Description
Channel: 0 subscribers.
Detailed statistics →catalog data as of 28.10.2026 06:57 UTC
Latest posts
ማሳሰቢያ:-- በምትመጡበት ሰዓት ደረሰኝ የከፈላችሁበትን ይዞ መምጣት ግዴታ ነው ።ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን። ማሳሰቢያ:-- በምትመጡበት ሰዓት ደረሰኝ የከፈላችሁበትን ይዞ መምጣት ግዴታ ነው ።ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የትምህርት አስተዳደር 06/01/2019 ዓ.ም🇪🇹ለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣መምህራን፣ተማሪዎችና የአስተዳደር ሰራተኞች እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም፣በጤና አደረሳችሁ ።አዲሱ ዓመት የሰላም ፣የጤና፣የፍቅር፣የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን ነው ። ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ። 🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻ለኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ወላጆች/አሳዳጊዎች በ2019 ዓ.ም ( የተማሪዎች ስም ዝርዝር ክፍል ደረጃና ሴክሽን(Section) ድልድል እንደሚከተለው ሲሆን የተማሪ የስም ስህተት ካለ ወደ ቢሮ በአካል በመምጣት ማስተካከል ይቻላል።All posts →Typechannel
ID1436960435