Bemnet Library
File
ጠብታ ማር.pdf · 8.9 MB · click to show
ጠብታ ማር.pdf · 8.9 MB · click to show
ማንም አይገዛውም ተብሎ ዓለምን ያጥለቀለቀው መጽሐፍ!
📕ርዕስ፦ጠብታ ማር(ትርጉም)
✍️ደራሲ፦ዴል ካርኒጌ
መጽሐፉ በ1936 ሲታተም አሳታሚዎቹ "ማን ይገዛዋል?" ብለው በመጠራጠር መጀመሪያ ያተሙት 5,000 ኮፒ ብቻ ነበር። ነገር ግን መጽሐፉ በወጣ በጥቂት ወራት ውስጥ መላው አሜሪካን አጥለቀለቀው። ሰዎች እንደ ጉድ ይገዙት ጀመር።እስካሁን ድረስ በዓለም ዙሪያ ከ30 ሚሊዮን ኮፒ በላይ የተሸጠ ሲሆን፣ በታሪክ ከፍተኛ ሽያጭ ካስመዘገቡ Top 10 መጽሐፍት አንዱ ለመሆን በቅቷል።
የሚገርማችሁ ደራሲው ዴል ከዚህ መጽሐፍ ባገኘው ገቢ "Dale Carnegie Training" የሚባል ዓለም አቀፍ ተቋም አቋቁሟል። በአሁኑ ወቅት ይህ ተቋም በዓለም ዙሪያ ከ90 በላይ አገራት ቅርንጫፍ ያለው ሲሆን፤ ከዓለማችን 500 ግዙፍ ኩባንያዎች ውስጥ ከ90% በላይ የሚሆኑት ሠራተኞቻቸውን የሚያሰለጥኑት በዚህ ተቋም ነው።አሁን ላይ ካርኒጌ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየ 70 ዓመታት ቢሆንም፣ መጽሐፉ አሁንም ድረስ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኮፒዎች እየተሸጠ ለቤተሰቦቹ ከፍተኛ ቋሚ ገቢ እያስገኘ ይገኛል።
📚 @Bemnet_Library
❤66👏7👍5🙏5🤗2✍1🔥1
98 · 16.2K ·