Bemnet Libraryበነጻ አስተምረን
+ ሸልመን 🤗
ነገ ዓርብ ምሽት 2:00 በሚጀመረው 6ኛው ዙር Mobile Video Editing ሥልጠና ላይ Day 1 + 2 + 3 ኮርስ በነጻ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል 🎉
ቀድማቹ ማወቅ ያለባችሁን እና
ከየት ወደየት መሄድ እንደምትችሉ ጥንቅቅ አድርገን እናሳያችኋለን ።
*************
« I want to attend Day 1+2+3 of Mobile Video Editing »
ብላቹ ለምትልኩልን link እንሰጣችኋለን
የመላኪያ አድራሻ
@
I want to attend day 1 +2+3 of mobile video Editing
Bemnet Libraryበነጻ አስተምረን
+ ሸልመን 🤗
ነገ ዓርብ ምሽት 2:00 በሚጀመረው 6ኛው ዙር Mobile Video Editing ሥልጠና ላይ Day 1 + 2 + 3 ኮርስ በነጻ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል 🎉
ቀድማቹ ማወቅ ያለባችሁን እና
ከየት ወደየት መሄድ እንደምትችሉ ጥንቅቅ አድርገን እናሳያችኋለን ።
*************
« I want to attend Day 1+2+3 of Mobile Video Editing »
ብላቹ ለምትልኩልን link እንሰጣችኋለን
የመላኪያ አድራሻ
@
በነፃ ነው
T B 🦋 B 🦋 B 𝖇
Bemnet Libraryቃለመጠይቅ ካደረኳቸው ወንዶች 88% የሚሆኑት ከጋብቻ በፊት ግንኙነት ካደረጓት ሴት ጋር አልተጋቡም። ማግባትም ጨርሶ አይፈልጉም! ከተለያዩ ሴቶች ጋር ግንኙነት ቢያደርጉም ያገቡት ግን ድንግል የሆነች ሴትን እየፈለጉ ነው።በተለይ ሴቶች ማግባት ከሚፈልጉት ወንድ ጋር ከጋብቻ በፊት ግንኙነት ባይጀምሩ እጅግ በጣም ይመከራል።
📓ርዕስ፦ለሚስቴ ባል ፍለጋ
✍️ደራሲ፦አዘርግ
📚 @Bemnet_Library
Algebagnm,yalgeban meteyek hatiyat new ende?
Bemnet Libraryፋርማኮሎጂ እያነበበ ያላንቀላፋ... ስለ አንቲባዮቲክስ ስፔክትረም ሲወራ ራሱን ያላመመው የህክምና ተማሪ አለ?😂
የአንቲባዮቲክስ ስሞች ብቻቸውን ሀገር ያስከዳሉ፤ የትኛው ግራም ፖዘቲቭ፣ የትኛው ግራም ኔጋቲቭ፣ የትኛው አናይሮብ እንደሚገድል ለማስታወስ ስንጥር ጭንቅላታችን ሊፈነዳ ይችላል!
ይህ Antibiotics Basics for Clinicians መጽሐፍ ግን አንቲባዮቲክስን ልክ እንደ ፊልም ገጸ-ባህሪያት አድርጎ እያንዳንዱን ባክቴሪያ በስዕላዊ መንገድ ያስተዋውቃችኋል!
For nurse 🙏
Bemnet Libraryማንም አይገዛውም ተብሎ ዓለምን ያጥለቀለቀው መጽሐፍ!
📕ርዕስ፦ጠብታ ማር(ትርጉም)
✍️ደራሲ፦ዴል ካርኒጌ
መጽሐፉ በ1936 ሲታተም አሳታሚዎቹ "ማን ይገዛዋል?" ብለው በመጠራጠር መጀመሪያ ያተሙት 5,000 ኮፒ ብቻ ነበር። ነገር ግን መጽሐፉ በወጣ በጥቂት ወራት ውስጥ መላው አሜሪካን አጥለቀለቀው። ሰዎች እንደ ጉድ ይገዙት ጀመር።እስካሁን ድረስ በዓለም ዙሪያ ከ30 ሚሊዮን ኮፒ በላይ የተሸጠ ሲሆን፣ በታሪክ ከፍተኛ ሽያጭ ካስመዘገቡ Top 10 መጽሐፍት አንዱ ለመሆን በቅ
በጣም ደስ እሚል መፅሀፍ ነው🙏

Anfeligimi