የአቡኪ ቴክ የሁለት ወር ኮርሶች ምዝገባ ተጀመረ!✅
(4ኛ ዙር‼️)
እውቀታችሁን ለማሳደግ እና የዲጂታል/የቴክኖሎጂዉ አለምን በር ለመክፈት ዝግጁ ናችሁ?
የአቡኪ ቴክ የሁለት ወር የዌብ ዲቨሎፕመንት ኮርሶች ምዝገባ ተጀምሯል! ሙሉ ለሙሉ ኦንላይን በሚሰጡት በእነዚህ ኮርሶች፣ ቤት ሆናችሁ የወደፊት ህይወታችሁን መገንባት ትችላላችሁ።
(🛑ኮርስ 1:🛑) መሰረታዊ የኮምፒውተር ክህሎቶች እና የዌብ ዲቨሎፕመንት መሰረቶች
ይህ ኮርስ ምንም አይነት የቴክኖሎጂ እውቀት ለሌላቸው ፍጹም ጀማሪዎች የተዘጋጀ ነው። ከኮምፒውተር መሰረታዊ ነገሮች ጀምሮ እስከ ዋና ዋና የዌብ ዲቨሎፕመንት ክህሎቶች ድረስ ደረጃ በደረጃ ይማራሉ።
የሚማሯቸው ነገሮች:
*መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም
*HTML
*CSS
*(Media Queries)
*(Bootstrap)
👉ፕሮጀክት: ሶስት ዋና ዋና ፕሮጀክቶችን ያጠናቅቃሉ። ከእነዚህም መካከል Rebulding Apple Website Home Page ይገኝበታል። ኮርሱን ሲያጠናቅቁ፣ልክ እንደዚህ አይነት👇👇
https://t.me/abukiweb/567
የራሳችሁ ፕሮፌሽናል ፖርትፎሊዮ (Portfolio Website) በመስራት ክህሎታችሁን ለዓለም ማሳየት ትችላላችሁ!
መስፈርቶች:
*በቀን ቢያንስ ከ2 እስከ 3 ሰዓታት የሚሆን ክፍት ጊዜ።
*ኮምፒውተር (ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ)
*ኮምፒውተር ለሌላችሁ፦ ነገር ግን ለመማር ከፍተኛ ፍላጎት ያላችሁ፣ ይህን በማንበብ በስልካችሁ መማር ትችላላችሁ!
ይህን ተጫኑ👇👇👇👇
https://t.me/abukiweb/822
https://t.me/abukiweb/822
=================
(🛑ኮርስ 2🛑 ) ጃቫስክሪፕት (JavaScript) - ሁለተኛ ደረጃ ለዌብ ዴቨሎፐሮች
====):
ይህ ኮርስ ከዚህ በፊት የ HTML እና CSS እውቀት ላላቸው ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው።
ቅድመ ሁኔታዎች: ኮርሱን ለመውሰድ የ HTML እና CSS እዉቀት ግዴታ ነዉ።
**የኮርሱ ጥንቅር፦ለተማሪዎች ብቻ የተዘጋጁ የግል ኮርሶች ጨምሮ፣ ከተለያዩ Youtube ቻናሎችና ከተለያዩ Websiteኦች የቀረበ ሲሆን የአቡኪ ቻናል ይጨምራል እንዲሁም ማታ ማታ Live የሚኖረን ይሆናል።
=========
ሁለቱም ኮርሶች የሁለት ወር ስልጠናዎች ናቸው። የመማር ፍላጎቱ ካለዎት፣ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በመመለስ ወደ ቀጣዩ የምዝገባ ደረጃ መሄድ ይችላሉ፦
1) ስልክ ቁጥርዎ✅
2) ሙሉ ስምዎ✅
3) የኮምፒዉተራችሁ አይነት(GB $ RAM)✅
4) ለመመዝገብ የመረጡት የኮርስ አይነት (ኮርስ 1 ወይስ ኮርስ 2?)
✅
5) የ(መመዝገቢያዉ አምስት መቶ ከፍላችሁ ሁለቱም ወር በነፃ ለመማር ከፈለጋችሁ ብቻ!!)
~
በተጨማሪ ካልገባችሁ ይህን እዩት
https://t.me/abukiweb/1085
6) በዉስጥ ከመምጣታችሁ በፊት የተፃፈው ሁሉም ማንበባችሁ እርግጠኛ ሁኑ!
~
ከላይ ያሉ መስፈርቶች ለመመለስ
እና ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ
👇👇
@Abukii_Tech
@Abukii_Tech
መልሳችሁ በሚመቻችሁ በማንኛውም መንገድ መላክ ይቻላል። ለምሳሌ፣ አማርኛ፣ እንግሊዝኛ፣ በ PDF ወይም በ Normal Text መልክ መላክ ይችላሉ!
የተማሪ ገደብ ስላለዉ ይህንን ዕድል እንዳያመልጣችሁ፣ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ያልገባችሁ ጥያቄ ካለ👇
@Abukiweb_bot
መማር ለሚፈልግ ሼር✅
ቻናሉ ለመቀላቀል👇
https://t.me/abukiweb
https://t.me/abukiweb