EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Фотография
click to show
click to show
ዶክተር የማነ ገብረማሪያም በአስቸኳይ እንዲለቀቁ እንጠይቃለን!
በዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የህፃናት ሐኪም ስፔሻሊስት እንዲሁም የጤና ሳይንስ ኮሌጁ ኃላፊ የሆኑት ዶክተር የማነ ገብረማሪያም ዛሬ በታጠቁ ኃይሎች ታፍነው ተወስደዋል።
ይህ በጤና ባለሙያዎችና በሲቪል ዜጎች ላይ የሚፈጸም ጥቃት ፍጹም ተቀባይነት የሌለው በመሆኑ፣ ዶክተር የማነ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አጥብቀን እንጠይቃለን።
#FreeDrYemane
#AdigratUniversity
#HumanRights #Ethiopia
