ የተለያዩ ጥያቄዎች ቀርቦለት በጣም አሳፋሪ በሆነ ሁኔታ የነብያቶችን ክብር የሚያጎድፈውን የነብዩ ባልደረቦችን የሚያዋርደውንና የሙስሊሙን አለም ማህበረሰብ በግልፅ የሚያከፍረውን የሰይድ ቁጥብን ጥመቶች እንደ ተራ ጥፋት በመቁጠር ስሌት ሰርቶ ሙዋዘና በሚባለው ሸውራራ ሚዛን እየለካ ያ ጥፋት በዚህ ይጣፋል በሚል አይነት አንድምታ ያለው  ዑዝር እየሰጠ ሲያልፍ ሰምተናል ። ከዚህ ጎን ለጎን የሰይድ ቁጥብን ስህተቶች በመረጃ በማጋለጥ ለነብያቶችና ለነብዩ ባልደረቦች ክብር ዘብ የቆሙትን ዑለሞች ወሰን አላፊዮች በሚል የንግግር ቃና ወርፏል ። በዚህ ሳያበቃ ለሸውራራ ፍርዱ ይረዳው ዘንድ ከዘመናችን ዑለሞች ውስጥ ስለግለሰቡ ሳያውቁ በፊት የተናገሯቸውን ንግግሮች በማምጣት ባጢልን ሐቅ ለማስመሰል ሞክሯል ።     እዚህ ጋር አንባቢያን ሊያውቁት የምፈልገው የሰይድ ቁጥብ ስህተቶች ተራ ስህተቶች ሳይሆኑ አንዱ እንኳን ከእስልምና የሚያወጣ አይነት ለተራራ የከበዱ ቅጥፈት የተሞላባቸው ከባባድ ወንጀሎች መሆናቸውን ነው ። ከእነዚህ ውስጥ እንደማሳያ የነብያትን ክብር መንካት ፣ ሶሓቦችን በኒፋቅ መወረፍ የኢስላሙን አለም ማህበረሰብ በግልፅ ማክፈር የሚሉት ይገኙበታል ። እንደነዚህ አይነት ስህተቶች የኢስላም ሊቃውንቶች ዘንድ ያላቸው ብይን ባለቤቱ ይከፍራል ወይስ አይከፍርም የሚል ነው ። በሱና ዑለሞች ዘንድ ፋሲቅና ሙብተዲዕ ለመሆኑ ኺላፍ የለም ። አላህ ካለ ወደፊት በሚመጡ ክፍሎች በዝርዝር በመረጃ የምናያቸው ይሆናል ።     ለዛሬ ለመግቢያ ይሆን ዘንድ ስለነብያትና ሰለሶሓቦች ክብር የተወሰነ እንይ :– — ነብያቶች በአላህና በፉጡራኖቹ መካከል አገናኝ እንዲሆኑ ፉጡራኖችን ከኩፍር ጨለማ ወደ ኢማን ብርሀን እንዲያሸጋግሩ አላህ መርጦ የላካቸው ምርጥ ባሮቹ ናቸው ። ይህን አስመልክቶ አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል : –    { وَإِذَا جَاءَتْهُمْ آيَةٌ قَالُوا لَن نُّؤْمِنَ حَتَّىٰ نُؤْتَىٰ مِثْلَ مَا أُوتِيَ رُسُلُ اللَّهِ ۘ اللَّهُ أَعْلَمُ حَيْثُ يَجْعَلُ رِسَالَتَهُ ۗ سَيُصِيبُ الَّذِينَ أَجْرَمُوا صَغَارٌ عِندَ اللَّهِ وَعَذَابٌ شَدِيدٌ بِمَا كَانُوا يَمْكُرُونَ}                 الأنعام  (124)    " ተዓምርም በመጣቻቸው ጊዜ ፡- «የአላህ  መልክተኞች የተሰጡትን ብጤ እስክንሰጥ ድረስ በፍጹም አናምንም» አሉ ፡፡ አላህ መልክቱን የሚያደርግበትን ስፍራ ዐዋቂ ነው ፡፡ እነዚያን ያመጹትን ሰዎች ይዶልቱ በነበሩት ነገር አላህ ዘንድ ውርደትና ብርቱ ቅጣት ያገኛቸዋል "፡፡      በዚህ አንቀፅ ላይ እንደምናየው አላህ ለከሀዲያኖች መልስ ሲሰጥ " አላህ መልእክቱን የሚያደርግበትን ስፍራ ዐዋቂ ነው " ይላቸዋል ። መልእክቱንም ከሰዎች ውስጥ ነብያቶችን መርጦ ልባቸውን ለመልእክቱ ማስቀመጫ ስፍራ አደረገው ። እነዚህን አላህ መልእክቱን ሊያስቀምጥባቸው የመረጣቸውን ነብያቶች ክብር መንካት ያከፍራል ። ይህ ሲባል የአንድ ነብይ ክብር መንካት ያጠቃላይ ነብያቶች ክብር መንካት ማለት አይደለም የሚል የሸረሪት ድር አይነት ሹብሀ የሚያነሱ ስለማይጠፉ አላህ ይህን በር በሚቀጥለው አንቀፅ ዘግቶታል : –     { قُلْ آمَنَّا بِاللَّهِ وَمَا أُنزِلَ عَلَيْنَا وَمَا أُنزِلَ عَلَىٰ إِ
146 ·
🌸 ጥያቄ 🌸 📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው? ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን 📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!
131 ·
I
🔷ነብያቶች ወደየትኛው ተውሂድ ነው በዋናነት ህዝባቸውን የተጣሩት?
136 ·
3 September 2026
"اعْلَمْ أَنَّكَ إِذَا صَبَرْتَ عَلَى طَلَبِ العِلْمِ وَلَوْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّ العَاقِبَةَ حَمِيدَةٌ، سَيَأْتِي يَوْمٌ تَكُونُ فِيهِ إِمَامًا يُهْتَدَى بِكَ وَيُنْتَفَعُ بِعِلْمِكَ، فَلَا تَسْتَعْجِلْ وَلَا تَحْزَنْ عَلَى فَوَاتِ الرِّفَاقِ" "طَالِبُ العِلْمِ إِذَا جَلَسَ مَعَ كِتَابِهِ فَكَأَنَّهُ يَجْلِسُ مَعَ عَالِمٍ يُحَدِّثُهُ، فَإِذَا قَرَأْتَ لِلْبُخَارِيِّ فَكَأَنَّكَ جَالِسٌ مَعَ البُخَارِيِّ، وَإِذَا قَرَأْتَ لِابْنِ تَيْمِيَّةَ فَكَأَنَّكَ جَالِسٌ مَعَ شَيْخِ الإِسْلَامِ، فَأَيْنَ الوَحْدَةُ؟" 📝الشَّيْخُ مُحَمَّدُ بْنُ صَالِحٍ العُثَيْمِينَ -رَحِمَهُ اللَّهُ- اللَّهُمَّ اجْعَلْنَا مِنْ أَهْلِ العِلْمِ وَالعَمَلِ بِهِ حِلْيَةُ طَالِبِ الْعِلْمِ ትርጉም፡ «እወቅ! የብቸኝነት ስሜት ቢሰማህ እንኳ በትምህርት (እውቀት) ፍለጋ ላይ ካገሠሥክ፣ የመጨረሻው ውጤት ያማረ ነው። ሰዎች በአንተ የሚመሩበትና በእውቀትህ የሚጠቀሙበት መሪ የምትሆንበት ቀን ይመጣል። ስለዚህ አትቸኩል፤ የጓደኞችህም ወደኋላ መቅረት አይዘንጋህ (አያሳዝንህ)።» «የእውቀት ፈላጊ ከመጽሐፉ ጋር ሲቀመጥ፣ ከሊቅ (ዓሊም) ጋር ተቀማምጦ የሚያወራ ያህል ነው። አል-ቡኻሪን ስታነብ ከኢማም አል-ቡኻሪ ጋር እንደተቀመጥክ ያህል ነው፤ ኢብኑ ተይምያን ስታነብ ደግሞ ከሸይኹል ኢስላም ጋር እንደተቀመጥክ ያህል ነው። ታዲያ ብቸኝነቱ የት አለ?» 📝 ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሳሊሕ አል-ዑሠይሚን (አላህ ይረሀማቸው) አላህ ሆይ! የእውቀትና በሱም የሚሠሩ ሰዎች አድርገን! 📖 ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም (የእውቀት ፈላጊ ጌጥ) የቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/ahmededri https://t.me/ahmededri
399 ·
Ссылка
click to show
​አልሐምዱሊላህ! ታላቁን ተራራ አልፈን የጫፉ ላይ ደርሰናል! ​የ21 ዓመቱን የጥበትና የኪራይ ታሪክ ለመዝጋት የጥቂት ደግ ሰዎች እጅ ብቻ ያስፈልገናል። 388 አባላት እያንዳንዳቸው 12,000 ብር ቢያዋጡ የአላህን ቤት ዕዳ ሙሉ በሙሉ ዘግተን ለአካባቢው ህፃናትና ምእመናን ምቹ መስጅድ እናስረክባለን። ​ዕዳው ሳይዘጋ እና ታሪኩ ሳይጠናቀቅ አሁኑኑ ድርሻዎን ይወጡ! ​💳 የባንክ ሂሳቦች፦ • ንግድ ባንክ፦ 1000-742-45-45-45 • አቢሲንያ ባንክ፦ 245-566-778 • ሂጅራ ባንክ፦ 100-927-373-0001 ​📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ https://t.me/bilalmesji
88 ·
🌿.. (… فَإذا جَعَلَ مَكانَ دُعائِهِ الصَّلاةَ عَلى النَّبِيِّ ﷺ كَفاهُ اللَّهُ ما أهَمَّهُ مِن أمْرِ دُنْياهُ وآخِرَتِهِ؛ فَإنَّهُ كُلَّما صَلّى عَلَيْهِ مَرَّةً صَلّى اللَّهُ عَلَيْهِ عَشْرًا وهُوَ لَوْ دَعا لِآحادِ المُؤْمِنِينَ لَقالَتْ المَلائِكَةُ «آمِينَ ولَك بِمِثْلِهِ» فَدُعاؤُهُ لِلنَّبِيِّ ﷺ أوْلى بِذَلِكَ) 📚 #ابن_تيمية | مجموع الفتاوى (١/ ١٩٣)
61 ·
I
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
📢 የአዲስ ሪሳላህ ማስታወቂያ ​📚 አዳቡል አውላድ ወነይሉል ሙራድ 📚 (آدَابُ الْأَوْلَادِ وَنَيْلُ الْمُرَادِ) 👉 ​ለልጆቻችን አደብ፣ ስነ-ምግባር እና ትምህርት እጅግ አስፈላጊ የሆነ ጠቃሚ አዲስ ሪሳላህ ዝግጁ ሆኖ ቀርቧል። ​📝 ዝግጅት እና ስብስብ፦ ሸይኻችን አቡ መንሱር ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወሎውይ 📝 جَمْعُ وَتَرْتِيبُ أَبِي مَنْصُورٍ الشَّيْخ مُحَمَّد حَيَاةَ الْوَلَوِيِّ ​📖 ስለ ሪሳላው፦ ◈ ​የልጆችን የዕለት ተዕለት አደብ የሚያስተምር ◦ ​ለቤተሰብ እና ◦ ለኡስታዞች ◦ ለልጆች ማስተማሪያነት የሚረዳ ● ​በአጭሩ እና በግልጽ ሁኔታ የተዘጋጀ ✔️ ​ለበለጠ መረጃ እና ኪታቡን ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ! ​🔗 ቴሌግራም ቻናል: 👇👇 [https://t.me/kutub_of_pdf] ♻️ ሊንክ መቁረጥ ክልክል ነው።
2.3K ·
4 September 2026
Аудио
ሱናን_አጥብቆ_መያዝ_እና_ግዜን_በአግባቡ_መጠቀም_1.mp3 · 12.1 MB · click to show
ልዩ አዲስ ሙሃዶራ ሱናን አጥብቆ መያዝ እና ግዜን በአግባቡ መጠቀም በሚል ሪእስ የተደረገ ነሓሴ 27/12/2018 🕌 በአል-ወሰጢያህ መድረሳ እና መርከዝ 🎤በዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢይ https://t.me/AbraribnAwal
37 ·
I
Ссылка
click to show
⬆️ ይህ የመጨረሻው ክፍል  ሲሆን :- — በዚህ ተከታታይ ኮርስ ላይ ጀዛሁ'ሏሁ ኸይራ ሸይኹ መውሊድ አክባሪያን እንደ መረጃነት የሚያጣቅሷቸውን 61 ማደናገሪያዎችን አንስተው በመረጃ አፈራርሰዋቸዋል ! — እናም ኮርሱን በጥሞና ለተከታተለም ለሚከታተልም ሁሉ በመውሊድ ዙሪያ ኢንሻ አሏህ ትልቅ ስንቅ ይቋጥርበታል ! 🟢ክፍል ➀ ለማግኘት ⬇️ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/18099 🟡ክፍል ➁ ለማግኘት ⬇️ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/18101 🔴ክፍል ⓷ ለማግኘት ⬇️ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/18103 🩷ክፍል ⓸ ለማግኘት ⬇️ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/18132 🟣ክፍል ⓹ ለማግኘት ⬇️ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/18162 🔵ክፍል ➅  ለማግኘት ⬇️ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/18187 🟠ክፍል ⓻  ለማግኘት ⬇️ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/18189 🟢ክፍል  ➇   ለማግኘት⬇️ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/18192 🔴ክፍል ➈  ለማግኘት  ⬇️ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/18194 🩷ክፍል ⓾ ለማግኘት  ⬇️ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/18195 🟣ክፍል ➀➀ ለማግኘት ⬇️ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/18210
11 ·
Архив по месяцам
Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog