ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 🇪🇹

19 360 members
22 August 2026
I
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
815 ·
24 August 2026
Фотография
click to show
ዛሬ ሰኞ በሐዋሳ በእናት ቃለሕይወት ቤተክርስቲያን ከ 3:00 ስዓት የሚጀምር በኦርቶዶክስ ኢቫንጀሊዝም ላይ ያተኮረ ልዩ ስልጠና በቲክቶክ በምናውቀው ወንድም ቃሌ(መፅሐፍ ቅዱሳዊ) አማክኝነት ስለሚሰጥ ተገኝታችሁ እድሉን ተጠቀሙ
725 ·
I
Фотография
click to show
ዛሬ አሁን በሐዋሳ #CAMPUS #BRIDGE
786 ·
25 August 2026
I
ሰላም ነገ ዕሮብ ከ 2:30 ጀምሮ ማረሚያ ቤት የጥየቃ እና የእግር ኳስ ዉድድር አለ ይህ ፕሮግራሙ በ GC CUP የተዘጋጀ ስሆን በነገው ዕለት በሐዋሳ ማረሚያ ጉብኝት ይደረጋል ለዚህም አገልግሎት ድጋፍ ይሆን ዘንድ በቤታችሁ ያሉ አልባሳትን እና ማንኛውንም አይነት ለወጎኞቻችን የሚሆን ነገር ይዘው ይምጡ ወይም ከታች ባለው ስልክ ደውለው ይስጡ ስለ ሚያደርጉት መልካም ተግባር እግዚአብሔር ያክብራችሁ:: +251924334453 ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
636 ·
31 August 2026
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
የህብረት ጊዜ “እግዚአብሔርን ፈልጉት ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።” — መዝሙር 105፥4 ስለ 2018 እግዚአብሔርን እያመሰገንን 2019ኝን ለእግዚአብሔር አሳልፎ መስጠት "በ 2019ኝም የትኛውንም አጋጣሚ ለወንጌል " ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
393 ·
I
Видео
IMG_7266.MOV · 14.9 MB · click to show
እረኛዬ
343 ·
1 September 2026
I
Фотография
click to show
ኢየሱስ ይመጣል አመታዊ የጎዳና ላይ ማራናታ ፕሮግራም በየዓመቱ በኢትዮጵያን ለኢየሱስ የሚዘጋጀው ደረሰ ነሐሴ 30/2018 ቅዳሜ 8:00 ሰዓት በሐዋሳ ታቦር ህይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን በመሰባሰብ ወንጌል እየታወጀ ጉዞ ወደ ፒያሳ ሲዳማ ባህል አደራሽ ፊትለፊት የሚመጣው ኢየሱስ ይታወጃል:: የደም ልገሳም ይኖረናል በሐዋሳ ያላችሁ አጠቃላይ ወንጌል ስርጭት በመገኘት አትርፉ:: ተስፋችን የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ይመጣል:: "የትኛውንም አጋጣሚ ለወንጌል" ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
290 ·
2 September 2026
I
Фотография
click to show
Фотография
click to show
ቲሸርት ይገልጋሉ?? በሐዋሳ በየዓመቱ የሚደረገው የጎዳና ላይ ማራናታ ፕሮግራም ነሐሴ 30/2018 ቅዳሜ መሆኑ ይታወቃል ለዚህም ፕሮግራም የተወሰኑ ልጆች ማራናታ የሚል ቲሸርት የሌለን ማሰራት እንፈልጋለን እያሉ ስለሆነ ምናልባት ሌላም ሰው ማሰራት የሚፈልግ ካለ በማለት ፖስት አድርገናል የአንድ ቲሸርት ዋጋ 350 ብር ስለሆነ እስከ ሐሙስ ምሽት ከታች ባለው አካውንት የተባለውን ብር በመክፈል እና ስልክ በመደወል size በመናገር አገልግሎቱን ተጠቀሙ:: 1000135009068 ብዙነህ በየነ ለበለጠ መረጃ +251949286090
53 ·
Архив по месяцам
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog