English
Open in Telegram
DDr. Eyob Mamo

Dr. Eyob Mamo

@Dreyob · channel · Education · indexed since 2026-07-19
79 029subscribers
5 448average post reach
6.9%ER — reach to subscribers
108posts in 30 days
Active channel: 108 posts in the index in 30 days, reach ≈6.9% of the audience, audience is stable, cited by 4 venues in 30 days.

About the channel

የግል እድገት ምክሮች፣ የስነ-ልቦና ትምህርቶች እና የመጽሐፍ ንባብ ውይይቶች።

What the channel writes about

  • Educational content on counseling skills, techniques, and practical methods for effective guidance.
  • Monthly book reading challenges focused on personal development, self-mastery, and emotional growth.
  • Discussions on psychological topics, including coping mechanisms, conflict resolution, and relationships.
  • Professional training opportunities covering digital skills, freelancing, and career development.

Description in Telegram

Life skill development! You can contact me @DrEyobmamo
ID1455644651

Key numbers

79 029
subscribers
24 h±0
7 days+56
30 days−109
5 448
average post reach
6.9%
ER — reach to subscribers
108
posts in 30 days
≈ 3.6 a day
indexed through Oct 23
4
venues cited it in 30 days
30 all time
Catalog rank: #22 012 · #1 328 in category · #162 in language

Audience

Subscribers 79,128

history since 2020-02-12
2020-02-122026-10-31
+567 days
−10930 days
−1073 months
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

ሁለቱ አድካሚ ነገሮች! 1. የሚያደክመን ሰዎች ስለ እኛ የሚያስቡት ሳይሆን፣ ስለ እኛ ምን እንደሚያስቡ መጨነቃችን ነው! ሌሎች ሰዎች ስለ እኛ ያላቸው አስተያየት የእኛን ስሜታዊ ሰላም የግድ መቆጣጠር የለበትም። ብዙ ጊዜ የሚያደክመን እውነተኛው አስተያየታቸው ሳይሆን፣ ምን እያሰቡ ይሆን ብለን የምንገምተውና የምንጨነቀው ነገር ነው። ሁሉንም ለማስደሰት፣ ከትችት ለመሸሽና ሌሎች ሰ…“የምክር አሰጣጥ ክህሎቶች እና ዘዴዎች” (Counseling Skills and Techniques) የተሰኘው ስልጠና ሶስት ኃሙሶች ይቀሩታል፡፡ የስልጠናው 2 ክፍል ዛሬ ይሰጣል በመቶ የሚቆጠሩ ሰልጣኞች በመሳተፍ ላይ ናቸው! በተለያየ ምክንያት join ያላደረጋችሁ አሁን ያንን በማድረግ መቀጠል ትችላላችሁ፡፡ ለሰልጣኞች የተዘጋጀው telegram group ውስጥ የመጀመሪያውን ክፍል የ…ሁለቱ የጥበብ ጥያቄዎች! አንዳንድ ጊዜ ነገሮች ወዲያውኑ የተሻሉ ማድረግ እንችላለን፤ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ነገሮች የበለጠ እንዳይባባሱ ትክክለኛውን እርምጃ መምረጥ እንችላለን። እነዚህን ሁለት የጥበብ መንገዶች ለመለማመድ መጠየቅ የምንችላቸውን ሁለት ጥያቄዎች እንመለከታለን፡፡ 1. ነገሮችን የተሻሉ ለማድረግ ምን ማድረግ እችላለሁ? ዛሬ ሁኔታዎችን፣ ግንኙነቶችን፣ ሥራን …ክፍል ሁለት ነገ ይቀጥላል!!! “የምክር አሰጣጥ ክህሎቶች እና ዘዴዎች” (Counseling Skills and Techniques) የተሰኘው ስልጠና ሶስት ኃሙሶች ይቀሩታል፡፡ በተለያየ ምክንያት join ያላደረጋችሁ አሁን ያንን በማድረግ መቀጠል ትችላላችሁ፡፡ ለሰልጣኞች የተዘጋጀው telegram group ውስጥ የመጀመሪያውን ክፍል የ audio ቅጂና የ pdf note ታገኛላችሁ፡፡ …የሚያከብሯችሁ ሰዎች! 1. ጊዜያችሁን ያከብራሉ ለጊዜያችሁ ዋጋ ይሰጣሉ፤ ያለ በቂ ምክንያትም ቀጥረዋችሁ አይቀሩም፣ በመዘግየት እንድትጠብቁም አያደርጓችሁም፡፡ 2. ድንበራችሁን ያከብራሉ የግል ገደቦቻችሁን ይቀበላሉ፤ የማትፈልጉትን ነገር እንድታደርጉ አያስገድዷችሁም፡፡ 3. ሐሳባችሁን ያከብራሉ ከእናንተ ጋር ባይስማሙም እንኳ ሐሳባችሁ ያዳምጣሉ። 4. ውሳኔዎቻችሁን ያከብራሉ ምክር …የድግግሞሽ ተጽእኖ! ለተወሰኑ ቀናት ወይም ሳምንታት ቅባት፣ ስኳርና የመሳሰሉት ነገሮች የበዛበት ምግብ ብትመገቡ ምንም ላትሆኑ ትችላላችሁ፡፡ እንደዚህ አይነት ምግብን ግን ለወራትና ለአመታት በየቀኑ ብትመገቡ ግን በክብደታችሁና በጤንነታችሁ ላይ ለውጥ መምጣቱ አይቀርም፡፡ ለተወሰኑ ቀናት ወይም ሳምንታት በስራ፣ በማሕበራዊ ግንኙነትና በመሳሰሉት ሁኔታዎች ውጥረት ውስጥ ብታሳለፉ ምን…All posts →

Similar venues — Self-improvement & productivity

Browse the whole topic «Self-improvement & productivity» →

Archive by month · 95

catalog data as of 2026-10-31 08:49 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count