English
Open in Telegram
AAb Tech📱💸

Ab Tech📱💸

✅ High trust
@Abtech70 · channel · indexed since 2026-09-28
28 569subscribers
486average post reach
1.7%ER — reach to subscribers
116posts in 30 days
Ab Tech📱💸
🎮family Game🎮 በመጫወት በPaypal የሚከፍል አፕ አለ እሱንና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ 💸PayPal Account አከፋፈት ቪድዮ እለቃለሁ🔥 ❤30+ React በቂ ነው❤
920 ·
Ab Tech📱💸
Photo
አንዱ ዛሬ "ለምን መኪና አትገዛም አለኝ" Me "በምኔ ልግዛው ወይ ሹ*ር አልጠበስኩ😏" ለማንኛውም ጌም እየተጫወትኩ ገንዘብ እየሰራሁ ስለሆነ በሱ እገዛለሁ።😁
727 ·
A
Photo
Photo
ሌባ ነው 👉@Miracle_tb ሌባ ነው 👉@Miracle_tb Mr Teme የሚለው ልጅ ከ3 በላይ አካውንት አለው።ቻናል እሸጣለሁ በሚል ሰበብ ብዙዎችን ዘርፏል ከ2 ወር በፊት እኔንም 15k ብር ዘርፎኛል(ጴንጤ ነው ብዬ ባምነው😁) ለማንኛውም p2p ሆነ ቻናል ሽያጭ ከማድረግዎ ተቆጠቡ ።
744 ·
Ab Tech📱💸
📊 Poll · multiple answers
ሂወታቹ ቢመቻችላችሁ የት ከተማ ነበር የምትኖሮት☀️
  • ጅማ
  • ሀዋሳ
  • አዲስአበባ
  • መቐለ
  • አዋሽ
  • ዝዋይ
  • ሻሸመኔ
  • አዳማ
  • አክሱም
  • ደሴ
  • ባህርዳር
  • ጎንደር
Me = ሀዋሳ
1.3K ·
Photo
277 ሰው Text መመለስ 😭 ለማንኛውም ደክሞኛል ለአሁን order አልቀበልም ትንሽ ልረፍ🙌 PROOF Channel join አትርሱ 👉@Abtechp2p 👉@Abtechp2p
532 ·
A
Photo
❤ለሁላችሁም መልካም አዳር❤ 🟢የእለቱ 3 ምክር🟢 ✅ገንዘብን በዝምታ ስሩ ወጪ ቀንሱ ✅Attention አሁን ላይ ገንዘብ ሁኗል ንቃ ✅ሁሉም በጊዜው ነውና በዝምታ አፍቅር
586 ·
Ab Tech📱💸
8 የሕይወት ትምህርቶች፦ 1. ያለ ምስጋና ጥጋብ የለም። 2. ያለ ትዕግሥት ውጤት የለም። 3. ያለ ዝምታ ማስተዋል የለም። 4. ያለ እውቀት እድገት የለም። 5. ያለ ትህትና አክብሮት የለም። 6. ያለ ይቅርታ እረፍት የለም። 7. ያለ ድካም እድገት የለም። 8. ያለ ዓላማ ትርጉም ያለው ሕይወት የለም።
5 · 492 ·
Photo
Current Balance ያለው መፍትሔ አካውንቴን ለ10ወር ወጪ ማሳገድ ነው ካልሆነ እጄ አያርፍም😭
393 ·
Photo
የየእለት ወጪ እና ገቢያችሁን ለማየት በወንድማችን ፍፁም የተሰራውን Habte financial tracker App አውርዳችሁ ተጠቀሙ። ከቻላችሁ Playstore ላይ 5/5 Rate በማድረግ ወንድማችንን እናበረታታ❤
1 · 399 ·
A
Photo
YouTube AdSense ሰሞኑኑ ጠሟል ያለኝ አማራጭ AdSense መግዛት ነው ደግሞ ሌላ ወጪ😭 ያም ሆነ ይህ በ10ወር 3,000,000ብር መስራት ቢከብደን 2,000,000 አያቅተኝም ከመድሀኒአለም ጋር😎 ❤ለሁላችሁም ፈጣሪ የልባቹን ምኞት ያሳካላችሁ❤
1 · 352 ·
Ab Tech📱💸
ጉዞ ወደ ዩኒቨርስቲ Vlog ይቀረፅ?? 🔥only 20+ React ብቻ🔥
208 ·
ከምንም በላይ ለተደረገላችሁ ነገር ማመስገን ልመዱ Not only ለፈጣሪ ከጎናችሁ ሆኖ በርቱ የሚላቹንም አመስግኑት። ❤ለሚያመሰግን ይጨመርለታል❤
❤14💯4👍3
1K ·
A
Photo
🟢የእለቱ ትምህርት ➡️ክፍል 2🟢 🏆መብሰል ስትጀምር🏆 👉1. ትርጉም የለሽ ክርክር ትተዋለህ። 👉2. ይቅርታ መጠየቅን አትፈራም። 👉3. ስለ ሰው ሳይሆን ስለ ሃሳብ ታወራለህ። 👉4. ብቸኝነት ያስደስትሃል። 👉5. ለቤተሰብህ ጊዜ ትሰጣለህ። 👉6. በስሜት መወሰን ታቆማለህ። 👉7. ለማንም ሰው ጥላቻ አይኖርህም።
❤19👏5💯2👍1
4 · 1.1K ·
Ab Tech📱💸
Photo
Haramaya ተጠምዷል🔥 ምግቡ እና አየሩ በጣም ፀዴ ነው😎 🙌Full Vlog Video ማክሰኞ🙌
🤩16👍3❤3🔥2
1 · 633 ·
A
Photo
⚡️የእለቱ ትምህርት➡️ ክፍል 3 ⌛የጊዜ አጠቃቀም⌛ ✅* በኋላ የሚለውን ወጥመድ ስበር:: ✅* ለዋናው ነገር ቅድሚያ ስጥ:: ✅* ትኩረት ሰራቂዎችን ዝጋ:: ✅* የጠዋት ሰዓትን ተጠቀም:: ✅* እረፍትን በአግባቡ ውሰድ:: ✅* ራስህን ገምግም:: ሰዎች በቀላሉ እንዳይጫወቱብህ 5 ማድረግ ያሉብህ ነገሮች☄️ 👉* ሁሉንም ሰው ለማስደሰት አትሞክር:: 👉* የራስህ የሆነ "አይ" የማለት መብት ይኑርህ:: 👉* ለሰዎች የምትሰጠውን ጊዜ ገድብ:: 👉* ራስህን ለሁሉም ሰው አታስረዳ:: 👉* በምትናገረው ነገር ላይ ጽኑ ሁን::
👏7❤5🔥3🏆3
459 ·
Ab Tech📱💸
family ነገ Giveaway አለ 😜 only 25+ Reaction 😜
❤22👍3👌1
173 ·
A
Ab Tech📱💸
Photo
የእለቱ ትምህርት ክፍል 4🟢 ⚠️ባትመለሱበትም እንኳ የተሻገራችሁበትን ድልድይ አትስበሩ⚡️ ቪድዮ ካለቀልኝ ዛሬ ማታ Giveaway ይኖረናል።ካልሆነ ደግሞ ነገ🤝 🤨React ግን ምንሼ🤨
❤13🔥3👍3
272 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count