English
Open in Telegram
EEthiopian Educational Channel

Ethiopian Educational Channel

@EEC1227 · channel · Education · indexed since 2026-09-28
6 589subscribers
349average post reach
5.3%ER — reach to subscribers
29posts in 30 days
Active channel: 29 posts in the index in 30 days, reach ≈5.3% of the audience, audience is stable, cited by 2 venues in 30 days.

About the channel

የትምህርት መረጃዎች፣ የመምህራን ምክሮች፣ የስራ ችሎታዎች እና የግል ማሻሻያ ትምህርቶች።

Description in Telegram

እንኳን ደና መጣችሁ በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኙት 1. ትምህርታዊ መረጃ መስጠት 2.የሳይኮሎጂ አስተማሪ ምክሮችንና አነቃቂ ንግግሮች 3.መፃህፍቶች በpdf እና የእንግሊዝኛ ትምህርት ይለቀቃሉ! በዚህ ቻናል ሀይማኖታዊ እና ፓለቲካ ነክ አይለቀቅበትም ! የቴሌግራሙ ቻናል ሊንክ:👉https://t.me/EEC1227 Channel created by @BA1227
ID2121441828

Key numbers

6 589
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days−42
349
average post reach
5.3%
ER — reach to subscribers
29
posts in 30 days
≈ 1 a day
indexed through Oct 19
2
venues cited it in 30 days
6 all time
Catalog rank: #248 342 · #16 688 in category · #2 116 in language

Audience

Subscribers 6,589

history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-03
07 days
−4230 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.ChatCrawlerGet the link and badge

Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.

For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums

Posts

Latest posts

ከ4ኛ እስከ 8ኛ ክፍል እንግሊዘኛ መለማመጃ ጥያቄ ከነመልሱ ከምዕራፍ 1 አንድ ብቻ የተዘጋጀ 4ቱን የቋንቋ ክህሎት ያካተተ የተዘጋጀበት አመተ ምህረት 2019 የበለጠ በየትምህርት አይነቱ መለማመጃ እንዲዘጋጅላችሁ ለሁሉም ሸር እናድርግ ቻናላችንን ይህ ነው ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗 ዩቲዩብ ቻናላችንን (Subscribe) ለማድረግ፦ https://youtube.com/@abebetalem…ለተማሪዎች ውጤታማ የአጠናን ዘዴዎች! #የጊዜ አያያዝ እና እቅድ ማውጣት 1. የጊዜ ሰሌዳ መዘርጋት - ለእያንዳንዱ ትምህርት ዓይነት የተወሰነ የጥናት ጊዜ መመደብ 2. ቅድሚያ የሚሰጣቸውን የትምህርት አይነቶችን መለየት 3. እቅድ ማውጣት - መነበብ ያለባቸውን ትምህርቶች በመለየት ዕቅድ ማውጣት #የጥናት አካባቢ 1. ምቹ የጥናት ቦታ መለየት 2. ንጹህ አየር ያለበት ቦታ መምረጥ …#ቃለ_ጉባዔ_አያያዝ_ምሳሌ ቀን--10/2/2019 ቃለ ጉባኤ የስብሰባ ቦታ- የሚንሊየም 2ኛ ደረጃ የት/ቤቱ ማዕከል የስብሰባ ቀን--10/2/2019 የተሳታፊ አባላት ስም 1. ስብሳቢ አቶ/ወ/ሮ--መልካሙ ሙጨ- የኬሚስትሪ ክፍል ሂድት አስተባባሪ 2. ፅሀፊ አቶ/ወ/ሮ አታለል ፅሐይ የት/ት ጥራት ተቆጣጣሪ 3. አባል አቶ/ወ/ሮ ህይወት ትዝታው የተሙማ ተጠሪመምህር ሆነን በመሰብሰብ …የመምህራኑን ጥያቄ ሳይመልሱ፣ የመምህራኑን ጥቅማጥቅም ሳያስጠብቁ፣ ምሳ የበላ መምህር እራት ስለመብላት-አለመብላቱ የሚያስብ መምህር ፈጥረው፣ ስለልጆቹ ልብስ እና ምግብ፣ ስለቤት ኪራይ እና መታከሚያ ወጪ አብዝቶ የሚጨነቅ መምህር ከፈጠሩ በሗላ፣ "መምህርነት የመስዋዕትነት ስራ ነው" በሚል ባዶ ስብከት ብቻ የትምህርት ጥራት ይረጋገጣል ብሎ ማሰብ ከጅልነት ያለፈ አስተሳሰብ ነው:: …ዝውውር ለምትፈልጉ ከአዲስ አበባ ወደ አርባምንጭ ከተማ ሄዶ መስራት የሚፈልግ መምህር ካለ በሳይኮሎጂ መምህር የሆነ በውስጥ መስመር አዋሩኝ። 👉@ba12271. የተማሪዎችን የመማር ደረጃ መለየት – የእያንዳንዱን ተማሪ ጠንካራና ደካማ ጎን መለየት። 2. ተማሪ-ተኮር የማስተማር ዘዴ መጠቀም – መምህሩ ብቻ ከሚናገርበት ዘዴ ይልቅ ተማሪዎች እንዲያስቡ፣ እንዲጠይቁና እንዲሳተፉ ማድረግ። 3. ቀላልና ግልጽ ቋንቋ መጠቀም – ትምህርቱን ከተማሪዎች ዕድሜና የመማር ደረጃ ጋር ማስማማት። 4. በምሳሌ ማስተማር – ከተማሪዎች ዕለታዊ ሕይወት ጋ…All posts →

Similar venues — School

Browse the whole topic «School» →

Archive by month · 31

catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →

An open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · Index limits · Remove a page · Catalog · Search · How we count