English
Open in Telegram
𝐁𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀

𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀

✅ High trust
@B_post1 · channel · Education · indexed since 2026-10-01
4 209subscribers
413average post reach
9.8%ER — reach to subscribers
18posts in 30 days
ᴀ
ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታዉስ🤎
994 ·
ᴀ
ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ለሌሎች  ያስታውስ
1 · 913 ·
ᴀ
ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
ለماንኛوም ተزወجو አرجاቹኮ😁 ©.
2 · 863 ·
ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
አላህ ሆይ!! የማያልቅ ሶብር ስጠን፣ የማያረጅ ኢማን አልብሰን፣ የማይደክም ተስፋ ለግሰን፣ የማይዘነጋ ቀልብ ሸልመን፣ የማይሰንፍ ጉልበትም ቸረን፣ ከባዱን ሁሉ አግራልን፣ መልካሙን ሁሉ  ወፍቀን። ጠግነን፣ ጠግነን፣ ጠግነን ...ያ ረብ።
8 · 762 ·
ᴀ
አሰላሙ አለይኩም ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ደግሞ አስታውሱ በዱዐችሁ አትርሱኝ
1 · 750 ·
ᴀ
ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
አስሀበል ላጤያን ወላጤያት ...🥲 ~ኸሚስ ነው ነገ በመፆም ለባለትዳሮች በማስታወስም ላይ ኢጅቲሃድ አድርጉ!
4 · 600 ·
ᴀ
ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
❀﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا﴾
1 · 429 ·
محمد
ለፈገግታ😁 ▢ ​አንድ ወጣት ካገባ በኋላ እናቱ ወደ እሱ መጥታ፦ 'ልጄ ሆይ! ሚስትህ ቀኑን ሙሉ ተኝታ እኔ ደግሞ ማብሰልና መጥረግ ደከመኝ፤ የቤት ስራ እንድታግዘኝ ንገራት'😭 አለችው። ​እሱም፦ 'እማዬ እሷን ቀጥታ ለመናገር አፍራለሁ፤ ግን አሪፍ ዘዴ አለኝ!' አላት። ▢ ​'ጧት ሲነጋ መጥረጊያውን ይዘሽ መጥረግ ጀምሪ፤ እኔ ደግሞ መጥቼ "እማዬ እኔ እያለሁ #አንቺ_አትጠርጊም" ብዬ መጥረጊያውን እቀማሻለሁ። አንቺ ደግሞ "አይ ልጄ አንተ ወንድ ነህ፣ እኔ እያለሁ አትጠርግም" ትይኛለሽ ሚስቴ ይህንን ስትሰማ አፍራ ወዲያው ተነስታ በራሷ መጥረግ ትጀምራለች' አላት።☕️ ​ጠዋት ላይ እቅዳቸውን ለመተግበር ተነሱ። እናትና ልጅ መጥረጊያውን እየተቀባበሉ 'እኔ ልጥረግ... እኔ ልጥረግ' መባባል ጀመሩ። ሚስት በጩኸቱ ተቀስቅሳ ተነሳችና፦ 'ምን ሆናችሁ ነው በጠዋት እንደዚህ የምትጫረሱት?' አለች። ​ባልየው፦ 'እናቴ ስትጠርግ አይኔ እያየ ዝም አልልም!' አለ። እናትየውም፦ 'አይ ልጄ እኔው እራሴ ነኝ የምጠርገው!' አለች። ​ሚስትየው ነገሩን በትዝብት ተመለከተችና፦ 'እሺ በቃ... ችግር የለውም! አንድ ቀን አንተ ጥረግ፣ አንድ ቀን ደግሞ እናትህ ትጥረግ!' ብላ እርፍ😭
2 · 424 ·
በነገራችን ላይ በኔ ሰርግ የምሳ ሰአት እረፍት ይሰጣችሃል ቤት ምሳ በልታቹ ለመምጣት😁
4 · 389 ·
ᴀ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ🌸 ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይጹም ያልቻለ ያስታውስ
335 ·
𝐁
𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀
👉ከባዱ መለያየት ማለት..... አንዱ ጀነት ገብቶ...ሌላኛው እሳት ሲገባ ነው።    አላህ ሁላችንንም በጀነት ይሰብስበን [አሚንን]
1 · 292 ·
𝐁
𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀
የማትገመቱ ሁኑ እስኪ በ reaction ፏ አርጉት እኔም surprise ልሁን😄
230 ·
𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀
እየራቅነው የሚቀርበን እያመፅነው የሚረዝቀን ብቸኛው መጠጊያችን አላህ ብቻ ነው!!❤️‍🩹
147 ·
ᴀ
ጤንነትን ከፈለክ ሰኞ እና ሀሙስን በመፆም ላይ አደራ🍃 ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፀም ያልቻለ ያስታውስ🌸
85 ·
ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
እኛም ናፍቀኖታል የአላህ መልዕክተኛ ሀውድ ላይ ያድርግልን አንቱን መገናኛ🥹 اللهم صل و سلم على نبينا محمد ﷺ .
164 ·
ᴀ
ኪታብ መቅራት ምፈልጉ ኡስታዝ አቡሱፍያን (ስለ ቀልባችን ቻናል ላይ) አሁን ሊጀመር ነው ግቡ ባረከላሁ ፊክ 😊 https://t.me/Sle_qelbachn1
87 ·
ᴀ
ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
ነገ ሰኞ ነዉ የቻልን እንፁም 🤝 . . . ያልቻለ 1 ሰውም ቢሆን ያስታውስ 🙌
👍9❤4
2 · 476 ·
ᴀ
ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
የሸሸሁት ካንተ ቢሆንም ፤ መሸሸጊያዬ ግን አንተው ነህ ያ ALLAH ❤️‍🩹
❤19🔥5
4 · 431 ·
ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
أكثِروا من الصَّلاة على النبي ﷺ اللَّهمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ».
🥰1❤1
275 ·
ሳምንታዊው የዱዓ ሰዓት 🤲🏽 ኢላሂ...! በህይወት ጉዟችን ላይ የምንረግጠውን እርምጃ ሁሉ አንተ ቀና አድርግልን። ወደ ኋላ የሚጎትቱንን ወጥመዶች በሙሉ አንተው አርቅልን፤ ለአኼራችንም ለዱንያችንም የሚበጀንን መንገድ አግራራልን። ጌታችን ሆይ! እውቀታችንን ጨምርልን፤ ሰርተን የምንቀይርበትን ጉልበትና ሃላል ሪዝቅን ስጠን። ያ ረህማን...! ስምህን ስንጠራው ልባችን የሚፈራ፣ ትዕዛዝህን ስንሰማው ወዲያው የሚታዘዝ የሚያምር #አኽላቅ ወፍቀን። ካንተ ውጪ ማንም የማይሰማውን የውስጣችንን ሹክሹክታ ሰምተህ የሚበጀንን መልካሙን ሁሉ ስጠን። 🤲🏽🥰 رَبَّنَا آتِنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً وَهَيِّئْ لَنَا مِنْ أَمْرِنَا رَشَدًا አሚን 🥺🤲🏽 ያ አላህ ©
❤6🥰2👍2
1 · 275 ·
م
⚡️ቪድዮ ወደ ኦድዮ መቀየር እና ከተለያዩ Social media ላይ video ያለ watermark ማውረድ ከፈለጋችሁ በዚች በኛ ቦት መጠቀም ትችላላችሁ። ℹ️ 👉 @Video_To_audiobot
👍5❤2🔥1
3 · 264 ·
ᴀ
ነገ አላህ ካለ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም 🙌
👍6❤3
1 · 123 ·

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count