Replymessage unavailable
ክርስትያንማ ክርስትያን ነን በ40ናበ80 ቀን ተጠምቀን የእግዚአብሔር ልጅነት አገኘን አው ቃሉ አልጠበቅንም ህጉን አላከበርንም ይሆናል ግን አባትነቱን አልካድንም ልጅነትን አልነፈገንም የመመለሻ በር ከፈተልን እንጂ የምን መምሰል ነው ካፈርንም በሀጥያታችን እንፈር በክርስትና መምሰል የለም መሆን ነው ።
Вся лента · оригинал в Telegram
A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.
Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog