Channel: 0 subscribers, cited by 3 venues all time.
Posts a channel publishes as itself are not part of the search index, so reach, ER and post charts may be missing here. Subscribers, growth and citations are counted for every channel. How we count →
About the channel
Key numbers
0
subscribers
0
venues cited it in 30 days
3 all time
Catalog rank: #10 471 720 · #225 648 in category · #35 613 in language
Audience
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
ነሃሴ 13/2018 ለቀድሞው ዲናችን ለመምህር ሆነልኝ ሀይሉ የተበረከተ የላቀ ምስጋና መምህር ሆነልኝ ሀይሉ በዲንነት ቆይታቸው ወቅት ለሕግ ትምህርት ቤታችን እና ለተማሪዎቻችን ላበረከቱት ሁለገብና የማይተካ አስተዋፅኦ ማኅበራችን በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የሕግ ማኅበረሰብ ስም የላቀ ምስጋናውን ያቀርባል። መምህር ሆነልኝ ለኮሌጃችን ተማሪዎች ከዲንነት ኃላፊነት ባሻገር ለ…ማህበራችን ለእስልምና እምነት ተከታይ የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች,መምህራን እና ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ለ 1447ኛው የዒድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ ማለት ይወዳል። በዓሉ የሰላም,የደስታ እና የአብሮነት እንዲሆንላችሁ ይመኛል። 🌙🌙🌙ኢድ ሙባረክ 🌙🌙🌙 @dbulsaየእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ማህበረሰብ፤ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም በዓለም ዙሪያ ለምትገኙ ሙስሊሞች በሙሉ፡ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ዩኒቨርሲቲያችን ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል። የዘንድሮው የዒድ አል-አድሃ…በመድረኩ ተጋባዥ እንግዳ የነበሩት የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ረዳት ፕሮፌሰር አያሌው በርካታ ሀሳቦችን የተናገሩ ሲሆን መሰል የመድረክ ፕሮግራሞች መዘጋጀታቸው ተማሪዎች የተሻለ በራስ መተማመን እንደዚሁም እውቀት እንዲገነቡ ሚናቸው ከፍተኛ መሆኑን ገልፀዋል። ረዳት ፕሮፌሰር አያሌው በማንኛውም ጊዜ ተማሪዎች ለሚያደርጉት የመድረግ ክርክሮች እርዳታቸውን ከጠየቁ በሙያቸው ለማገዝ ዝግጅ…የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች ማህበር ከዩኒቨርሲቲው ህግ ኮሌጅ ጋር በትብብር ያዘጋጀው የመድረክ ላይ ክርክር ዛሬ ጠዋት ተካሂዷል። የመድረክ ክርክሩ በኢትዮጵያ ፌደራሊዝም ስርዓት ላይ ትኩረት ያደረገ ሲሆን ተከራካሪ ተማሪዎች የኢትዮጵያን ነባራዊ የታሪክ,የፖለቲካ,የህግ ሁኔታ ከአለም አቀፍ ልምዶች ጋር አጣምረው ሞግተዋል። በፕሮግራሙ የህግ ኮሌጅ ዲን ዶክተር…ለሁሉም የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በነገው እለት በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች መካከል የወቅቱን የኢትዮጵያ የፌደራሊዝም ስርዓት መሰረት ያደረገ የመድረክ ላይ ክርክር ይካሄዳል። በመድረክ ላይ ክርክሩ ሀገራችን ኢትዮጵያ ስለምትከተለው የፌደራሊዝም ስርዓት አንኳር ነጥቦች ክርክር ይደረግባቸዋል። በህግ መምህሩ ዶ/ር ያሬድ አማካሪነት እና በደ/ብ/ዩ የህግ ተማሪ…All posts →Similar venues — Universities & students
T
Tikvah-University
Temari News
🇪🇹ኢትዮ University
Ministry Of Education News
Ethiopian Digital Library
Ministry of Education Ethiopia
@TikvahUniversity
channel394 410 subscribersamT@TemariNews
channel130 219 subscribers1 posts/wk1 authors/wkam🇪@ethiouniversity1
channel154 209 subscribersamM@Tmhrt_Minister0
channel253 856 subscribersamE@Ethiopian_Digital_Library
channel98 976 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamM@ethio_moe
channel169 130 subscribersamHistory
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
12.10.2026first seen · «Debre Berhan University law students association» @DBULSA
19.05.2025«Debre Berhan University law School Association» → «Debre Berhan University law School association» · from the venue's own feed
02.06.2024created as «Debre Berhan University law School Association» · from the venue's own feed
Archive by month · 19
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →