English
Open in Telegram
⏳⏳የህይወት መስታወት⌛

⏳የህይወት መስታወት⌛

@Alhamdulillahee · channel · indexed since 2026-10-02
148subscribers
125posts in the index
Channel: 148 subscribers, audience is stable, cited by 2 venues all time.
Posts a channel publishes as itself are not part of the search index, so reach, ER and post charts may be missing here. Subscribers, growth and citations are counted for every channel. How we count →

About the channel

Description in Telegram

1️⃣ {በእርግጥ አላህን በማውሳት ልቦች እረፍት ያገኛሉ} እዚህ... ትዝታን እንዘራለን ሰላምንም እናጭዳለን 🌿 2️⃣ ሰላማዊ ቦታ... ራሳችንን በዲን መስታወት እያየን ወደ አላህ የምንቀርብበት ደረጃ በደረጃ... ያለ ጫጫታ። 🕊️
ID2396991470

Key numbers

148
subscribers
24 h±0
7 days±0
0
venues cited it in 30 days
2 all time
Catalog rank: #5 470 834 · #27 835 in language

Audience

Subscribers 148

history since 2026-10-04
2026-10-042026-10-31
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

ሰዎች ሲያስቡ እና ሲጨነቁ፣ ሲሸበሩና መላ ሲያጡ፣ መረጋጋት ሲያቅታቸውና መፍትሄ ሲጠፋቸው አይዟችሁ ማለትና በመልካም ነገር ማብሰር አምላካዊም ነቢያዊም መንገድ ነው ፡፡ ያልፋል አብሽሩ!ከስጋት፣ ከፍርሃት፣ ከኪሣራ፣ ከድህነት ትወጣላችሁ… አብሽሩ! ይህችን የፈተና ምድር አልፈን ከጀነቱ እንደርሳለን አብሽሩ…❝አልፈልግሽም❞ብሎ በግልፅ መናገር ከብዶህ፣ በዝምታ ግንብና በመራቅ አትቅጣት። ያላመናችሁበትን እና ቀልባችሁ ያልገጠመበትን ግንኙነት ቅር እያላችሁ አታስቀጥሉት። በትዳር መንገድ ለመጓዝ በሸሪዓው መሰረት ከተያያችሁ በኋላ፣ በመልክም ሆነ በባህሪ ያልተስማማችሁ ነገር ካለ፣ ገና በማለዳው «አልሆነም»ብሎ በበጎ መለያየት የብልሆች መንገድ ነው። ምክንያቱም ትዳር በሁለት ልብ የሚገነባ …ሁሉም ሰው ትክክለኛ ሰው ለማግኘት ይጥራል ግን ሁሉም ሰው ትክክለኛ ሰው ለመሆን አይጥርም አላህ ያግራልንአንድ ሰው ሰላቱ ላይ ቀጥ ማለት ሲጀምር ህይወቱ ቀጥ ማለት ይጀምራል ሠላት ላይ ችግር ያለበት ህይወቱም ችግር ይሆንበታል አላህ ሩህ ያለው ሠላት ይወፍቀን !✍ደብዳቤ! ---- የናፈቅከኝ፣ ስመጣ በደስታ የተቀበልከኝ፣ የረህመቱ እና የምህረቱ ወር... ረመዷን ነኝ። የመጣሁት ትላንት ይመስል ነበር፤ ዛሬ ግን የጉዞዬን ማጠናቀቂያ እያሰናዳሁ ነው። በቅርቡ እሄዳለሁ! ቀኖቼ እያለቁ፣ ሰዓታቶቼ እየተሟጠጡ ነው። ያ ዐብደሏህ! በእነዚህ አብረን ባሳለፍናቸው ቀናት መልካም ሰርተህብኝ ከሆነ አላህን አመስግን። ሌሊቱን ቆመህ፣ ቁርአኑን አንብበህ፣…ረመዳን ሆይ! ቀስ በል😔 እርምጃዎችህ ምንኛ ፈጠኑ🥺 በጉጉት ጠብቀንህ በችኮላ ልትለየን ነው... የረመዳን መውጣት ለወዳጆቹ ልብ ከባድ ነው። የቀሩትን ቀናት በኢባዳ እንበርታባቸው🖤 العشر الأواخر ዋና ትኩረት፦ የረመዳን ወር የመጨረሻ አስር ቀናት ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ለኢባዳ ለኢዕቲካፍ እና ለለይለተል ቀድር ፍለጋ ልዩ ጥረት የሚያደርጉባቸው የላቁ ቀናት ናቸው!!! እ…All posts →

Similar venues — Islam

Browse the whole topic «Islam» →

Archive by month · 12

catalog data as of 2026-10-31 08:49 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count