Web appOpen in Telegram
አአስቸኳይ የእርደታ ጥሪ ለህፃን ሙሐመድ ያገቢ ማሰባሰቢያ ጉሩፕ አካውንት 1000733190055ስም alfiya kadir

አስቸኳይ የእርደታ ጥሪ ለህፃን ሙሐመድ ያገቢ ማሰባሰቢያ ጉሩፕ አካውንት 1000733190055ስም alfiya kadir

@B_mhammad · group · Education · indexed since 2026-07-02
3 056members
5 275messages in the index
ا
ام اُمني
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አብሽሩ ያ ጀመዓ ዛሬ ላይ ያልሰራነው ኸይር ስራ ለአኸይራ ቤታችን አይሆንምና በብርሀን ከተሞላችው ዱንያ ድቅድቅ ጨለማ የተሞላውን ቀብር አስታውሰን ለመልካም ስራ እንፍጠን ባረከሏሁ ፊኩም የኸይር ስራ ትንሽ የለውም አድ አድርጉ ንያያያያያያን አድ〰〰〰〰አድ✍ አድ〰〰〰〰አድ✍ አድ〰〰〰〰አድ✍ አድ〰〰〰〰አድ✍ አድ〰〰〰〰አድ፥✍ አካውንት 1000733190055ስም alfiya kadir https://t.me/B_mhammad https://t.me/B_mhammad
  1. ا
    ام اُمني
    Sticker
    sticker.webp · 20 KB · click to show
    👋
  2. ا
    ام اُمني
    Link
    click to show
    ​🚨 የድንገተኛ እርዳታ ጥሪ 🚨 ​አሰላሙ አለይኩም ወራህማቱላሂ ወበረካቱህ ​ውድ የኢስላም እህትና ወንድሞች፤ አዛኙ ነቢያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ​"በዚህች ምድር የወንድሙን (ወይም የእህቱን) ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው ዓለም (በአኺራ) የእርሱን ጭንቀት ያስወግድለታል።" ​ዛሬ የዚህን ታላቅ ብስራት ተካፋይ የምንሆንበት አንድ አሳዛኝ አጋጣሚ ገጥሞናል። ይህን መልዕክት እንድንልክ ያስገደደን የህፃን መሀመድ ጉዳይ ነው። ​📍 የደረሰው ጉዳት ​ህፃን መሀመድ በተወለደበት ወቅት በአዋላጆች ስህተት ምክንያት ከእጅ ወድቆ በጭንቅላቱና በተለያዩ የሰውነቱ ክፍሎች ላይ ከባድ ስብራት ደርሶበታል። በጳውሎስ ሆስፒታል ለሁለት ወራት ያህል በኦክስጅን ሲረዳ የቆየ ቢሆንም፣ አሁን ላይ ግን ሁኔታው አሳሳቢ በመሆኑ ወደ ግል ሆስፒታል ተዛውሮ እንዲታከም ታዟል። ​የእናትየዋ ጭንቀት ​ልጇ በህመም ሲሰቃይ እያየች ያለችው እናቱ፣ የግል ሆስፒታል ወጪን ለመሸፈን አቅም የላትም። ልጇ ጤናውን አግኝቶ እንዲቆምላት ስትል በጭንቀት የእርዳታ ጥሪዋን ለእናንተ አቅርባለች። "ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ፣ ለሃምሳ ሰው ጌጡ ነው" እንደሚባለው፣ የእኛ ትንሽ ድጋፍ ለዚህች እናት ትልቅ እፎይታ ነው። ​የአላህን ቃል እናስታውስ፦ ​"አንዳችሁንም ሞት ሳይመጣውና ‘ጌታዬ ሆይ! እንድመጸውትና ከደጋጐቹም ሰዎች እንድኾን ወደ ጥቂት ጊዜ ብታቆየኝ ኖሮ’ እመኛለሁ ከማለቱ በፊት ከሰጠናችሁ ሲሳይ ለግሱ፡፡" (አል-ሙናፊቁን፡ 1 0 ) አሏህ ፆመቹን ይቀበለቹ ረመዳን ነው ሰደቃ አርጉ በራከሏሁ ፊኩም ​💳 የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ​በአላህ ስም የምትችሉትን በመለገስ የዚህን ህፃን ህይወት እንታደግ። ​የባንክ ስም፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ​የአካውንት ቁጥር፦ 1000733190055 ​የአካውንት ስም፦ አልፍያ ከድር (Alfiya Kadir) ​📞 ለተጨማሪ መረጃ ​በቀጥታ በመደወል ሁኔታውን ማረጋገጥ ትችላላችሁ፦ ​📲 0973796196 ​📲 0982348446 ​📲 0976757472 ​የቴሌግራም ግሩፕ፦ https://t.me/B_mhammad ​ማሳሰቢያ፦ መለገስ ባትችሉ እንኳ መልዕክቱን ለሌሎች በማጋራት (Share በማድረግ) የእናትየዋ ድምፅ እንዲሰማ ተባበሩ። ጀዛኩሙላህ ኸይር!
Whole thread · 2 replies →
ا
ام اُمني
Link
click to show
​🚨 የድንገተኛ እርዳታ ጥሪ 🚨 ​አሰላሙ አለይኩም ወራህማቱላሂ ወበረካቱህ ​ውድ የኢስላም እህትና ወንድሞች፤ አዛኙ ነቢያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ​"በዚህች ምድር የወንድሙን (ወይም የእህቱን) ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው ዓለም (በአኺራ) የእርሱን ጭንቀት ያስወግድለታል።" ​ዛሬ የዚህን ታላቅ ብስራት ተካፋይ የምንሆንበት አንድ አሳዛኝ አጋጣሚ ገጥሞናል። ይህን መልዕክት እንድንልክ ያስገደደን የህፃን መሀመድ ጉዳይ ነው። ​📍 የደረሰው ጉዳት ​ህፃን መሀመድ በተወለደበት ወቅት በአዋላጆች ስህተት ምክንያት ከእጅ ወድቆ በጭንቅላቱና በተለያዩ የሰውነቱ ክፍሎች ላይ ከባድ ስብራት ደርሶበታል። በጳውሎስ ሆስፒታል ለሁለት ወራት ያህል በኦክስጅን ሲረዳ የቆየ ቢሆንም፣ አሁን ላይ ግን ሁኔታው አሳሳቢ በመሆኑ ወደ ግል ሆስፒታል ተዛውሮ እንዲታከም ታዟል። ​የእናትየዋ ጭንቀት ​ልጇ በህመም ሲሰቃይ እያየች ያለችው እናቱ፣ የግል ሆስፒታል ወጪን ለመሸፈን አቅም የላትም። ልጇ ጤናውን አግኝቶ እንዲቆምላት ስትል በጭንቀት የእርዳታ ጥሪዋን ለእናንተ አቅርባለች። "ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ፣ ለሃምሳ ሰው ጌጡ ነው" እንደሚባለው፣ የእኛ ትንሽ ድጋፍ ለዚህች እናት ትልቅ እፎይታ ነው። ​የአላህን ቃል እናስታውስ፦ ​"አንዳችሁንም ሞት ሳይመጣውና ‘ጌታዬ ሆይ! እንድመጸውትና ከደጋጐቹም ሰዎች እንድኾን ወደ ጥቂት ጊዜ ብታቆየኝ ኖሮ’ እመኛለሁ ከማለቱ በፊት ከሰጠናችሁ ሲሳይ ለግሱ፡፡" (አል-ሙናፊቁን፡ 1 0 ) አሏህ ፆመቹን ይቀበለቹ ረመዳን ነው ሰደቃ አርጉ በራከሏሁ ፊኩም ​💳 የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ​በአላህ ስም የምትችሉትን በመለገስ የዚህን ህፃን ህይወት እንታደግ። ​የባንክ ስም፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ​የአካውንት ቁጥር፦ 1000733190055 ​የአካውንት ስም፦ አልፍያ ከድር (Alfiya Kadir) ​📞 ለተጨማሪ መረጃ ​በቀጥታ በመደወል ሁኔታውን ማረጋገጥ ትችላላችሁ፦ ​📲 0973796196 ​📲 0982348446 ​📲 0976757472 ​የቴሌግራም ግሩፕ፦ https://t.me/B_mhammad ​ማሳሰቢያ፦ መለገስ ባትችሉ እንኳ መልዕክቱን ለሌሎች በማጋራት (Share በማድረግ) የእናትየዋ ድምፅ እንዲሰማ ተባበሩ። ጀዛኩሙላህ ኸይር!
  1. ا
    ام اُمني
    ማሻ አሏህ!አሏህ ይቀበላችሁ።አሏህ ባወጣችሁበት የተሻለውን ይተካላችሁ።አሏህ ሶደቀቱል ጃሪያ ያድርግላችሁ።አሏህ ሀላል ሪዝቅ ያስፋላችሁ።አሏህ ሁሌም ቃላችሁን የምትሞሉ ታማኝ ባሪያ ያድርጋችሁ።አሏህ ሀጃችሁን ያውጣላችሁ።አሏህ ከዱኒያም ከአኼራ ሸር ነገር ይጠብቃችሁ።አሏህ የዱኒያም የአኼራ ኸይር ነገር ቅርብ ያድርግላችሁ።አሏህ የሱና ወዳጅ ያድርጋችሁ።አሏህ የዲን አዋቂ ያድርጋችሁ።አሏህ ኻቲማችሁን ያሳምርላችሁ።አሏህ በዱኒያም በአኼራ ያስደስታችሁ።
Whole thread · 1 reply →
ا
ام اُمني
ማንነው ጀግና ⤵️ ✍………✍በ ✍………✍ር ከፍች ✍………✍የኸይር ፍላጊ ያላ ገባ ገባ በሉ ! 🤳🏼🤳🏼🤳🏼🤳🏼 لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡ የሰደቃ ትንሽ  የለውም የሰደቃ ትንሽ የለውም እንነይት እናስነይት ✍✍✍✍ ❶➦ ሙሊሳ  5000  ገቢ✅✅ ❷➦መዲና  5000  ገቢ✅✅ ❸➦ሀያቱ  150  ገቢ✅✅ ❹➦ረቢ 500  ገቢ✅✅ ❺➦ሀቡ   ኡሙ  ሉቅማን500 ንያ  ገቢ✅✅ ❻➦ኡሙ  ሱማያ  200ገቢ✅✅ ❼➦ተውፊቅ 1000  ገቢ✅✅ ❽➦ አቡ አብድረህማን 100  ገቢ✅✅ ❾➦ ሐሊማ 50ሪያል  ንያ ❿➦አንድ እህታችን  100 ሪያል ንያ✅✅ ⓫➦  ሀቡ ኡሙ ሉቅማን  500 ንያገቢ✅✅ ⓬➦ አንድ  እህታችን   1000  ንያ   ⓭➦العلم نور  1000  ንያ ⓮➦ዙዙቲ  1000ገቢ✅✅ ⓯➦muza  Essk  50ንያ ⓰➦ አብዲል መሊክ  300ገቢ✅✅ ⓱➦  ፈስብር ጀሚላ 500 ገቢ✅✅ ⓲➦غربء 100ማንያ +300 ⓳➦አብዱል መሊክ 200ገቢ✅✅ ⓴➦ሀቡ  ኡሙ ሉቅማን1000ንያ✅✅ ❷❶➦ H mሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ነት 2000ገቢ✅✅ ❷❷➦  ኡሙ  ሙሐማድ  500ገቢ✅✅ ❷❸➦ ኡሙ  ሙሐማድ  200ገቢ✅✅ ❷❹➦ ከብርበለይ ጊዜ ውድ ነው  50ራያል  ንያገቢ✅✅ ❷❺➦ ዘቡ 500ንያ ❷❻➦ሰዲቅ300ገቢ✅✅ ❷❼➦አቡ  አብድራህማን100ገቢ ✅✅ ❷❽➦العلم قبل القول والعمل 500ንያገቢ✅✅ ❷❾➦ ام سمية 100+10ዐ0ራያል +10ዐዐገቢ✅✅ ❸0   ረቢያ1000ንያገቢ✅✅ ❸❶➦Hhf200ንያገቢ✅✅ ❸❷➦ HN200ንያ ❸❸➦ إبن أسد 100ድርሀም ንያ ❸❹➦Bk300ንያ+200ገቢ✅✅ ❸❺➦አቡባክር 200ገቢ✅✅ ❸❻➦عادٔشة ام عبدالرحمن 50ድርሀም ገቢ ✅✅ ❸❼➦ففي  بنت  السلفي500ንያ ገቢ  ✅✅ ❸❽➦ አቡ አብድራህመን  100ንያገቢ✅✅ ❸❾➦ኢብኑ  ሙሀመድ 300ንያ ገቢ✅✅ ❹0➦ አብዱል ማሊክ 200ንያ ገቢ✅✅ ❹❶➦ ሳዲቅ 200ንያገቢ✅✅ ❹❷➦mezida nuredin200ንያገቢ✅✅  +100ንያ✅ ❹❸➦  ኡስታዝ   አል ፈቂስ500ንያገቢ✅✅ ❹❹➦ አቡ  ዩስራ 200ንያያ ገቢ✅✅ ❹❺➦abu meryem1000ንያ ገቢ✅✅ ❹❻➦ كٌن على بصيرة500ንያ ገቢ✅✅ ❹❼➦አቡ ሙሰዓብ500ንያ ገቢ✅✅ ❹❽➦አላህ በቂዬ ነው ሀስቢ አሏህ2000ንያገቢ✅✅ ❹❾➦nuru ahmd 3000ንያ+900ንያገቢ✅✅ ❺0➦  zayneb Rhmeto 300ንያገቢ✅✅ ❺❶➦  ኡስታዝ 1000ንያ ❺❷➦ ኡሙ አብደር ራህማን 200ገቢ✅✅ ❺❸➦ አቡ ረስላን 200ንያ ❺❹➦ ربنا تزغ  قلوبن بعد.....300ንያ ❺❺➦ዙለይካ 500ንያ ❺❻➦ አብድል....200ገቢ ✅✅ ❺❼➦ ابو عبدلله 500ንያገቢ✅✅ ❺❽➦ኡሙ  ሱማያ 200ንያገቢ✅✅ ❺❾➦  አብድል ማሊክ 100ንያገቢ✅✅ ❻0➦فصبر  جميل 100ንያንያ ❻❶➦አቡባክር 200ንያገቢ✅✅ ❻❷➦توفني مسلِما...200ንያገቢ✅✅ ❻❸➦ሶፍያ ሱል...200ንያገቢ✅✅ ❻❹➦አቡ አብደላ 300ንያ+200ንያገቢ✅✅ ❻❺➦ያአረብ በአቂዳዬ በእምነቴ...1500ንያገቢ✅✅ቀሪ200 ❻❻➦ምንም ያክል ብትኖር....1000ንያ+500ንያገቢ✅✅ ❻❼➦ኡሙ  አብድረህማን +500ንያ+ 500ንያ+500ንያ ❻❽➦Umu sead..200ገቢ✅✅ ❻❾➦
    1. ا
      ام اُمني
      ማሻ አሏህ!አሏህ ይቀበላችሁ።አሏህ ባወጣችሁበት የተሻለውን ይተካላችሁ።አሏህ ሶደቀቱል ጃሪያ ያድርግላችሁ።አሏህ ሀላል ሪዝቅ ያስፋላችሁ።አሏህ ሁሌም ቃላችሁን የምትሞሉ ታማኝ ባሪያ ያድርጋችሁ።አሏህ ሀጃችሁን ያውጣላችሁ።አሏህ ከዱኒያም ከአኼራ ሸር ነገር ይጠብቃችሁ።አሏህ የዱኒያም የአኼራ ኸይር ነገር ቅርብ ያድርግላችሁ።አሏህ የሱና ወዳጅ ያድርጋችሁ።አሏህ የዲን አዋቂ ያድርጋችሁ።አሏህ ኻቲማችሁን ያሳምርላችሁ።አሏህ በዱኒያም በአኼራ ያስደስታችሁ። አካውንት 1000733190055alfiya kadir
Whole thread · 2 replies →
ا
ام اُمني
አሰለሙ አለይኩም ያጀማዓ እንዴትነቹ ንያቹን ገቢ አርጉ ያልነያታቹ ነይቱ በረከአሏሁ ፊኩም
ا
ام اُمني
Photo
click to show
ا
ام اُمني
Photo
click to show
ا
ام اُمني
Link
click to show
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አብሽሩ ያጀመአ ዝምምም አንበል ንያ ያለባችሁ ገቢ አድርጉ ቃል የገባችሁት ለጊታችሁ ነው አድ ንያ ገቢ በማድረግ የተሰባሰብንበትን አላማ እንቋጭ ባረከሏሁ ፊኩም አካውንት 1000733190055ስም alfiya kadir 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇​🚨 የድንገተኛ እርዳታ ጥሪ 🚨 ​አሰላሙ አለይኩም ወራህማቱላሂ ወበረካቱህ ​ውድ የኢስላም እህትና ወንድሞች፤ አዛኙ ነቢያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ​"በዚህች ምድር የወንድሙን (ወይም የእህቱን) ጭንቀት ያስወገደ አላህ በመጪው ዓለም (በአኺራ) የእርሱን ጭንቀት ያስወግድለታል።" ​ዛሬ የዚህን ታላቅ ብስራት ተካፋይ የምንሆንበት አንድ አሳዛኝ አጋጣሚ ገጥሞናል። ይህን መልዕክት እንድንልክ ያስገደደን የህፃን መሀመድ ጉዳይ ነው። ​📍 የደረሰው ጉዳት ​ህፃን መሀመድ በተወለደበት ወቅት በአዋላጆች ስህተት ምክንያት ከእጅ ወድቆ በጭንቅላቱና በተለያዩ የሰውነቱ ክፍሎች ላይ ከባድ ስብራት ደርሶበታል። በጳውሎስ ሆስፒታል ለሁለት ወራት ያህል በኦክስጅን ሲረዳ የቆየ ቢሆንም፣ አሁን ላይ ግን ሁኔታው አሳሳቢ በመሆኑ ወደ ግል ሆስፒታል ተዛውሮ እንዲታከም ታዟል። ​የእናትየዋ ጭንቀት ​ልጇ በህመም ሲሰቃይ እያየች ያለችው እናቱ፣ የግል ሆስፒታል ወጪን ለመሸፈን አቅም የላትም። ልጇ ጤናውን አግኝቶ እንዲቆምላት ስትል በጭንቀት የእርዳታ ጥሪዋን ለእናንተ አቅርባለች። "ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ፣ ለሃምሳ ሰው ጌጡ ነው" እንደሚባለው፣ የእኛ ትንሽ ድጋፍ ለዚህች እናት ትልቅ እፎይታ ነው። ​የአላህን ቃል እናስታውስ፦ ​"አንዳችሁንም ሞት ሳይመጣውና ‘ጌታዬ ሆይ! እንድመጸውትና ከደጋጐቹም ሰዎች እንድኾን ወደ ጥቂት ጊዜ ብታቆየኝ ኖሮ’ እመኛለሁ ከማለቱ በፊት ከሰጠናችሁ ሲሳይ ለግሱ፡፡" (አል-ሙናፊቁን፡ 1 0 ) አሏህ ፆመቹን ይቀበለቹ ረመዳን ነው ሰደቃ አርጉ በራከሏሁ ፊኩም ​💳 የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ ​በአላህ ስም የምትችሉትን በመለገስ የዚህን ህፃን ህይወት እንታደግ። ​የባንክ ስም፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ​የአካውንት ቁጥር፦ 1000733190055 ​የአካውንት ስም፦ አልፍያ ከድር (Alfiya Kadir) ​📞 ለተጨማሪ መረጃ ​በቀጥታ በመደወል ሁኔታውን ማረጋገጥ ትችላላችሁ፦ ​📲 0973796196 ​📲 0982348446 ​📲 0976757472 ​የቴሌግራም ግሩፕ፦ https://t.me/B_mhammad ​ማሳሰቢያ፦ መለገስ ባትችሉ እንኳ መልዕክቱን ለሌሎች በማጋራት (Share በማድረግ) የእናትየዋ ድምፅ እንዲሰማ ተባበሩ። ጀዛኩሙላህ ኸይር!
  1. ا
    ام اُمني
    አሚንንንንንንንንንንን የረብ
Whole thread · 1 reply →
و
Audio
ጥያቄና መልስ (3).m4a · 33.5 MB · click to show
🔷 የጥያቄና መልስ ፕሮግራም በሳምንት አንድቀን ጁምዓ የሚቀርብ      🌱 ክፍል  -11-               🔖መልስ ከጡሩ ማብራሪያ ጋር🔖 🎙በሸይኻችን ሸይኽ ሁሰይን አባስ   «ሀፊዘሁሏሁ'ተዓላ» 🗓 ግቦት~ ~ 2018 ለብዙ ሰው ተደራሽ እንዲሆን ሼር እናድርገው ባረከሏሁ ፊኩም     ቤተሰብ #ለመሆን በቴሌግራም https://t.me/hussenabass123
24 · 2.9K ·
  1. ا
    ام اُمني
    ያምንድነው?
Whole thread · 1 reply →
ا
ام اُمني
Photo
click to show
    1. ا
      ام اُمني
      1000733190055alfiya kadir
Whole thread · 2 replies →
ا
ام اُمني
ማንነው ጀግና ⤵️ ✍………✍በ ✍………✍ር ከፍች ✍………✍የኸይር ፍላጊ ያላ ገባ ገባ በሉ ! 🤳🏼🤳🏼🤳🏼🤳🏼 لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡ የሰደቃ ትንሽ  የለውም የሰደቃ ትንሽ የለውም እንነይት እናስነይት ✍✍✍✍ ❶➦ ሙሊሳ  5000  ገቢ✅✅ ❷➦መዲና  5000  ገቢ✅✅ ❸➦ሀያቱ  150  ገቢ✅✅ ❹➦ረቢ 500  ገቢ✅✅ ❺➦ሀቡ   ኡሙ  ሉቅማን500 ንያ  ገቢ✅✅ ❻➦ኡሙ  ሱማያ  200ገቢ✅✅ ❼➦ተውፊቅ 1000  ገቢ✅✅ ❽➦ አቡ አብድረህማን 100  ገቢ✅✅ ❾➦ ሐሊማ 50ሪያል  ንያ ❿➦አንድ እህታችን  100 ሪያል ንያ✅✅ ⓫➦  ሀቡ ኡሙ ሉቅማን  500 ንያገቢ✅✅ ⓬➦ አንድ  እህታችን   1000  ንያ   ⓭➦العلم نور  1000  ንያ ⓮➦ዙዙቲ  1000ገቢ✅✅ ⓯➦muza  Essk  50ንያ ⓰➦ አብዲል መሊክ  300ገቢ✅✅ ⓱➦  ፈስብር ጀሚላ 500 ገቢ✅✅ ⓲➦غربء 100ማንያ +300 ⓳➦አብዱል መሊክ 200ገቢ✅✅ ⓴➦ሀቡ  ኡሙ ሉቅማን1000ንያ✅✅ ❷❶➦ H mሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ነት 2000ገቢ✅✅ ❷❷➦  ኡሙ  ሙሐማድ  500ገቢ✅✅ ❷❸➦ ኡሙ  ሙሐማድ  200ገቢ✅✅ ❷❹➦ ከብርበለይ ጊዜ ውድ ነው  50ራያል  ንያገቢ✅✅ ❷❺➦ ዘቡ 500ንያ✅✅ ❷❻➦ሰዲቅ300ገቢ✅✅ ❷❼➦አቡ  አብድራህማን100ገቢ ✅✅ ❷❽➦العلم قبل القول والعمل 500ንያገቢ✅✅ ❷❾➦ ام سمية 100+10ዐ0ራያል +10ዐዐገቢ✅✅ ❸0   ረቢያ1000ንያገቢ✅✅ ❸❶➦Hhf200ንያገቢ✅✅ ❸❷➦ HN200ንያ ❸❸➦ إبن أسد 100ድርሀም ንያ ❸❹➦Bk300ንያ+200ገቢ✅✅ ❸❺➦አቡባክር 200ገቢ✅✅ ❸❻➦عادٔشة ام عبدالرحمن 50ድርሀም ገቢ ✅✅ ❸❼➦ففي  بنت  السلفي500ንያ ገቢ  ✅✅ ❸❽➦ አቡ አብድራህመን  100ንያገቢ✅✅ ❸❾➦ኢብኑ  ሙሀመድ 300ንያ ገቢ✅✅ ❹0➦ አብዱል ማሊክ 200ንያ ገቢ✅✅ ❹❶➦ ሳዲቅ 200ንያገቢ✅✅ ❹❷➦mezida nuredin200ንያገቢ✅✅  +100ንያ✅ ❹❸➦  ኡስታዝ   አል ፈቂስ500ንያገቢ✅✅ ❹❹➦ አቡ  ዩስራ 200ንያያ ገቢ✅✅ ❹❺➦abu meryem1000ንያ ገቢ✅✅ ❹❻➦ كٌن على بصيرة500ንያ ገቢ✅✅ ❹❼➦አቡ ሙሰዓብ500ንያ ገቢ✅✅ ❹❽➦አላህ በቂዬ ነው ሀስቢ አሏህ2000ንያገቢ✅✅ ❹❾➦nuru ahmd 3000ንያ+900ንያገቢ✅✅ ❺0➦  zayneb Rhmeto 300ንያገቢ✅✅ ❺❶➦  ኡስታዝ 1000ንያ ❺❷➦ ኡሙ አብደር ራህማን 200ገቢ✅✅ ❺❸➦ አቡ ረስላን 200ንያ ❺❹➦ ربنا تزغ  قلوبن بعد.....300ንያ ❺❺➦ዙለይካ 500ንያ ❺❻➦ አብድል....200ገቢ ✅✅ ❺❼➦ ابو عبدلله 500ንያገቢ✅✅ ❺❽➦ኡሙ  ሱማያ 200ንያገቢ✅✅ ❺❾➦  አብድል ማሊክ 100ንያገቢ✅✅ ❻0➦فصبر  جميل 100ንያንያ ❻❶➦አቡባክር 200ንያገቢ✅✅ ❻❷➦توفني مسلِما...200ንያገቢ✅✅ ❻❸➦ሶፍያ ሱል...200ንያገቢ✅✅ ❻❹➦አቡ አብደላ 300ንያ+200ንያገቢ✅✅ ❻❺➦ያአረብ በአቂዳዬ በእምነቴ...1500ንያገቢ✅✅ቀሪ200 ❻❻➦ምንም ያክል ብትኖር....1000ንያ+500ንያገቢ✅✅ ❻❼➦ኡሙ  አብድረህማን +500ንያ+ 500ንያ+500ንያ ❻❽➦Umu sead..200ገቢ✅✅ ❻
ا
ام اُمني
Photo
click to show

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count