Active channel: 160 posts in the index in 30 days, reach ≈36% of the audience, losing 0.4% a week.
About the channel
የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ኤቫንጄሊካል ተማሪዎች ኅብረት የጸሎት፣ የወንጌል እና የትምህርት መልእክቶች።
Description in Telegram
ይህ የአርሲ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ኅብረት የቴሌግራም ቻናል ነው።Fellowship account number =1000752815139( dibore Tamiru and melkamu mengesh)
Key numbers
679
subscribers
24 h±0
7 days−3
243
average post reach
35.8%
ER — reach to subscribers
160
posts in 30 days
≈ 5.3 a day
indexed through Oct 28
Catalog rank: #622 084 · #36 407 in category · #4 813 in language
Audience
Subscribers 679
history since 2026-10-20
2026-10-202026-11-03
−37 days
Audience checkhow we check
Not enough data to checkFewer than 1,000 subscribers — too small to judge
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Activity
Average post reach by day
max 1,141 · indexed through Oct 28
2026-08-062026-11-03
Posts per day
max 59 · indexed through Oct 28
2026-08-062026-11-03
When it posts (UTC, 90 days)
036912151821MoTuWeThFrSaSu
What it posts (90 days)
Posts
Top posts in 30 days
ዛሬ 11:30 ላይ ማንም እንዳይቀር
#WELCOME_PROGRAM
📍አሰላ ቁ.2 ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ504 views · 2026-10-02 05:19 UTC✨ሰላም የተወደዳችሁ የፌሎሽፓችን ተማሪዎች፣ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ።
✨እንደምታውቁት በፌሎሺፓችን አዲስ ኪቦርድ ለመግዛት ገቢ የማሠባሰቢያ እንቅስቃሴዎችንም ከጀመርን ሰናበብታናል ስለሆነም የዕጣ ኩፖኑን ቤት ለመሸጥ በየfamily ይዛችሁ የገባችው ልጆች የኩፖኑን ብር ለDad እና Momቹ እንድትልኩ እና Dad እና mom የሆነችው ብሩን ሰ453 views · 1 forward · 2026-10-05 12:43 UTCKairos Training
Day 2452 views · album · 2026-10-12 16:45 UTCውድ የጌታ ቤተሰቦች እነዚህን pictures
#Pp #Story #share
እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን! 🙏
አብረን "የመንግስቱን (የመምጣቱን) ተስፋ እናውጅ"✟👑
#Hope_Of_The_Kingdom
#Seeing
#Living
#Witnessing420 views · 2 forwards · album · 2026-10-19 12:03 UTC[album]390 views · 2 forwards · 2026-10-18 16:51 UTC
Show 3 more
#ከፊታችን_ዓርብ_ጀምሮ #HOPE_of_the_kingdom የመንግስቱ ተስፋ በሚል ርዕስ ለተከታታይ ሳምታት የሚቆይ የትምህርት በተጋባዥ አገልጋዮች ስለሚሰጥ ከአሁኑ እንድትዘጋጅ እና #1ኛ_ጴጥሮስ_መልእክት እያነበባችሁ እንድትጠብቁ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን!! #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing 380 views · 2026-10-20 10:31 UTC[album]368 views · 2026-10-12 16:44 UTCከእግዚአብሔር ከአባታችን፣ ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ነገ የሚኖረን የማለዳ ፀሎት እንደ ተጠበቀ ነው ስለዚህ ሁላችሁም እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባቹዋለን። ተባረኩ🙏🙏 ሰዓት 12:00-1:00 ቦታ : ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን #Hope_Of_The_Kingdom #Seeing #Livin365 views · 2026-10-21 19:32 UTCLatest posts
ሰላም ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ ወንድማችን ካሌብ በደረሰበት ድንገተኛ አደጋ ህይዎቱ ማለፉ ሁላችንንም እጅግ ያሳዘነ ክስተት ከመሆኑ ባሻገር ለወላጅ እናቱና እህት ወንድሙ ከአባታቸው ሞት በኃላ ብቸኛ የገቢ ምንጭ የነበረ መሆኑ የቤተሰቡን ሀዘን ድርብርብ አድርጎታል፡፡ ይህ ቤተሰብ የተደቀነባቸው የኢኮኖሚ ፈተና የተረዱ በርካታ ወገኖች ለመደገፍ ፍላጎታቸውን ያሳዩ በመሆኑ ከቤተሰቡ ጋር…የመንግሥቱ ተስፋ ለማን ነው የተሰጠው? የማናውቀውን ነገር አንናፍቅም። የማንወደውንም አንገዛለትም። የማንፈልገውን አንጠብቅም። ታዲያ የመንግሥቱን ተስፋ እየጠበቅን ከሆነ፣ የምንጠብቀውን መንግሥት በእውነት እናውቀዋለን? የመንግሥቱ ተስፋ አውቀን፣ ወደን፣ በክርስቶስ አምነን ለዳንን የተሰጠ ተስፋ ነው። ድነን ብቻ ግን የቆምን አይደለንም፤ እንደ ፈቃዱ ለመኖር የወሰንንም ነን። እዚህ…#ነገ_የማለዳ_ጸሎት የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ። ነገ ማክሰኞ የማለዳ ፀሎት እንዳለን እንዳይረሳ ሁላችሁም እንድትገኙልን በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። ሰዓት 12:00-1:00 ቦታ : አሰላ ቁ.2 ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ተባረኩ!! #HOPE_of_the_Kingdom #Seeing_Living_Witnessin#HOPE_of_the_Kingdom 1 ጴጥሮስ 1፥ 13፤ ስለዚህ የልቡናችሁን ወገብ ታጥቃችሁና በመጠን ኖራችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ የምታገኙትን ጸጋ ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ። 14፤ እንደሚታዘዙ ልጆች ባለማወቃችሁ አስቀድሞ የኖራችሁበትን ምኞት አትከተሉ። #HOPE_of_the_Kingdom #Seeing_Living_Witnessin#Fundraising_Team ሉቃስ 8፥3 ... ብዙዎች ሌሎችም ሆነው በገንዘባቸው ያገለግሉት ነበር። @ARUCSF #HOPE_of_the_Kingdom #Seeing_Living_Witnessing#የቀጠለ ... 3. የተስፋችን ማጠንጠኛ/ማጠቃለያ/ የጌታችን ዳግም ምጽአት ነው:1ኛ ጴጥ.1፥5 ➥ በቁ.5 ላይ በመጨረሻው ዘመን ሊገለጥ ስለተዘጋጀው ድነት እናነባለን። ይህ ማለት፣ በክርስቶስ ዳግም መምጣት ድነታችን ወደ የክብር ፍጻሜና ሙላት ይደርሳል ማለት ነው። ◉ የድነት ሂደት - የድነትን ሂደት በሦስት ደረጃዎች ማየት እንችላለን፦ .መዳን(Salvation)➙መቀደስ (Sanc…All posts →Connections with other venues
Cites
Forwards between catalog venues; forwards from people are not shown.
Similar venues — Christianity
ማ
ማርከን ዜማ Marken Zema ✟ 🇪🇹
Janderebaw Media
✞ማርያም አማላጅ ናት✞
💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛
የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ትምህርቶች
በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw
@markengeta
channel81 653 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamJ@janderebaw_media
channel90 237 subscribersam✞@Maryam_Maryam2127
channel30 504 subscribers1 posts/wk1 authors/wkam💛@yamazemur_getemoche
channel144 514 subscribersamየ@hinokhailes_spiritual_teachings
channel31 229 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamበ@betremariyamabebaw
channel49 590 subscribersamHistory
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
29.10.2026first seen · «Arsi University Ardu Campus Evangelical Students Fellowship (EvaSUE)» @ARUCSF
10.11.2023«Arsi University Christian Students Fellowship» → «Arsi University Ardu Campus Christian Students Fellowship» · from the venue's own feed
09.11.2023created as «Arsi University Christian Students Fellowship» · from the venue's own feed
Archive by month · 36
Archive by month
October 2026September 2026August 2026July 2026June 2026May 2026April 2026March 2026February 2026January 2026December 2025November 2025October 2025September 2025August 2025July 2025June 2025May 2025April 2025March 2025February 2025January 2025December 2024November 2024October 2024September 2024August 2024July 2024June 2024May 2024April 2024March 2024February 2024January 2024December 2023November 2023
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · Updated: 2026-11-01 01:02 UTC · How we count →