Web appOpen in Telegram
CCHRIST TUBE - ETH🇪🇹
CHRIST TUBE - ETH🇪🇹
@Christ_Tube · channel · Crypto · indexed since 2026-07-10 Statistics

Statistics of the channel “CHRIST TUBE - ETH🇪🇹”

Channel: 25,077 subscribers, growing 0.2% a week, cited by 3 venues in 30 days.
Posts a channel publishes as itself are not part of the search index, so reach, ER and post charts may be missing here. Subscribers, growth and citations are counted for every channel. How we count →
25,077subscribers±0 in a day · +49 in a week
no dataposts in 30 days
no dataaverage post reach
no dataER — reach to subscribers
3venues cited it in 30 days9 all time
4,282posts in the index12,913 total in Telegram
2018-09-22first post
#507 591catalog rank#16 960 in topic · #3 121 in language

Subscribers 25,077

history since 2026-09-29
2026-09-292026-10-07

Audience checkhow we check

Not enough data to checkToo few posts with views in 30 days to compare

Posts per day

max 7
2026-07-102026-10-07

Average post reach by day

max 3,310
2026-07-102026-10-07

When it posts (UTC, 90 days)

036912151821MoTuWeThFrSaSu

What it posts (90 days)

photos37%
text30%
polls18%
audio16%

Most forwarded posts in 30 days

The channel's posts other venues forwarded most; the text comes from the forwarded copies.
#የማለዳ_ቃል 🌤 እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም። — ኦሪት ዘዳግም 32:12 So the LORD alone did lead him, and there was no strange god with him. — Deuteronomy 32:1 መልካም ቀን ! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE forwarded by 2 venues · 2026-10-01 18:12 UTC#የማለዳ_ቃል 🌤 የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም። — ወደ ሮሜ ሰዎች 11:33 መልካም ቀን ! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILYforwarded by 1 venue · 2026-09-14 04:52 UTCብስለት “ክርስቶስ በእምነት በልባችሁ ይኑር።” — ኤፌሶን 3፥17 ብስለት ማለት ዕድሜ መጨመር ብቻ አይደለም። ብስለት ማለት ብዙ ነገር ማወቅ ብቻም አይደለም። እውነተኛ መንፈሳዊ ብስለት ማለት ኢየሱስ በልባችን ውስጥ የሚያድርበትን ቦታ መስጠት፣ እርሱም ሕይወታችንን እንዲመራ መፍቀድ ነው። ሰው መጽሐፍ ቅዱስን ብዙ ሊያውቅ ይችላል፤ ብዙ ሊጸልይforwarded by 1 venue · 2026-09-08 19:11 UTC#የማለዳ_ቃል 🌤 " ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድእንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።"   — ዘዳግም 33፥26 መልካም ቀን ! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILYforwarded by 1 venue · 2026-09-10 04:00 UTCክፍል 11 “ምላስህን ጠብቅ” አንድ ቃል ሰውን ሊያነሳ ይችላል፤ ሌላ ቃል ደግሞ ሊሰብረው ይችላል።ስለዚህ ክርስቲያናዊ ሕይወት የምንሠራውን ብቻ ሳይሆን የምንናገረውንም መጠበቅ ይጠይቃል። “ሞትና ሕይወት በምላስ እጅ ናቸው፤ የሚወዱትም ፍሬውን ይበላሉ።” — ምሳሌ 18፥21 📖 ቃልህ ምን ያደርጋል? አንድ ሰው ተስፋ ቆርጦ ሲመጣ፣“ትችላለforwarded by 1 venue · 2026-09-13 17:18 UTC#Spiritual_speech 🗣 ❞እግዚአብሔር የወደቅን እለት ሳይሆን እየወደቅን ያለን ዕለት ያውቃል ውድቀቶቻችን የኛን ህይወት ሊያበላሹ በፍፁም አይችሉም ነገር ግን መጥፎ ውሳኔዎች ሊያበላሹት የሚችሉበት ህሳቤ ከፍ ያለውን ድርሻ ይይዛል !❞ ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው ➥ @CHRIST_TUBE ➥@CHRISTFAMILY ሼር በማድረግ ለሌሎች ያforwarded by 1 venue · 2026-09-26 19:19 UTC#የማለዳ_ቃል 🌤 "አሁን ግን የሚበልጠውን እርሱም ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ። ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካቸው ተብሎ ሊጠራ በእነርሱ አያፍርም፥ ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና።"     — ወደ ዕብራውያን 11:16 መልካም ቀን ! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILYforwarded by 1 venue · 2026-09-27 04:37 UTCእግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ይቅር ሲል ያለፈውን እረስቶ ሲወድ ያለ ምክንያት ሲቀርብ ላይርቅ ሲመጣ ላይሄድ ሁፍ በቃ እግዚአብሔር  እግዚአብሔር ነው! ቃላቶች የሉኝም እወድሃለሁ ❤❤❤❤! ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው SHARE | @CHRIST_TUBE SHARE | @CHRISTFAMILYforwarded by 1 venue · 2026-09-22 14:21 UTC

Badge for your website

An image with the venue's fresh numbers linking to its statistics — paste the code into your site or README.

ChatCrawler

Similar venues

catalog data as of 07.10.2026 15:59 UTC · Updated: 2026-10-07 21:39 UTC · How we count →

Whole catalog

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog · Search · How we count