Active group: 7 people wrote in 30 days, 43% of them replied to others, 7% of messages get a reply, audience is stable.
About the group
የእስልምና ትምህርቶች፣ ሐዲሶች፣ የቁርኣን ንባቦች እና የእለታዊ ማሳሰቢያዎች ውይይት።
Description in Telegram
الحياة بلا حب.....غربة....
"ʟɪꜰᴇ ᴡɪᴛʜ ᴏᴜᴛ ʟᴏᴠᴇ ɪs sᴛʀᴀɴɢᴇ "
" ህይወት ያለ ፍቅር እንግዳ ነገር ናት "❤️
كن في صمتك حكيما،ولا تكن في كلامك أليما "
❤️በዝምታህ ጥበበኛ ሁን በንግግርህ አሳማሚ አትሁን♥
Group = https://t.me/Al_iman_post
ለ አስተያየት⤵️
https://Abdelah026
Key numbers
445
members
24 h±0
7 days±0
57
messages in 30 days
≈ 1.9 a day
indexed through Oct 20
7
writing in 30 days
Catalog rank: #2 913 813 · #15 696 in language
Audience
Members 445
history since 2026-10-11
2026-10-112026-11-02
07 days
Is this your group? Show its statisticsA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
የ«አያሙል ቢድ» የሱና ጾም የጾም ቀናት፦ 🔹13ኛው ቀን፦ ጥቅምት 14 — ቅዳሜ 🔹 14ኛው ቀን፦ ጥቅምት 15 — እሁድ 🔹 15ኛው ቀን፦ ጥቅምት 16 — ሰኞ ነቢዩ ﷺ፦ «ከእያንዳንዱ ወር ሶስት ቀናትን መጾም የዓመት ሙሉ ጾም ነው!» ብለዋል። ለሌሎችም ሼር በማድረግ የብዙ ጾመኞች አጅር ተካፋይ እንሁንጓደኛ ማለት እየጎተተች ወንጀል የምታሰራሽ ሳይሆን...እየጨቀጨች ወደ አላህ እንድትቃረቢ ሰበብ የሆነችሽ ነች ጓደኛ ማለት🌹 اللهم أحسن إلينا وأحسن إلينا.5//አንድ ሰው በመቃብር ውስጥ ጥያቄዎች ሲቀርቡለት ምላሽ መስጠት መቻሉ በምን ላይ የተመሠረተ ነው? ሀ) በምድር ላይ በነበረው የትምህርት ደረጃና ብልህነት ለ) በጥያቄዎቹ ዙሪያ በነበረው የቃላት የሐፈጻ እውቀት ሐ) በልቡ በነበረው ጽኑ እምነት (ኢማን) እና በመልካም ሥራው መ) በዘመዶቹ የሀብትና የሥልጣን ደረጃ4//አንድ ሰው በመቃብር ውስጥ ሲቀበር የሙንከር እና የነኪር ምርመራ የሚጀምረው መቼ እንደሆነ በሐዲሥ ተገልጿል? ሀ) ከአንድ ቀንና ከአንድ ሌሊት በኋላ ለ) ቀባሪዎች ሸኝተውት የእግራቸው ኮቴ ገና ሳይርቅ ሐ) ከሰባት ቀናት ቆይታ በኋላ መ) የትንሣኤ ቀን ሲቀረብአንች የምትኖሪውን ህይወት ከጓደኖችሽ ህይወት ጋር በፍጹም አታውዳድሪ በጽሀይና በጨርቃ መካከል ምንም ፉክክር የለምና ሁለቱም ጊዜአቸውን ጠብቀው ያንጽባርቃሉ መልካምምሽት ተመኘሁላችሁ ይሁንልን🌹ምንም ያህል ከአላህ ርቀሽ ብትሰማሽ፣ወደ እርሱ መመለስ ሁሌም ይቻላል።🫀ተውበት አርጊ 🌸 ዱዓ አድርጊ፣ እንደገና ጀምሪ። 🌷 የአላህ ምሕረት ሰፊ ነው። ኢማን ሁሌም በአንድ ደረጃ አይቆይም። አንዳንድ ጊዜ ይጨምራል፣ አንዳንድ ጊዜም ይደክማል።🤍 ልብሽ ሲደክም አላህን አትተዪ፤ ወደ እርሱ ተመለሺ።🥹🌸All posts →Similar venues — Islam
I
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
Murad Tadesse (Official Channel)☪🇪🇹
ስለ ቀልባችን
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
SadatKemal Abu Meryem
@IbnuMunewor
channel110 479 subscribers2 posts/wk1 authors/wkam🇸@AbuNibrase_and_Namuse
channel55 026 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamM@MuradTadesse
channel117 781 subscribers3 posts/wk1 authors/wkamስ@Sle_qelbachn1
channel43 694 subscribersamባ@bahruteka
channel41 341 subscribersamS@SadatKemalAbuMeryem
channel113 619 subscribersamHistory
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
20.10.2026first seen · «𝗔𝗟-𝗜𝗠𝗔𝗡 𝗣𝗢𝗦𝗧🕋™ chat» @Al_iman_post
14.05.2025created as «𝗔𝗟-𝗜𝗠𝗔𝗡 𝗣𝗢𝗦𝗧🕋™ chat» · from the venue's own feed
Archive by month · 18
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →