English
Open in Telegram
AAstu tutorials Community

Astu tutorials Community

@Astu_GG_tutorial · channel · Education · indexed since 2026-10-08
699posts in the index
A
Astu tutorials Community
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያቹ🙏 ነገ ማለትም እሁድ የመድኃኔዓለም ጥንተ ስቅለቱን በምናስብበት ዕለት እንዲሁን በሆሳህና ዕለት የሊስትሮ ስራ እንሰራለን🙏 ስለሆነም: - መጋቢት 27 ሆሳዕና እለት - በመድኃኔዓለም ( ዋናው በር መውጫ አካባቢ) - የሊስትሮ እና ቲኬት ሽያጭ ሥራ ሁላችም ተጋብዛቹዋል በጠዋት እንገናኝ
1.1K ·
A
Astu tutorials Community
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ class እንደተጠበቀ ነው። 📘 C++        👨‍🏫  Dn Bereket       🕰 11:45 🏛 space 515 ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late 2 ሰዓት ቀረው              መልካም ቀን
5 · 1.1K ·
A
Astu tutorials Community
Photo
click to show
🚀 የCP Bootcamp ግብዣ ለአዲስ ገቢዎች! 💻 የችግር አፈታት (Problem-solving) ብቃታችሁን ማሳደግ እና በCompetitive Programming (CP) ጎበዝ መሆን ትፈልጋላችሁ? እንግዲያውስ ይሄ ዕድል እንዳያመልጣችሁ! 🎯 ምን እንማራለን? ✨ 🔹 Core DSA መሠረታዊ እውቀቶች 🔹 Problem-solving ዘዴዎች 🔹 Efficient Coding (ጥራት ያለው ኮድ አጻጻፍ) ዝርዝር መረጃ: 📅 ⏳ ቆይታ: 3 ሳምንታት ብቻ! (በሳምንት 3/4 ቀናት) 💸 ዋጋ: በፍጹም ነፃ! 🆓 የሚጠበቅባችሁ: 💪የመማር ፍላጎት፣ ጠንካራ ጥረት እና በየክፍለ-ጊዜው መገኘት ብቻ! ራሳችሁን ለመፈተን እና አዳዲስ ክህሎቶችን ለማግኘት ዝግጁ ናችሁ? አሁኑኑ ተቀላቀሉን! 🔥 📝 ለመመዝገብ 👉 🔗REGISTER ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ            📲 AGT HUB 🤳 Link  |  tiktok   |   instagram   |   telegram
10 · 995 ·
Astu tutorials Community
Photo
click to show
🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንጥላለን። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit(Devani)       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️
4 · 1.2K ·
A
Astu tutorials Community
እንደምን አመሻችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ? ✨✨ታላቅ የበረከት ስራ✨✨ ደብራችን ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ህንፃ ቤተክርስቲያን እየገነባ እንደሆነ ይታወቃል በመሆኑም ነገ አጠቃላይ የቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢው ስለሚፀዳ እኛም ደብራችንን ማገዝ ስላለብን በዚህ የበረከት ስራ ላይ ተገኝተን የአቅማችንን እንድናግዝ በልዑል እግዚአብሔር ስም ተጠርተናል! 🗓 ነገ ማክሰኞ ⏱ 10:00 📍 ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን መልካም ምሽት! ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ        📲 Join and Share 🤳 Link  |   tiktok   |   instagram   |   telegram
1 · 816 ·
A
Astu tutorials Community
Photo
click to show
🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንጥላለን። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit(Devani)       🕰 11:30 🏛 space 515 🔴በጊዜ ስለምንጨርስ በጊዜ ተገኙ ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️
5 · 1.1K ·
A
Astu tutorials Community
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ C++ class እንደተጠበቀ ነው። 📘 C++        👨‍🏫  Dn Bereket       🕰 10:30 🏛 space 515 ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late              መልካም ቀን
1 · 887 ·
Astu tutorials Community
Photo
click to show
✨✨✨  ዝክረ ያሬድ  ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ መሰረተ ዜማ ወጠነ ወጠነ ያሬድ ካህን ያሬድ (x4) ካህን ጥዑመ ልሳን ዛሬ! ውድ የግቢ ጉባዔ ተማሪዎቻችን እንደምን አደራችሁ? እነሆ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የሁለተኛው መንፈቀ ዓመት ዝክረ ያሬድ መርሃግብራችን ዛሬ ልናቀርብ ፤ ዝክሩን ልንዘክር ዝግጅታችንን ጨርሰን የእናንተን መምጣት እና መርሃግብሩን መሳተፍ ብቻ ነው የቀረው ! በዚህም መርሃግብር :- ◇ መዝሙር ◇ ትምህርት ◇ ጽፋት ወረብ ◇ ግጥም ◇ ስዕል እጣ የሚኖር ሲሆን ሁላችንም በዚህ ልዩ መርሃግብር ላይ ላልሰሙ እህት ወንድሞቻችንን በማሳወቅ  እንድንገኝ ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን።      🗓 ዛሬ ሐሙስ      ⏱️ ከ 11:30 ጀምሮ      🎯 በ አቡነ ተ/ሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን  እግዚአብሔር ቢፈቅድ ለቀጣይ ዓመት ግቢ ጉባዔአችንን ይመሩልናል ወይም ስራ አስፈፃሚ ይሆናሉ ብለን ምናስባቸውን ልጆች ስለምንመርጥ መቅረት ያስቆጫል !! ቸር  ያቆየን 🙏🙏!!! #30ዓመት ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ➤መዝሙር ክፍል ከ አብነት ክፍል ጋር በጋራ የተዘጋጀ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ              📲 Join and Share 🤳 Link  |   tiktok   |   instagram   |   telegram
865 ·
A
Reply✨✨✨  ዝክረ ያሬድ  ✨✨✨ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ መሰረተ ዜማ ወጠነ ወጠነ ያሬድ ካህን ያሬድ (x4) ካህን ጥዑመ ልሳን ዛሬ! ውድ የግቢ ጉባዔ ተማሪዎቻችን እንደምን አደራችሁ? እነሆ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የሁለተኛው መንፈቀ ዓመት ዝክረ ያሬድ መርሃግብራችን ዛሬ ልናቀርብ ፤ ዝክሩን ልንዘክር ዝግጅታችንን ጨርሰን የእናንተን መምጣት እና መርሃግብሩን መሳተፍ ብቻ ነው የቀረው ! በዚህም መርሃግብር :- ◇ መዝሙር ◇ ትምህርት ◇ ጽፋት ወረብ ◇ ግጥም ◇ ስ
ሰላም ውድ የግቢ ጉባኤያችን Tutorial ተከታታዮቻችን ዛሬ የነበረን የ applied mathematics tutor በ"ዝክረ ያሬድ" አብይ ጉባኤ ምክንያት ዛሬ እንደማይኖረን ለማሳወቅ እንወዳለን። ሆኖም በቀጣይ ሳምንት እና ከፈተና ቀደም ብሎ ባሉት ቀናት በሰፊው ዝግጅት ስለምናረግ አንድም ቀን እንዳንቀር። 🔵ለገጓደኛ እና ቤተሰቦቻችን በማጋራት "ዝክረ ያሬድ"ን አብረን እንሳተፍ።🔵   "መልካም ቀን😊"
1.2K ·
A
Astu tutorials Community
ሰላም ውድ የግቢ ጉባኤያችን Tutorial ተከታታዮቻችን ዛሬ የነበረን የ Technical Drawing tutor በ"ንነፅር" አብይ ጉባኤ ምክንያት ዛሬ እንደማይኖረን ለማሳወቅ እንወዳለን። ሆኖም በቀጣይ ሳምንት እና ከፈተና ቀደም ብሎ ባሉት ቀናት በሰፊው ዝግጅት ስለምናረግ አንድም ቀን እንዳንቀር።                            "መልካም ቀን😊"
2 · 1K ·
A
Astu tutorials Community
ሰላም ውድ የግቢ ጉባኤያችን Tutorial ተከታታዮቻችን ነገ(ማክሰኞ) የ Technical Drawing tutor ይኖረናል። ባለፈው ሳምንት ያሳለፍናቸውየ ለ final exam ዝግጅታችንን እንቀጥላለን።                            "መልካም ምሽት 😊"
2 · 864 ·
A
Astu tutorials Community
Photo
click to show
🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ Technical drawing(TD) tutorial እንዳሳወቅናቹ ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንቀጥላለን። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit(Devani)       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️
2 · 950 ·
Astu tutorials Community
Photo
click to show
🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ (አርብ) Technical drawing(TD) tutorial ለ final ዝግጅት ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንቀጥላለን። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit(Devani)       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️
5 · 1K ·
A
Astu tutorials Community
Link
click to show
"ለሰው፡ዅሉ፡ከሚኾነው፡በቀር፡ምንም፡ፈተና፡አልደረሰባችኹም፤ነገር፡ግን፥ከሚቻላችኹ፡መጠን፡ ይልቅ፡ትፈተኑ፡ዘንድ፡የማይፈቅድ፡እግዚአብሔር፡የታመነ፡ነው፥ትታገሡም፡ዘንድ፡እንድትችሉ፡ከፈተናው፡ ጋራ፡መውጫውን፡ደግሞ፡ያደርግላችዃል።" ------------------1ኛ ቆሮ 10÷13-------------------- በዛሬው እለት ፈተና ለምትጀምሩ የግቢያችን ተማሪዎች ግቢ ጉባኤያችን የቀና  የአማረ እና የሠመረ ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ። 📖 የአባቶቻችን የአብርሃም ፥ የይስሐቅ ፥ የያዕቆብ አምላክ ማስተዋሉን ፥ ጥበቡን ፥ አእምሮውን ያድለን 📖 መርሳት የሌለብን ዐቢይ ጉዳይ ✍️በተቻለ መጠን ባለው ጊዜ ለፈተና መዘጋጀት ✍️በቂ እረፍት ማድረግ ✍️ወደ መፈተኛ ክፍል ከገባን በኋላ ማስተዋል ፡ መረጋጋት ✍️መጸለይ ፧ ፧ ማማተብ【 ለንባብም ፥ ለፈተናም ፤ ስንጀምርም ፥ ስንጨርስም   】 ✍️ማመስገን 【 ስለ ሁሉ 】 እመብርሀን ትርዳችሁ፣የድንግል ማርያም ልጅ በነገሮች ሁሉ ይቅደምላችሁ መልካም ጥናት መልካም ፈተና!    #30ዓመት ▬▬▬▬▬▬◈◈◈▬▬▬▬▬▬ ®የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ        📲 Join and Share 🤳 Link  |   tiktok   |   instagram   |   telegram
966 ·
A
Astu tutorials Community
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ....የነገን የ C++ final exam በማስመልከት ዛሬ C++ tutorial ይኖረናል ። 📘 C++        👨‍🏫  Dn Bereket       🕰 10:30 🏛 space 515 ‼️Please share with your family's ‼️Don't be late              መልካም ቀን
9 · 1.4K ·
A
Astu tutorials Community
Photo
click to show
🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ አና ነገ final exam ምክንያያት በማረግ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንቀጥላለን። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit(Devani)       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️
3 · 1.2K ·
A
Astu tutorials Community
Reply🔵ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ.... ዛሬ አና ነገ final exam ምክንያያት በማረግ Technical drawing(TD) tutorial ይኖረናል። 🔵የተለያዩ ለ final exam ሚሆኑ ነገሮችን እንቀጥላለን። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit(Devani)       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️
የዛሬው ያመቱ የመጨረሻ TD Tutorial እንደተተበቀ ነው። ከደቂቃዎች በሁላ ይጀመራል። 📘 TD        👨‍🏫 Samuel        👨‍🏫 Dawit(Devani)       🕰 11:30 🏛 space 515 ⚠️Please share with your family's ‼️Don't be late       መልካም ቀን☺️
3 · 1.2K ·
A
Astu tutorials Community
Photo
click to show
🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠🟠 🏗FOR ALL SoCEA, 📚COURSE RESOURCES📚 📑Courses 1⃣Architectural Working Drawing 📐 2⃣Construction Materual🪏🛠 3⃣Fundamental of Survey 👷 4⃣Mechanics (Statics)⚙ 5⃣Statistics and Probability ⏳ 6⃣Psychology 👨‍🏫  🟠There are many resources Study nots, Assignment and Project, Mid and Final exams and other important resources🟠 ⚠️STAY TUNED with DEVANI Con-Tech telegram channel and group 🤗 Join and share 🟠Group 🟠Channel From DEVANI Con-Tech telegram channel #SoCEA_resources
3 · 1.1K ·
A
Astu tutorials Community
Link
click to show
👞✨ የጫማ ማጽዳት/ሊስትሮ ስራ ና የትኬት ሽያጭ ለግቢ ጉባኤያችን ✨👞 « እያንዳንዳችሁ የጸጋን ስጦታ እንደ ተቀበላችሁ መጠን በዚያው ጸጋ እርስ በርሳችሁ አገልግሉ» — 1ኛ ጴጥሮስ 4፡10 የተወደዳችሁ ወንድሞች እና እህቶች፣ እንኳን ለእናታችን ኪዳነምህረት አመታዊ በዓል አደረሳችሁ። ግቢ ጉባኤያችን እያሰራ ላለው ሕንፃ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ የሊስትሮ ስራ በእለተ ኪዳነምህረት! ከቤተሰብ እንዲሁም ከጓደኞቻችን ጋር በጋራ በመሆን በዚህ የበረከት ስራ እንሳተፍ  እንዲሁም ለሌሎች መልእክቱን እናጋራ! ከታች ባለው FORM ማገልገል የምትፈልጉበትን ደብር በመምረጥ ተመዝገቡ ለበለጠ መረጃ :- +251952294140 ይትባረክ  ( @Ewawa_21 ) 0723317770  ዮሴፍ ( @yosit4 ) -_-_-_-_-_-_-_- 📅 ቀን፦ ነሀሴ 16 / 2018 🕒 ሰዓት፦ ጠዋት 12:00 ጀምሮ
807 ·
A
Astu tutorials Community
File
Tentative_Academic_Calander_2019.pdf · 1.1 MB · click to show
Acadmic calander 2019E.C
65 · 1.9K ·
A
Astu tutorials Community
«በእውነት የሚገኝ ጽድቅንና ቅድስናን እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።» --- (ኤፌሶን 4፥24) --- ውድ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አ.ሳ.ቴ.ዩ) ግቢ ጉባዔያችን የቀድሞና የአሁን አመራሮች፣ በአገልግሎት መድረክ ላይ የምትተጉና የወንጌል አደራ ተረካቢዎች የሆናችሁ የግቢ ጉባዔያችን ተወዳጅ ልጆች፤ የእናታችን የቅድስት ቤተክርስቲያንን አደራ አንግባችሁ፣ በፍቅርና በትሕትና ባገለገላችሁበት ግቢ ጉባዔ ተመርቃችሁ፣ ዛሬ በየተሰማራችሁበት የሥራና የሕይወት ዓለም ውስጥ የክርስቶስ መልካም ጠረን ሆናችሁ የምታበሩ ምሩቃኖቻችን፤ በትምህርታችሁ፣ በአባታዊ ምክራችሁና በንስሐ አገልግሎታችሁ ያለመታከት መንፈሳዊ መንገዳችንን ያቀናችሁልን የተወደዳችሁ መንፈሳዊ አባቶቻችን፤ የቤተክርስቲያንን ድምፅ በማጉላትና አካላዊና መንፈሳዊ አቅማችሁን ሁሉ በመስጠት ከጎናችን የቆማችሁ የማኅበረ ቅዱሳን አባላት፤ የናዝሬት ደብረ አሚን አቡነ ተክለሃይማኖት እና የደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ገዳም/ካቴድራል አብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪዎችና የሰንበት ትምህርት ቤት አመራሮች እና አገልጋዮች፤ እንዲሁም ለመላው የግቢ ጉባዔያችን ቤተሰቦች በሙሉ፦ የፍጥረታትን እድሜ የሚሰፍር፣ የቀናትንና የዘመናትን ባለቤት የሆነው አምላካችን፤ ያለፈውን ዘመን አሳልፎ፣ የ፳፻፲፱ ዓ.ም የብርሃንና የጸጋ አውደ ዓመትን ስላሳየን የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን! ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ለአፌሶን ክርስቲያኖች በጻፈው ታላቅ መልእክቱ፦ «አህዛብ ደግሞ በአእምሮአቸው ከንቱነት እንደሚመላለሱ ከእንግዲህ ወዲህ እንዳትመላለሱ እላለሁ... የቀደመ መመላለሳችሁን አስባችሁ አታላይ በሚሆን ምኞት የሚጠፋውን አሮጌውን ሰው አስወግዱ፤ በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፤ በእውነትም የሚገኝ ጽድቅንና ቅድስናን እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ» (ኤፌሶን 4:17-24) በማለት እንደሚመክረን፤ ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ የምንሸጋገርበት ይህ አዲስ ዘመን የቀን መቁጠሪያ ገጽ መገለጥ ብቻ አይደለም። ይልቁንም አሮጌውን የኃጢአት፣ የቂምና የከንቱነት ልማድ አውልቀን፣ አዲሱን የመንፈስ ቅዱስ ሕይወት የምንለብስበት ታላቅ መንፈሳዊ ጥሪ እንጂ። ታላቁ የቤተክርስቲያን አባት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፦ «እውነተኛ አዲስ ዘመን የሚባለው የዓመታት መፈራረቅ ሳይሆን፣ ሰው አሮጌውን የኃጢአት እድፍ አውልቆ አዲሱን የቅድስና ማንነት ሲለብስ ነው» በማለት ያስተምረናል። በንስሐ ዕንባ ታጥበን አእምሮአችን በመንፈስ ካልታደሰ፣ የቀን መቁጠሪያው ቢቀየርም ሕይወታችን በያዘው አሮጌ ማንነት ውስጥ ይኖራል። ቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊም በጸሎቱ፦ «አምላኬ ሆይ! ያለፈውን ዘመኔን በምሕረትህ ደምስስልኝ፤ የሚመጣውንም ዘመኔን በፈቃድህ ባርክልኝ» እንዳለው፣ ይህ አዲስ ዘመን ያለፈውን ስህተታችንንና ውድቀታችንን በንስሐ ደምስሰን፣ ከእግዚአብሔር ጋር በእውነት የምንታረቅበት የምሕረት ዘመን ነው። በዚህ አዲስ ዘመን፦ ተማሪዎች ዘመናዊውን እውቀት ከመንፈሳዊ ጥበብ ጋር አዋህደን፣ በጥናት በርትተን አምላካችንንና ቤተሰቦቻችንን የምናስደስትበት፤ ምሩቃንና ሠራተኞች በተሰማራንበት ሁሉ በእምነትና በታማኝነት በማገልገል የክርስቶስን ስም የምናስጠራበት፤ አገልጋዮች የራስን ክብር ሳንፈልግ፣ የቤተክርስቲያንን ቅድስናና ሥርዓት ጠብቀን በመንፈስ ቅዱስ ምሪት የምናገለግልበት፤ ሁላችንም እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ለብሰን፣ በንስሐና በቅዱስ ሥጋውና ደሙ ታትመን ፍሬያማ የምንሆንበት የተባረከ ዘመን ይ
469 ·
A
Photo
click to show
ነጻ ኤግዝቢሽን ከ20 በላይ የአሜሪካ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች የሚሳተፉበት የትምህርት ኤግዝቢሽን በአዲስ አበባ ይካሄዳል። በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ኤጁኬሽን ዩኤስኤ (EducationUSA) የምክር ማዕከል ከዓለም አቀፉ የህብረተሰብ ትምህርት ቤት (ICS) ጋር በመተባበር ከ20 በላይ የአሜሪካ ኮሌጆችና ዩኒቨርሲቲዎች የሚሳተፉበት የትምህርት ኤግዚቢሽን ያዘጋጃሉ። ኤጁኬሽን ዩኤስኤ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሥር ከ175 በላይ ሀገራት በሚገኙ 430 የምክር ማዕከላት በኩል የአሜሪካ የከፍተኛ ትምህርትና የፋይናንስ ድጋፍ እድሎችን ለተማሪዎች የሚያስተዋውቅ አውታር ነው። ምንም እንኳን ራሱ ቀጥተኛ የስኮላርሺፕ አቅራቢ ባይሆንም እውቅና ያላቸው የአሜሪካ የትምህርት ተቋማት የሚሰጧቸውን የትምህርት እና የፋይናንስ ድጋፍ እድሎች ተማሪዎች እንዲያገኙ ያመቻቻል። ኤግዚቢሽኑ የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም. (September 19, 2026) ከጠዋቱ 3:00 እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት በICS ግቢ https://maps.app.goo.gl/3zggp33vSMqKD4iy8 ይካሄዳል። በዚህም በአሜሪካ ፦ - የመጀመሪያ ዲግሪ፣ - የሁለተኛ ዲግሪ፣ - የሦስተኛ ዲግሪ ለመማር የሚፈልጉ ተማሪዎች ከተቋማቱ ተወካዮች ጋር በቀጥታ የመገናኘት እድል ያገኛሉ። ኤግዚቢሽኑ ምንም አይነት ክፍያ የማይከፈልበት #ነፃ ሲሆን ለማንኛውም ፍላጎት ላለው ተማሪ ክፍት ነው። በዕለቱ በአካል ለመገኘት የሚፈልጉ ተማሪዎች ግን አስቀድመው በኦንላይን ቅጹ መመዝገብ አለባቸው። ለመመዝገብ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc4WIhG79g0jMT896x3-RTGzwJsoGlY3lovzh9K_EKi4lXxbw/viewform ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ/ም Via @tikvahethmagazine
5 · 317 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count