Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
Фотография
click to show
click to show
🙏 የእርዳታ ጥሪ 🙏
"የተከበራችሁ በዚህ ግሩፕ የምትገኙ ወንድሞችና እህቶች፤ የእግዚአብሔር ሰላምና ጸጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
በጅማ ዞን፣ ጦላይ ወረዳ የቅዱስ ባለወልድ እና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንድነት ገዳም ከተመሠረተ 10 ዓመታት ቢሆነውም፣ እስካሁን ድረስ የቤተ ክርስቲያኑ ግንባታ በምዕመናን መዋጮ ብቻ እየተከናወነ ይገኛል።
በአካባቢው የኦርቶዶክስ ምዕመናን ቁጥር አነስተኛ በመሆኑና ገዳሙም ቋሚ የገቢ ምንጭ ስለሌለው የግንባታው ሥራ በብዙ ችግር ውስጥ ይገኛል።
ስለዚህ ለእግዚአብሔር ቤት ቀናኢ የሆናችሁ ሁሉ፣ በአቅማችሁ መጠን የምታደርጉት እገዛ ለዚህ ቅዱስ ሥራ ትልቅ ድጋፍ ይሆናል። ትንሽ ቢሆንም ከልብ የሚሰጥ እርዳታ በእግዚአብሔር ፊት ታላቅ ዋጋ አለው።
"እያንዳንዱም በልቡ እንደ አሰበ ይስጥ፤ በደስታ የሚሰጥን እግዚአብሔር ይወዳል።" (2ኛ ቆሮንቶስ 9፥7)
የእርዳታ መላኪያ መረጃ
የንግድ ባንክ፡ 1000295111098 ባለወልድና አቡነ ገብረመንፈስ ወቅዱስ አንድነት ገዳም
ዳሽን ባንክ፡ 5821674171011 ባለወልድና አቡነ ገብረመንፈስ ወቅዱስ አንድነት ገዳም
"የእግዚአብሔርን ቤት ማነጽ የሁላችንም የበረከት እድል ነው። የምታደርጉትን ቸርነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይክፈላችሁ፤ የተሰጠውም ለብዙዎች የጸሎት ምክንያት ይሁን።" እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ። አሜን።
880 ·