Thread ቃለመጠይቅ ካደረኳቸው ወንዶች 88% የሚሆኑት ከጋብቻ በፊት ግንኙነት ካደረጓት ሴት ጋር አልተጋቡም። ማግባትም ጨርሶ አይፈልጉም! ከተለያዩ ሴቶች ጋር ግንኙነት ቢያደርጉም ያገቡት ግን ድንግል…
24 messages · –B
ቃለመጠይቅ ካደረኳቸው ወንዶች 88% የሚሆኑት ከጋብቻ በፊት ግንኙነት ካደረጓት ሴት ጋር አልተጋቡም። ማግባትም ጨርሶ አይፈልጉም! ከተለያዩ ሴቶች ጋር ግንኙነት ቢያደርጉም ያገቡት ግን ድንግል የሆነች ሴትን እየፈለጉ ነው።በተለይ ሴቶች ማግባት ከሚፈልጉት ወንድ ጋር ከጋብቻ በፊት ግንኙነት ባይጀምሩ እጅግ በጣም ይመከራል።
📓ርዕስ፦ለሚስቴ ባል ፍለጋ
✍️ደራሲ፦አዘርግ
📚
@Bemnet_Library💯75❤24👍9🤗6✍3👏3😱2❤🔥2🙏1🤝1
29 · 3.5K · .
M
Y
C
እንዲ እያልክ ሴቶቹን አታስከልክለን ወጣት እያለቀ ስለሆነ ከነድንግልናቸው እንዳይሞቱ
🥲
😁13👎8
D
Setoch maytekm mkr atsmu
🥴1❤1
C
M
የማይሆን ነገር ሴቶቹን አትምከሩብን እንደዚህ እያላችሁ ጭራሹኑ ነው ልባቸው እንደ ተራራ በኩራት የሚቆለለው
👎3👻1👍1
ከ
ከጋብቻ በፊት ከሁሉም ጋር ያለውን ግንኙነት ማቆም ያስፈልጋል
👍6
L
ሲጀመር ከጋብቻ በፊት ምን ያደርጋል🤔
🤝7
H
Lmn ayaregem 🤔 bayaregema eko semtum ayisemanm nbr
🤮2
A
M
ⁿ
Ã
🦋
ቀድመሽ ከሰጠሽው ሰርጉን እርሽው ነው ነገሩ
T
B
እንደ ወንድ ባትሰጪው እመክራለሁ ስላልሰጠሺው ግን ያገባሻል ማለት አደለም ይሞክራል ሲሰለቸው ይሄዳል ወይ ቺት ያረግብሻል በቁም እንዳለሽ
🦋
ጅል ወንድ ቢሄድ ጥሩ ወንድ ይመጣል የሚል አበባልም አለች
B
ጥሩ ወንድ ለናንተ ምን አይነት ነው?
እመኚኝ ጥሩ ብቻ ስለሆነ አትመርጡትም
🦋
ጎበዝ ሰራተኛ መንፈሳዊ ሂወቱ በመጠኑ የሆነ ወሬ ማይወድ ቀናተኛ ያልሆነ ካገኘው ጋ የማይገለፍጥ የማይጠጣ የማያጨስ ሴሰኛ ያልሆነ ልቀጥል ይብቃክ
B
𝖇
T
Algebagnm,yalgeban meteyek hatiyat new ende?
An open public feed from the search index
ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled.
Times are UTC.
Public content only, official Telegram API.
About ·
FAQ ·
Index limits ·
Remove a page ·
Catalog ·
Search ·
How we count