𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀ለፈገግታ😁
▢ አንድ ወጣት ካገባ በኋላ እናቱ ወደ እሱ መጥታ፦ 'ልጄ ሆይ! ሚስትህ ቀኑን ሙሉ ተኝታ እኔ ደግሞ ማብሰልና መጥረግ ደከመኝ፤ የቤት ስራ እንድታግዘኝ ንገራት'😭 አለችው።
እሱም፦ 'እማዬ እሷን ቀጥታ ለመናገር አፍራለሁ፤ ግን አሪፍ ዘዴ አለኝ!' አላት።
▢ 'ጧት ሲነጋ መጥረጊያውን ይዘሽ መጥረግ ጀምሪ፤ እኔ ደግሞ መጥቼ "እማዬ እኔ እያለሁ #አንቺ_አትጠርጊም" ብዬ መጥረጊያውን እቀማሻለሁ። አንቺ ደግሞ "አይ ልጄ አንተ ወንድ ነህ፣ እኔ እያለሁ አትጠ
የምትገረም ሚስት ናት ግን
𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀የማትገመቱ ሁኑ እስኪ በ reaction ፏ አርጉት
እኔም surprise ልሁን😄
🔒 Whisper for BILAL. Only they can read the content
𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀እኛም ናፍቀኖታል የአላህ መልዕክተኛ
ሀውድ ላይ ያድርግልን አንቱን መገናኛ🥹
اللهم صل و سلم على نبينا محمد ﷺ .
💚 أفضل الصلاة وسلام على رسول اللّه 💚
ያ Allah ሲለምኑህ ከምትሰጣቸው ፣ ከወደድካቸው ፣ ካዘንክላቸው፣ በእዝነትህ አይባቸውን ከሰተርክላቸው ደጋግ ባሮችህ አድርገን 🥹
Allahume amin 🥀
4 · 1.5K · 𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀የሸሸሁት ካንተ ቢሆንም ፤ መሸሸጊያዬ ግን አንተው ነህ ያ ALLAH ❤️🩹
Guys pls join this channel ova_world 🙏be3ken wust at least ke500 belay malef alebigie
𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀أكثِروا من الصَّلاة على النبي ﷺ
اللَّهمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّك
💚 أفضل الصلاة وسلام على رسول اللّه 💚
𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀ሳምንታዊው የዱዓ ሰዓት 🤲🏽
ኢላሂ...! በህይወት ጉዟችን ላይ የምንረግጠውን እርምጃ ሁሉ አንተ ቀና አድርግልን። ወደ ኋላ የሚጎትቱንን ወጥመዶች በሙሉ አንተው አርቅልን፤ ለአኼራችንም ለዱንያችንም የሚበጀንን መንገድ አግራራልን። ጌታችን ሆይ! እውቀታችንን ጨምርልን፤ ሰርተን የምንቀይርበትን ጉልበትና ሃላል ሪዝቅን ስጠን።
ያ ረህማን...! ስምህን ስንጠራው ልባችን የሚፈራ፣ ትዕዛዝህን ስንሰማው ወዲያው የሚታዘዝ የሚያምር #አኽላቅ ወፍቀን። ካንተ ውጪ ማንም የማይሰማውን የ
አሚን ያረብ
𝐁𝐈𝐋𝐀𝐋 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀ለፈገግታ😁
▢ አንድ ወጣት ካገባ በኋላ እናቱ ወደ እሱ መጥታ፦ 'ልጄ ሆይ! ሚስትህ ቀኑን ሙሉ ተኝታ እኔ ደግሞ ማብሰልና መጥረግ ደከመኝ፤ የቤት ስራ እንድታግዘኝ ንገራት'😭 አለችው።
እሱም፦ 'እማዬ እሷን ቀጥታ ለመናገር አፍራለሁ፤ ግን አሪፍ ዘዴ አለኝ!' አላት።
▢ 'ጧት ሲነጋ መጥረጊያውን ይዘሽ መጥረግ ጀምሪ፤ እኔ ደግሞ መጥቼ "እማዬ እኔ እያለሁ #አንቺ_አትጠርጊም" ብዬ መጥረጊያውን እቀማሻለሁ። አንቺ ደግሞ "አይ ልጄ አንተ ወንድ ነህ፣ እኔ እያለሁ አትጠ
እቺን ነበር ማግባት🤣🤣🤣🤣

Amin welahi👌👌