ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app

የተክፊሮችን ቅጥፈት በማስረጃ ማጋለጥ

233 members
1 September 2026
2 September 2026
I
Ebrahim Jemaltext not yet in the index
ግንታዴ አጭበርባሪን ምን ይለዋል አቂዳ የለለውንሥ ምን ይላል ሌሎችንም መሠል ቃላቶች በተገቢው ቢባሉ ሥድብ ናቸው ሌባን ሌባ ይባል የለምን? ይጠነቀቁትና ይጠሉት ዘንድ አልገባኝም
I
id 2451247859ማነው አቅዳ የለለው? አቅዳ የለለውን ሰው መሳደብ ይቻላልን? ከተቻለ ማስረጃ
እከሌ እከሌ ማለት አልፈለኩበትም ግን እንደ ሠዋዊነት በትክክል ያለውን ሁኔታ እድትገልፁልኝ ነው አቂዳው ያልተሥተካከለ ወይም ውሸታም አጭበርባሪ እና ከላይ የተጠቀሱት ነገራቶች ያለበት ከሆነ አንድሠው መቸም አይወደስም/ እንሸፋፍነውም እደት ነው እድህ አይነት ቃል መውጣት የለበትም ከሆነ እዚሁም እየተጠቀማችሁት ነው ምሣሌ=አቂዳ እደጃኬት ሚቀይር ጀናዛ የሆነ (ይሄሥ ምን ሊሆን ነው)
3 September 2026
I
Видео
7.9 MB · click to show
إنا لله وإنا إليه راجعون የሙስጠፋ ጉድ ቀጠለ ተመልከቱ ሸይኽ አብዱልሀሚድን ካፊር ነው ብሎ ነበር ይህ ደግሞ ሌሎቹንም ጨመረልህ ። ወላሂ ምን አይነት ደንቆሮ ትውልድ እያፈራ ነው ያለው ይህ ሰው፣ ተክፊሮች እርስ በርሳቼው እኛን በማክፈር ጉዳይ ላይ እየተጨቃጨቁ ነው ተመልከቱ። አላህ ከተክፊሮች ሸር ማህበረሰባችን ወጣቱን ይጠብቀው🤲 ‼ 📎ሼር በማድረግ ለሌሎችም ተደራሽ አድርጉ 👉ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇 🌐https://t.me/hadimu_takfiriyin 🌐https://t.me/hadimu_takfiriyin
902 ·
I
أ
م
أ
!
🇸
I
id 2451247859إنا لله وإنا إليه راجعون የሙስጠፋ ጉድ ቀጠለ ተመልከቱ ሸይኽ አብዱልሀሚድን ካፊር ነው ብሎ ነበር ይህ ደግሞ ሌሎቹንም ጨመረልህ ። ወላሂ ምን አይነት ደንቆሮ ትውልድ እያፈራ ነው ያለው ይህ ሰው፣ ተክፊሮች እርስ በርሳቼው እኛን በማክፈር ጉዳይ ላይ እየተጨቃጨቁ ነው ተመልከቱ። አላህ ከተክፊሮች ሸር ማህበረሰባችን ወጣቱን ይጠብቀው🤲 ‼ 📎ሼር በማድረግ ለሌሎችም ተደራሽ አድርጉ 👉ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇👇👇 🌐https://t.me/hadimu_takfiri
እኔም ስምችዋልሁ ኢሞላይ ዉላሂ ስናግር ስቅጥጥኝ እድዉ ጥያቂዉ ምን ስርትዉ ነዉ ያክፍርካችዉ ስልዉ መልስ አልስጥም አላህ ይጥብቅን ክጦሳዉች ጦሰ ክብርት ክብት እድማስዉጣት ነዉ ይሚስላችዉ ሙስሊሙን ካማስትማር ይልቅ ማክፍር ይቅልላችዉ እናት ስላክፍራቹሁ አንክፍርም ሂሳሳች ከአላህ ጋ ነዉ መጅመርያ እናት ስታክፍሩ እንሱ ኡማዉን ያስትምራል
أ
I
أ
I
4 September 2026
A
A
كن سلفيا على الجادةአይ ሚስኪን የሙስጦፋ ስህተት ልክ እንደዚህ ነው የተደበቀባችሁ
ለነገሩ ምድረ ማህይም ነው የተሰበሰበው አይገባችሁ ደሞ አንች ምን ተረድተሽ መጀመሪያ መሻኢኾቻችሁ የተክፊር መስአላ አድርገውት ነበር አሁን ደግሞ መስአላ ኺላፍያ አደረጉት ምንም ያልተረዱ በተለይ አቡዘር ቀጥታ ከሱፍይ መጥቶ ተቀላቀለ እናንተን አደንቁሮ ይግዛ ደናቁርቶች
Архив по месяцам
Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog