ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app

ከአምስት ዓመት በላይ ተዘግቶ የቆየ የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ህንፃ ማሠሪያ ማኅበር ✝⛪

28 739 members
15 August 2026
🕊 † እንኳን ለታላቁ ጻድቅና ገዳማዊ አባ ዓቢየ እግዚእ ዓመታዊ የተአምር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። † † በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ! † † 🕊 ጻድቅና ገዳማዊ አባ ዓቢየ እግዚእ 🕊 † † አባ ዓቢየ እግዚእ የተወለዱት በ፲፬ [14]ኛው መቶ ክ/ዘመን ትግራይ ተንቤን [መረታ] ውስጥ ነው:: የተባረኩ ወላጆቻቸው ያፍቅረነ እግዚእ እና ጽርሐ ቅድሳት ይባላሉ:: አጥምቀው "ዓቢየ እግዚእ" ሲሉ ስም ያወጡላቸው የወቅቱ ጳጳስ ሰላማ መተርጉመ መጻሕፍት ናቸው:: ትርጉሙም 'በጌታ ዘንድ ታላቅ ሰው' ማለት ነው:: ዓቢየ እግዚእ በሕፃንነታቸው ሌሊት ሌሊት ባሕር ውስጥ ሰጥመው ሲጸልዩ አድረው ቀን ቀን እየተማሩ ብሉይ ከሐዲስ ጠነቀቁ:: ገና በወጣትነታቸው ወደ ታላቁ መነኮስ አቡነ መድኃኒነ እግዚእ [ደብረ በንኮል] ሔደው መንኩሰዋል:: በገዳሙ በጾም: በጸሎትና በስግደት ተወስነው ከኖሩ በኋላ ወደ ዋልድባ ሔደው የተሰወረች ቤተ ክርስቲያን አግኝተዋል:: በጊዜው በአርባ ቀን አንዲት ቅጠል ብቻ ለቁመተ ሥጋ ይበሉ ነበር:: ከዚያም ወደ ሃገራቸው ተንቤን ተመልሰው ዛሬም ድረስ ድንቅ ሆኖ የሚታየውን ገዳም መሥርተው ብዙ መናንያንን አፍርተዋል:: ዓቢየ እግዚእ ገዳማዊና ጻድቅ ብቻ ሳይሆን ሐዋርያዊ አባትም ነበሩ:: ከትግራይ እስከ ደንቢያ ደግሞ ሃገረ ስብከታቸው ነው:: አንድ ጊዜ ደቀ መዛሙርትን አስከትለው ለስብከት ሲንቀሳቀሱ ተከዜ ወንዝ አካባቢ ደረሱ:: ቀኑ ነሐሴ ፲ [10] ነውና ተከዜ እስከ ገደፉ ሞልቶ ለሦስት ቀናት ባለመጉደሉ ከአንድ ሺ በላይ ሰዎች ሲያለቅሱ ደረሱ:: ጻድቁ በአካባቢው የነበሩት ኢ-አማንያን [አሕዛብ] ቢሆኑም ራርተዋልና "አምላከ ሙሴ" ብለው ጸልየው ወደ ጥልቁ ውስጥ ገቡ:: ቅዱስ ሚካኤል አብሯቸው ነበርና ተከዜ ግራና ቀኝ ተከፍሎ መሃሉ የብስ ሆነ:: ይሕን ድንቅ ያዩ ከዘጠኝ መቶ አርባ በላይ አሕዛብም አምነው በጻድቁ እጅ ተጠምቀዋል:: ይሕም ዘወትር ነሐሴ ፲ [10] ቀን በቤተ ክርስቲያናቸው [ጐንደር] ይከበራል:: ከዚያም እያስተማሩ ጐንደር ደረሱ:: ያኔ ጐንደር በቀሃና አንገረብ ወንዞች የታጠረች አንዲት መንደር ነበረች:: ጻድቁ ቀን ቀን እየሰበኩ ማታ ዛሬ ቤተ ክርስቲያናቸው የታነጸበት ሥፍራ ላይ ሲጸልዩ ያድሩ ነበር:: በዚያ ዘመን ጐንደር ውስጥ ጅብ: እባብና መሠል አራዊት ገብተው ሕዝቡን ጨረሱት:: ይሕንን የተመለከቱት አባ ዓቢየ እግዚእ ወደ እግዚአብሔር አለቀሱ:: በፍጹም ልባቸውም ስለ ሕዝቡ ለመኑ:: የለመኑትን የማይነሳ ጌታ ወደ ጻድቁ ቀርቦ "በስምሕ የተማጸኑ: በቃል ኪዳንህ ያመኑ: በምድር አራዊት አይሠለጥኑባቸውም:: በሰማይም እሳትን አያዩም:: ጐንደርንም አራዊት ገብተው ሰውን አይጐዱም::" ብሏቸው አርጓል:: ጻድቁም የወንጌል አገልግሎታቸውን ፈጽመው ወደ ገዳማቸው ተንቤን ተመልሰዋል:: ይሔው እኛ ምን ብንከፋ: ጻድቁንም ብንረሳቸው እግዚአብሔር ግን ዛሬም በጻድቁ ምልጃ ከተማዋን ጠብቆ ይኖራል:: ነገን ደግሞ እርሱ ያውቃል:: ዛሬ ቤተ ክርስቲያኑ የታነጸበት ቦታ [ጎንደር ቀበሌ ፱ [09] ኪዳነ ምሕረት] ጻድቁ የጸለዩበት ቦታ ነው:: እንኳን በወርኀዊ በዓላቸው [በ፲፱ [19] ይቅርና በዓመታዊ በዓላቸው [ግንቦት ፲፱ [19], ነሐሴ ፲ [10] እንኳ ለንግስ የሚመጣው ሰው ቁጥር ያስተዛዝባል:: አባ ዓቢየ እግዚእ በገዳማቸው ተንቤን ለብዙ ዘመናት በቅድስና ኑረው: ሦስት ሙታንን አስነስተው: ብዙ ድውያንን ፈውሰው: ብሔረ ብጹዓንን ጎብኝተው: የድኅነት ቃል ኪዳንም ተቀብለው: በመቶ አርባ ዓመታቸው ግንቦት ፲፱ [19] ቀን አርፈዋል:: የጻድቁ ክብር ለ
Аудио
[ ስንክሳር ነሐሴ - ፲ - ] .mp3 · 9.5 MB · click to show
Фотография
click to show
H
I
አሜን ጽንዕት በድንግልና ሥርጉት በቅድስና  እመቤታችን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን ።አእምሮውን ልብዎውን ጥበቡን በልቦናችን ሳይብን አሳድሪብን 🤲🤲🤲 እመቤታችን ጣዕሟን ፣ፍቅሯ ጸጋዋና በረከቷ ይደርብን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲 አሜን ጽንዕት በድንግልና ሥርጉት በቅድስና  እመቤታችን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን ።አእምሮውን ልብዎውን ጥበቡን በልቦናችን ሳይብን አሳድሪብን 🤲🤲🤲 እመቤታችን ጣዕሟን ፣ፍቅሯ ጸጋዋና በረከቷ ይደርብን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
#መዝሙር_ትርጓሜ_ዘሰንበት | #ዛቲ_ይእቲ ዛቲ ይእቲ ማርያም፤ ለክርስቲያን ዕረፍት የተባለች የመለኮት ማደሪያ የተባለች ድንግል ማርያም ነች። ማኅደረ መለኮት አላት ንስጥሮስ ምንም ቢረታበት ሕስወኬ ትሰመይ ቅድስት ድንግል ወላዲት አምላክ ወአማን ትሰመይ ወላዲት ሰብእ ብሎ ክዶ ነበር ድንግል ማርያም ግን ሰማይን ከነግሱ ምድርን ከነልብሱ ወስኖ ገቶ የያዘ የክርስቶስ እናት ናትና የመለኮት ማደሪያ የክርስቶስ እናት የተባለች ድንግል ማርያም እርስዋ ናት አለ። እንተ ተሰምየት ሰንበተ ክርስቲያን አላት ጌታ በሰንበተ ክርስቲያን በዕለተ እሁድ ታላላቅ ሥራዎችን ሰርቷል ጽንሰቱ፣በደብረታቦር ምስጢረ መለኮት መግለጹ ፣ ትንሣኤው ፣ መንፈስ ቅዱስ መላኩ በዚህ ዕለት ነው ይህም ለምዕመናን ዕረፍት ሆኖቸዋል ድንግል ማርያምም ለክርስቲያኖች ሁሉ ዕረፍት ናት ስለዚህ እንዲህ አለ በዚያውም ላይ ምንም እርሱ ታላላቅ ስራዎችን በዚህ ዕለት ቢሰራም የሠራው ከእርሷ በነሣው ሥጋ ነውና ዕለተ ሰንበት ይላታል። በከመ ይቤ ዳዊት በመዝሙር፤ ቅዱስ ዳዊት በመዝሙሩ እንደነገረን አንሳዕኩ አዕይንትየ መንገለ አድባር፤ አይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ የጨነቀው ግራ የገባው ሰው ወደ ላይ ወደ ላይ አይኑን ያቀናል እርሱም ስለ ድኅነቱን ሲያስብ ሲጨነቅ እንዲህ አለ። አድባረ ድኁኃን ተሰምየት ዛቲ ይዕቲ ቅድስት ድንግል የጸናች ተራራ የተባለች ቅድስት ድንግል ማርያም ናት ድንግል ማርያም በነፍስ በሥጋ በውስጥ በአፍኣ ድንግል ናት በዚያውም ላይ በትንቢተ ነቢያት የጸናች ናትና የጸናች ተራራ ይላታል ድንግል ማርያም መመረጧን ያጸናች እናት ናት በዚህ ዓለም ብዙ መመረጣቸውን ያበላሹ ከተመረጡ በኋላ እንደተመረጡ ያልኖሩ ብዙዎች ናቸው እርሷ ግን መመረጧን አጽንታለችና አድባረ ድኁኃን ይላታል። ተዓቢ እምኩሉ  ፍጥረት፤ እንዲህ ነውና ድንግል ማርያም ከሁሉ ፍጥረት ትበልጣለች መመረጧን ያጸናች ድንግል ፣ እናትም ድንግል ሆና የተገኘች ድንግል ፣ ከሦስቱ ቅዱስ ለአንዱ ቅዱስ ማደሪያ የሆነች ድንግል ፣ አምላክን የወለደች ድንግል ናትና ከሁሉ ፍጥረት ትበልጣለች። ኢያውዓያ እሳተ መለኮት ነደ መለኮቱ ያላቃጠላት እርሷ ብቻ ናትና ከሁሉ ፍጥረት ትበልጣለች መላእክት እንኳን መሸከም ፊቱን አያዩትም ለተልእኮ ከፊቱ ሲቀርቡ እንኳን በክንፋቸው ፊታቸውን ሰውነታቸውን ሸፍነው ነው እርሷ ግን ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን ነደ መለኮትነቱ ሳያቃጥላት ተሸክማዋለችና ከሁሉ ፍጥረት ትበልጣለች።
47 ·
𝒟
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Видео
10.3 MB · click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
የዳቢ ቅዱስ ሚካኤልን ታቦተ ህግ ከመሰደድ እናድነው *** መልእክቱን #share በማድረግ ለብዙኃን እንዲደርስ እናድርግ ይህ በከፋ ሀገረስብከት በገጠሪቷ መንደር ከተተከሉ አብያተክርስቲያናት መሃከል አንዱ የሆነው  የዳቢ ቅዱስ ሚካኤል ህንጻ መቅደስ ነው። የህንፃ መቅደሱ መሰረት ውሃ እያመነጨ ሙሉ በሙሉ አገልግሎት እንዲቋረጥ ሆኗል። ቤተክርስቲያኒቷም መሰረቱ ላይ ከሚመነጨው ውሃ የተነሳ የቅኔ ማህሌቱ ግርግዳ ወደ ጎን አጋድሎ ሊወድቅ ተቃርቧል። የአከባቢው ምዕመናንን እና አገልጋይ ካህናቱ ህንጻ መቅደሱ ድንገት መንበሩ ላይ ከመደርመሱ በፊት ታቦተ ሚካኤልን ከመቅደሱ አውጥተው ቅርብ ወዳለ የወረዳ ከተማ አጥቢያ ተሶዶ በጊዚያዊነት እንዲቆይ ወይም መጠነኛ መቋኞ መቅደስ በማነጽ በጊዚያዊነት ከነባሩ መቅደስ በማውጣት በእዛ እንዲያርፍ ለማድረግ ወስነው በተማጽኖ እንባ አሳውቀውኛል። እነሱ የምፈልጉት ገንዘብ ሳይሆን የግንባታ እቃዎች ገስታችሁ እንድትሰጡት ነው  ፌሮ ብረት ቆርቆሮ እና ድንጋይ የምገዛ ሰው ተገኝተዋል እንግዲህ የቅዱስ ሚካኤል ውለታ ያለባችሁ፣ከሊቀ መላእኩ ጋር ልዩ ፍቅር ያላችሁ የመላእኩን ማረፍያ ትሰሩ ዘንድ እንማጸናለን። *** የዳቢ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ህጋዊ የሂሳብ ቁጥር ንግድ ባንክ ....1000490355228 *** ስለ ሊቀ መላእኩ ! ስለ ቅዱስ ሚካኤል https://t.me/DabiKidusMikael
I
1 ያሬዶ ከቤቱ 4000ሺ በር✅ 2 ወለተ ሰላሴ ከቤቱ 5000ሺ ብር✅ 3  የሰንበት ተማሪዎች ልብስ እችላለሁ ወለተ ማርያም 4 መጋረጃ እና መስቀል ወይንሽት 5  ከቤቱ ኖርዶስ 300 ሪያል✅ 6  በወይንሽት በኩል 100 ሪያል 7 ፀዳለ ማርያም 5000 ሺ 8 መቅደስ ከ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወ ሰማዕቷ ቅድሰት አርሴማ ማኀበር  2000✅ 9 ሳራ ቤተክርስቶፎር 5000 ሺ✅ 10 አይኒዬ ከቤቱ 10,00ሺ✅ 11መቅዲዬ ወለተ እግዚአብሔር  4000ሺ 12 ማህበረ ሰማዕቱቅ. ጊወርጊስ 100ሪያል✅ 13 በማህበረ ፃድቃን ስም  ወለተ ሚካኤል  200 ሪያል✅ 14 አይኒዬ ድጋሚ 10,00ሺ✅ 15 ዝናሽ ከማህበራችን 10,00ሺ 16 መሲ እህተ ማርያም 10,00ሺ✅ 17 የሺዬ ከማህበራችን 10,00ሺ✅ 18 ወለተ ስላሴ በአባታችን ሰም 10,00ሺ✅ 19 አባታችን ረቢ 5000ሺ 20 ሀኒዬ ከማህበራችን 100 ኢሮ✅ 21 በቅድሰት ኪዳነምህረት ሰም   10,00ሺ 22 ኤደን ከቤቱ 1000ሺ✅ 23 መቅዲ የአርሴሜ  ከቤቱ 10..000ሺ✅ 24 ከማህበረ ፃድቃኔ  ፀጌ ማርያም 3000ሺ✅ 25 ወለተ ትንሳኤ በቅድሰት ኪዳነምህረት ሰም 5,000ሺ✅ 26 ከኛ ማህበር ተመስገን አምላኬ 150,00ሺ✅ 27 ዘተዋህዶ ኪዳነምህረት ማህበር ሰም እነ ኤልዳና 180,00ሺ✅ 28 ወለተ ሰማይት ከማህበረ ፃድቃኔ 5000ሺ 29 ሀይማኖት ከማህበረ  እፃነ ቄርቆስ ሰም 2000ሺ ✅ 30 ወለተ ማርያም በማህበረ ቂርቆስ ወኢየሉጣ ማህበር ስም 5000ሺ 31 ስደቱ ማህተቤን አጠበቀው ማህበረ ቂርቆስ  5000ሺ✅ 32 ማህበረ ነኔዋ ስም 67ሺ ስልሳ ሰባት ሺ🥰🥰🥰 33 በማህበረ ቂርቆስ ኢየሉጣ ወለተ ሀና 5000ሺ ✅ 34 ያሬዶ በድጋሚ  ከቤቱ 3000ሺ✅ 35 እታፈር ከቤቱ 10,00ሺ✅ 36  ፍቅርተ ማርያም ከማህበረ ቂርቆስ ወየ ሉጣ 100 ሪያል✅ 37 ዲ/ን አፈወርቅ 2000ሺ 38 ናርዶስ ከማህበራችን 2000ሺ✅ 39 መአዛ ከቤቱ 200 ሪያል 40 ወለተ ሰንበት ከኛ ማህበር 100 ሪያል✅ 41 ወለተ ሰማያት ከፃድቃኔ ማህበር ደጋሚ 3000ሺ 42 ሀኒዬ ከማህበራችን 30,000ሺ✅ 43 ሀኒዬ ከቤታችን በምስራቅ ሰም 5000ሺ✅ 44 ወለተ እግዚአብሔር ከቤቱ 5000ሺ✅ 45 ትህትና ወለተ ሰማእታት ከማህበረ ፃድቃኔ 3000ሺ✅ 46 በማህበረ ቂርቅስ ወይሉጣ ሰም ወለተ ማርያም ትግስት 5000ሺ 47 ደሜ የማርያም ከማህበረ ክርስቶፎር 5000ሺ✅ 48 ዲ/ን ሰለሞን ከማህበራችን 1000ሺ✅ 49 ያሬዶ ከማህበራችን በድጋሚ 3000ሺ✅ 50 መምህር ጳውሎስ 1000ሺ✅ 51 ሜሮን በመሲ ሰም 2000ሺ✅ 52 በማህበረ ፃድቃኔ ሰም 90,00ሺ✅ 53 ፅጌ ማርያም ከቤታችን 5000ሺ✅ 54 ወለተ ስላሴ በመምህር ዳዊት ስም ከቤቱ 2000ሺ✅ 55 አንድ እህታችን ሰለት ጥላ 56 ገብረመድኅን 1000✅ 57 ከቤተ ድንግል ማርያም 2000✅ በ12 የተመዘገበው👇👇👇👇 58 ዶክተር ቲጂ ከቤቱ 3000ሺ 59 ሀይማኖት ከቤቱ  50 ኢሮ 60 ቤቲ ከኛ ማህበር 5000ሺ✅ 61 ራሂል በመሲበኩል 3000ሺ✅ 62 ገብረ ሰማአት 4000ሺ✅ 63 ከቤቱ መስዬ በድጋሚ 5000ሺ✅ 64 ኤፍታህ ወለተ ገብርኤል 5000ሺ 65 (ወለተ መስቀል )የስዉሯ ማርያም 5000ሺ✅ 66 አይኒዬ ለኤርሴ 5000ሺ +በአባታችን ረቢ ሰም 3000ሺ +ቢያሬድ 2000ሺ✅ 67 ዝናሽ ከቤቱ 5000ሺ✅ 68 ፈለቀ 500 69 ዶክተር ቲጂ በድጋሚ 2000ሺ 70 ቤቲ ከቤቱ 1000✅ 71 ዲ/ን ኤፍሬም
Архив по месяцам
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog