Active channel: 73 posts in the index in 30 days, reach ≈18% of the audience, audience is stable, cited by 3 venues all time.
About the channel
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ኦፊሴላዊ የገበያ መረጃዎች፣ የጥራት ሥልጠናዎች እና የዘርፉ ዜናዎች።
Description in Telegram
Ethiopian Coffee and Tea Authority
Key numbers
6 722
subscribers
24 h±0
7 days±0
1 213
average post reach
18%
ER — reach to subscribers
73
posts in 30 days
≈ 2.4 a day
0
venues cited it in 30 days
3 all time
Catalog rank: #228 930 · #1 966 in language
Audience
Subscribers 6,722
history since 2026-10-09
2026-10-092026-11-01
07 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
የደቡብ ምዕራብ ኦሮሚያ ዞን በሆነው በቃርሳ ወረዳ የሻይ ቅጠል ልማት ኢኒሼቲቭን ስኬታማ ለማድረግ የሻይ ቅጠል ችግኝ እንክብካቤ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የወረዳው አመራሮች እና ባለሙያዎች ገልጸዋል። የተለያዩ የግብርና ኢኒሼቲቭዎችን በመተግበር የለውጡ መንግስት የያዘውን ራስን የመቻል እቅድ በማሳካት የብልጽግና ጉዞን እውን እናደርጋለን። Godina Kibba Lixa Oromiyaa …ባለ ልዩ ጣዕም ቡና በዘንድሮው ዓመት 1 ነጥብ 5 ሚሊየን የቡና ችግኝ ለማዘጋጀት ታቅዶ እየተሰራ እንደሚገኝ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ። በዞኑ የቡና ልማት ከሚከናወንባቸው አካባቢዎች አንዱ በሆነው በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ 154 ሄክታር መሬት በቡና የተሸፈነ ነው። ከዚህ ውስጥ 141 ሄክታር ምርት የሚሰጥ መሆኑን የወረዳው ግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ …ዘንድሮ ከ200 ሚሊዮን በላይ የሻይ ችግኞችን ለመትከል እየተሠራ ነው-ረሻድ ከማል (ፒኤችዲ) ጥቅምት 09/2019 በደቡብ ምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ዘንድሮ በ15 ወረዳዎች ከ200 ሚሊዮን በላይ የሻይ ችግኞችን ከ2ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ላይ ለመትከል እየተሠራ መሆኑን በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ የዞኑ አስተዳዳሪ ረሻድ ከማል (ፒኤችዲ) ገለጹ። የሻይ ምርቱ ለገበያ ዝግጁ ሲሆን እሴት…ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን በዌራ ዲጆ ወረዳ ለይኛዉ ጡቃ ቀበሌ በአርሶአደሮች ማሠልጠኛ ማዕከል የለማ ቡና ምርት መሰብሰብ ጀምሯል። በዞኑ ባለፉት ዓመታት የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ በተሰራው ስራ ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ መረጃ ጠቁሟል። የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ ከተሰራው ስራ መካከል በአርሶአደሮች ማሠልጠኛ ማዕከላት ውስጥ ቡናን በሰርቶ ማሳያ…በሲዳማ ክልል ከ34 ሺህ 500 ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ እየተሰራ ነው። የክልሉ ቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን እንዳስታወቀው፤ የምርት ጥራትን ለመጠበቅ ትኩረት ተሰጥቷል። በክልሉ የሚገኙ ቡና ላኪ አርሶ አደሮችና ቡና የሚያዘጋጁ ኢንዱስትሪዎች ዘንድሮ ቡና ፈጥኖ በመድረሱ ምርት የማሰባሰብ ሥራ መጀመራቸውንም ኢዜአ ዘግቧልበደቡብ ምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ከ779 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ለመሰብሰብ እየተሰራ ይገኛል የደቡብ ምዕራብ ኦሮሚያ ዞን ከፍተኛ አመራሮች በሊሙ ኮሳ ወረዳ የሚገኘውን የቡና ልማት እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ላይ የተገኙት በምክትል ፕሬዝዳንት ማዕረግ የዞኑ አስተዳዳሪ ዶክተር ረሻድ ካማል እንደገለጹት፤ ጥራቱን የጠበቀ ቡና በመሰብሰብ በምርት ጥራትና በብዛት ለውጭ ገበያ …All posts →Similar venues — Agriculture & farming
T
The AgriLancer
Ministry of Agriculture-Ethiopia
Trust Agro-consulting and farming P.L.C ትረስት አግሮ-ኮንሰልቲንግ ኤንድ ፋርሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Alage ATVT College PR and Communication
Amhara Agricultural Research Institute(ARARI)
EthioChicken
@agrilancer
channel26 448 subscribersamM@MoAEthiopianews
channel11 483 subscribersamT@trustagroconsult
channel6 102 subscribers1 posts/wk1 authors/wkamA@Alageprandcommunication
channel1 979 subscribersamA@ARARIoffical
channel1 105 subscribersamE@forfulfilledlife
channel2 202 subscribersamHistory
Name history
what this venue was called before and which @usernames it held — from the index
21.10.2026first seen · «Ethiopian Coffee and Tea Authority» @ECTAuthority
29.05.2022created as «Ethiopian Coffee and Tea Authority» · from the venue's own feed
Archive by month · 55
Archive by month
November 2026October 2026September 2026August 2026July 2026June 2026May 2026April 2026March 2026February 2026January 2026December 2025November 2025October 2025September 2025August 2025July 2025June 2025May 2025April 2025March 2025February 2025January 2025December 2024November 2024October 2024September 2024August 2024July 2024June 2024May 2024April 2024March 2024February 2024January 2024December 2023November 2023October 2023September 2023August 2023July 2023June 2023May 2023April 2023March 2023February 2023January 2023December 2022November 2022October 2022September 2022August 2022July 2022June 2022May 2022
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →