20 July 2026
Аудио
record.ogg · 17.5 MB · click to show
record.ogg · 17.5 MB · click to show
🛑ምስጢረ ሥላሴ ክፍል 1
🛑በመምህር ቅዱስ
#ዘወርኅ ሐምሌ ቀን 13/11/2018
✨✨ያለምንም ክፍያ በነፃ ይማሩ ✨✨
https://t.me/Awude_wengel_media_21
🚨 ማስጠንቀቅያ
በውስጥ የሚደርሷችሁ መልዕክት ካለ አሳውቁን የቢዝነስ ነክና ከመንፈሳዊነት የወጡ መልዕክቶች ካሉ @dillayd
*_<<ጌታ እግዚአብሔር ሆይ >>_*
_አንተ ሰው ትፈልጋለህ_
-ልቡ ንፁህ የሆነውን
-ሀሳቡ የተቃናውን
-ማግኘት የማይለውጠውን
-ይቅርታ አድራጊውን
-ለእውነት ተቆርቋሪውን
-ተለሳልሶ የማይናደፈውን
-ለፍቅር ዋጋ የሚከፍለውን
-አድሮ የማይቀለውን
- በየወንዙ አቋሙን የማይለወጠውን
- ለጥፋቱ ሙሉ በሙሉ ኃላፊነት የሚወስደውን
-ለቆዳው ሳይሆን ለቅንነቱ የሚጨነቀውን
- የሃይማኖት አባቶችን የሚያከብረውን
-ለመታዘዝ ራሱን ያዘጋጃውን
- ክስና ክርክርን የናቀውን
-በገርነት የሚያዳምጠውን
- ትጋትና ትዕግስት የያዘውን
-ለመንገዱ ግብ ያለውን ሰው
አወ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ❤️ አንተ ትፈልጋለህ።
እኛግን አንተ እንደምትወደው ሰው አልሆንምና እባክህ የሚለውጠውን ሀይልህን ከላይ ከአርያም ላክልን ።
*በብዙ ነገር እንመካለን ግን ሁሉም የጉም ስፍር ነው*
አለ ግን የለም የሚያስብል ነው
*-ገንዘብ አለ ደሰታ ግን የለም*
*-ጤና አለ እርካታ ግን የለም*
*-ሁከት አለ ማረፍ ግን የለም*
- *መብሉ አለ የምግብ አዕምሮቱ ግን የለም*
- *ትዳሩ አለ ፍቅሩ ግን የለም*
##አዎ አለ ግን የለም ማለት እንዴት አድካሚ ነው።
አንተ ጌታየ እግዚአብሔርን ❤️ ግን በማንነትህ ብቻ ታሳርፋለህና
የምስጋና ነዶ ዙፋንህን ይክበበው አሜን፫።
*መምህር ሳሙኤል አስረስ💙🦋*
ሰላም ዕደሩ የነገ ሰው ይበለን 🙏🥰
subscribe❤️ like እንዳይረሳ 🙏🙏🙏
284 · 21 July 2026