ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement

55 995 members
19 June 2026
E
EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Фотография
click to show
ድሬዳዋ ላይ በግሉ ለፓርላማ ሊወዳደር እንቅስቃሴ ጀምሮ የነበረው ዶ/ር ሀብታሙ አለሙ በምስሉ ላይ በሚታየው መልኩ የስም ማጥፋት፣ ዛቻ እንዲሁም ማስፈራርያዎች ከደረሱት በኋላ ራሱን ከምርጫው አገለለ። ለምርጫ ቦርድ በተከታታይ አቤቱታ ቢያስገባም ምንም ሊፈይዱ አልቻሉም፣ አሁን ደግሞ ከምርጫው እንዲወጣ ያስገደዱት የከተማው አመራሮች ለስራ ወደ ድል ጮራ ሆስፒታል ሲያመራ አፍነው ወስደውታል። ​ፖሊሶቹ ምንም አይነት የፍርድ ቤት የፍተሻም ሆነ የመያዣ ማዘዣ ሳይኖራቸው "በስልክ የተሰጠን የበላይ አመራር ትዕዛዝ ነው" የሚል ምላሽ ሰጥተዋል።  ከሶስት ቀን በፊት ፍርድ ቤት አቅርበውት ዳኞቹ "አንተን ብሎ ዶክተር..." በማለት ሲያንቋሽሹት ነበር። እንኳን ሰው ምርጫ ተወዳድሮ ሊያሸንፍ ለመወዳደር በማሰቡ ብቻ ስቃይ የሚያይበት የድሬዳዋ አመራር አቶ ከድር ጁሀር ምላሽ ሊሰጥበት ይገባል። በስምሉ ላይ የሚታዩትን ቅንብሮች በመስራት ሲለቁ የነበሩት ከተማው ያደራጃቸው የቀን እና የለሊት የታክሲ ማህበራት አባላት የሆኑ ካድሬዎች ናቸው። Via Elias Meseret
21 June 2026
E
EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Видео
20.9 MB · click to show
Free Dr.Habtamu!
25 June 2026
E
EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
‎" ችግሩ ተደጋጋሚ እና ባለድርሻ አካላትም ምላሽ ለመስጠት ዳተኛ ስለሆኑ የትርፍ ሰዓት ሥራ አቁመናል" - የወተራ ራሳ ሆስፒታል ጤና ባለሙያዎች © Tikvah ‎ 👉‎ " ጉዳዩን ወደ ሚዲያ መውሰዳችንን ሰምተው ባለፈው ቅዳሜ አመሻሽ የግንቦት ወር መደበኛ ደመወዝ ብቻ ከፍለዋል" ‎ በሲዳማ ክልል ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን፣ መልጋ ወረዳ የሚገኘው የወተራ ራሳ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎች የትርፍ ሰዓት (ዲዩቲ) ክፍያ ተደጋጋሚ አለመከፈልና የደመወዝ መዘግየት ለከፍተኛ ችግር እንደዳረጋቸው በመግለጽ ከመደበኛ የስራ ሰዓት ውጭ አገልግሎት መስጠት ማቆማቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። ባለስልጣናት በበኩላቸው የካሽ እጥረት ማጋጠሙን አምነው፣ ስራ ግን አልተቋረጠም ሲሉ የባለሙያዎቹን የስራ ማቆም ውሳኔ አስተባብለዋል። ‎ ‎የጤና ባለሙያዎቹ ምን አሉ ? ‎ ወደ 180 የሚጠጉ የሆስፒታሉ የጤና ባለሙያዎች ተፈራርመው ለሆስፒታሉ ባስገቡትና ለቲክቫህ ኢትዮጵያም ባደረሱት የቅሬታ ደብዳቤ፤ መብራትና ኔትወርክ በሌለበት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆነው የሙያ ግዴታቸውን እየተወጡ እንደሚገኙ ገልጸዋል። ይሁን እንጂ የክፍያ ጋር በተያያዘ ያለው ሁኔታ ስላስመረራቸው ስራ ለማቆም መገደዳቸውን ተናግረዋል። በሆስፒታሉ የ2018 ዓ/ም ሳይጨምር የ7 ወራት የትርፍ ሰዓት ክፊያ ያላቸው ሰራተኞች ስለመኖራቸው የገለፁት የጤና ባለሙያዎቹ ፦ - ከ2013 (ታህሳስ፣ጥር፣የካቲትና መጋቢት) የ4 ወራት፤ - ከ2014 (ህዳር፣ ታህሳስ) የ2 ወር - ከ2016 የሰኔ ወር በጠቅላይ የ7 ወራት የትርፍ ሰዓት (ዲዩቲ) ክፍያ እንዳልተከፈላቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልፀዋል። " አስቀድሞም ቢሆን የሚከፈልን የትርፍ ሰዓት ክፍያ በአዲሱ የደመወዝ ስኬል ስሌት የተሰራ አልነበረም " የሚሉት የጤና ባለሙያዎቹ፤ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎችና በሲዳማ ክልል በሚገኙ ሌሎች ሆስፒታሎች ጭምር ክፍያው በአዲሱ ስኬል እየተፈጸመ እንደሚገኝ ገልጸዋል። " ይህንን አድልዎ ይሁን ብለን በዝምታ ብናልፍም ፣ ከተጠቀሱት የሰባት ወራት ውዝፍ ክፍያዎች በተጨማሪ የ2018 ዓ.ም የግንቦት ወር መደበኛ ደመወዝና የዲዩቲ ክፍያ እስከ ሰኔ ወር አጋማሽ ድረስ ሳይከፈል ቆይቶ ሁኔታውን ይበልጥ አባብሶታል " ሲሉ አስረድተዋል። ‎ ይህን ተከትሎ ሰራተኛው በጋራ በመሰብሰብ ያጋጠማቸውን ዘርፈ ብዙ ችግር ለመቋቋም የሚያስችል ጠንካራ አቋም መያዙን ጠቅሰዋል። በዚህም መሰረት ከሰኔ 10 እስከ ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ የተጠየቀው የትርፍ ሰዓት ክፍያ ሙሉ በሙሉ የማይፈጸም ከሆነ በማንኛውም የሆስፒታሉ የስራ ክፍል ላይ ሙሉ በሙሉ ስራ ለማቆም እንደሚገደደና ውሳኔያቸውን ለሚመለከተው አካል አስቀድመው ማሳወቃቸውን አስታውሰዋል። " ይህን ቆራጥ አቋማችንን የተመለከቱት የመልጋ ወረዳ አስተዳዳሪ እና ፋይናስ ጽ/ቤት ኃላፊ ሆስፒታል ድረስ በመምጣት ሰራተኞችን ለማወያየት ጥረት አድርገዋል " ያሉት ባለሙያዎቹ " ይህንኑ ለሚዲያም ማሳወቃችንን ሰምተው ቅዳሜ አመሻሽ በ13/10/2018 ዓ.ም መደበኛ ደመወዝ ብቻ አስገብተዋል " ሲሉ ገልጸዋል። ‎ ‎የሆስፒታሉ ሠራተኞች በመነጋገር ከመደበኛ የስራ ሰዓት ውጭ ከሰኞ እስከ አርብ የማታ እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ ሙሉ ቀን ስራ ማቆማቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። " መደበኛ ደመወዝ ብቻ እየተከፈለን አሁን ያሉ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን መቋቋም አንችልም መንግስት ይህን ጉዳይ አስቸኳይ ሊፈታ ይገባል " ሲሉ ጠይቀዋል። ባለድርሻ አካላት ምን ምላሽ ሰጡ ? ‎ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ‎የመልጋ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ታምሩ በሸንቃ ስለ ጉዳዩ ማብራሪያ
28 June 2026
EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Аудио
ዶር መልካሙ (2) (2).m4a · 11.8 MB · click to show
"በ 2 ቀናት የጤና ሚኒስተር ስብሰባ ወቅት ጥያቄዎቻችንን በድጋሚ አቅርበናል ግን አጥጋቢ ምላሽ አሁንም አልተሰጠንም።" [ከተሰብሳቢዎች _ Must listen] @debolteam
E
Фотография
click to show
Фотография
click to show
አመኖ መከዳት! ዶክተር Habtamu Alemu ወደ ምርጫ ብዙ ሰዎች እንዳይገባ ለምነውታል:: እርሱ ለመግባት የወሰነው ከሁሉም በላይ "በመንግስት ስርዓት (System)” እምነትና ተስፋ ስለነበረው ነው:: ለዚህ ምስክሩ ምርጫው ሊጀምር ሁለት ሳምንት ቀርቶት እንኳን ነገሮች እንደሚስተካከሉ ተስፋ ስለነበረው ለከተማው ፖሊስ ፣ ለፌዴራል ፖሊስ ፣ ለአቃቤ ህግ ፣እንዲሁም ለከተማና ለዋናው ምርጫ ቦርድ ነገሮች እንዲስተካከሉ ሲማጸን ነበር:: ሰሚ ግን አልነበረም:: እንዴውም ይባስ ብሎ "የከተማው ተከፋይ የሶሻል ሚዲያ ሰራዊት" ስሙን በማጥፋትና የተለያዩ ምስሎችን በማቀነባበር ይለቁበት ነበር:: መታሰር የነበርባቸው ሳይታሰሩ መንግስትና የመንግስት ስርዓትን ተማምኖና ህገ-መንግስታዊ መብቱን ተጠቅሞ ወደ ምርጫ የገባው ሰላማዊ የህዝብ አገልጋይ መታሰሩ ወደ ፊት ዜጎች በመንግስት ምንም እምነት እንዳይኖራቸው ያደርጋል:: #FreeDrHabtamuAlemu #freedom #diredawapolice #DireDawa #Ethiopia #diredawamayer #EthiopiaMinistiryOfJustice #followers https://www.facebook.com/100001300540779/posts/27363580016601981/?app=fbl
4 July 2026
EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Фотография
click to show
URGENT CALL TO ACTION: A DOCTOR IS BEING TORTURED! ​It is truly heartbreaking and deeply agonizing! ​We have just received confirmed, horrific insider reports from the detention center where Dr. Habtamu Alemu is being held. What is happening to him is not just an arrest..it is a brutal, systematic violation of human dignity. ​He is locked alone inside a suffocatingly small cell measuring just 1 meter by 1.80 meters. ​He is being completely denied basic bathroom access, forced to endure the absolute degradation of relieving himself inside that tiny room. Insider sources have confirmed that last night, police officers brutally beat him. To break his spirit, the cruel station police kept him bound and tied up for two consecutive days. ​This is living proof that while the Dire Dawa police speak of justice with their mouths, their actions are pure oppression and cruelty. Not only have they detained him without justification, but they are actively crushing his fundamental human rights every single hour.
E
Фотография
click to show
Today, Aba Gebrekidan Girma laid the foundation for a comprehensive health investment complex in Bahirdar City. This remarkable initiative represents a significant milestone and reflects an outstanding commitment to strengthening healthcare infrastructure. It includes the following ✅ Senper Specialized Hospital ✅ Multi Trauma Center ✅ Family Wellness Center ✅ Palliative Care Center ✅ Diagnostic Center ✅ MCH Center ✅ Pharmaceutical and Modernization of Traditional Medicine Center ✅ Medicine And Health Science University College ✅ VIP Treatment Center Including for Higher officials ✅ 🚁 Helicopter Landing 👉 To be Finished It will take = 9 Years 👉 Total Estimated Budget = 3.3 Billion Birr This is beyond Religion. Outstanding Job N.B ሰንፔር = እንቁ (የከበረ ድንጋይ) @Nitsbinteam
5 July 2026
EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Фотография
click to show
ዶክተር የማነ ገብረማሪያም በአስቸኳይ እንዲለቀቁ እንጠይቃለን! ​በዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የህፃናት ሐኪም ስፔሻሊስት እንዲሁም የጤና ሳይንስ ኮሌጁ ኃላፊ የሆኑት ዶክተር የማነ ገብረማሪያም ዛሬ በታጠቁ ኃይሎች ታፍነው ተወስደዋል። ​ይህ በጤና ባለሙያዎችና በሲቪል ዜጎች ላይ የሚፈጸም ጥቃት ፍጹም ተቀባይነት የሌለው በመሆኑ፣ ዶክተር የማነ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲለቀቁ አጥብቀን እንጠይቃለን። ​#FreeDrYemane #AdigratUniversity #HumanRights #Ethiopia
Файл
1783265618078.jpg · 95 KB · click to show
E
Statement from Tigray Medical Association Subject: Arbitrary Arrest of Dr. Yemane Gebremariam, CED of Adigrat Comprehensive Specialized Hospital The Tigray Medical Association (TMA) strongly condemns the arbitrary arrest of Dr. Yemane Gebremariam, a respected pediatrician, Chief Executive Director of Adigrat Comprehensive Specialized Hospital. Dr. Yemane is well known across Tigray's medical and academic community for his leadership in healthcare delivery and medical education. He is also a former Executive Board member and, more recently, an Advisory Board member of the Tigray Medical Association. According to information received from Association members in Adigrat town, Dr. Yemane was arrested while traveling to Addis Ababa to attend the MedEd Africa professional education event. No lawful justification or due process has been communicated to the Association, his colleagues, or his family. This arrest is a serious violation of the rights of medical professionals to move and associate freely and to engage in legitimate scientific and educational activity without harassment. It directly undermines two institutions critical to Tigray's recovery: a hospital serving a large and vulnerable population, and an academic center training the region's future health workforce. It also sends a chilling signal to healthcare leaders and educators, discouraging the professional engagement essential to rebuilding a resilient health system. The Tigray Medical Association calls for: 1. The immediate and unconditional release of Dr. Yemane Gebremariam. 2. Full transparency on the grounds for his detention, with due process consistent with legal standards. 3. Respect for the neutrality and safety of healthcare and academic medical leaders. 4. Assurance that no medical professional will face arrest or harassment for attending conferences or continuing education. TMA appeals to authorities, human rights bodies, medical associations, and health partners to act to secure Dr.
7 July 2026
E
EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Фотография
click to show
#ዜናመሠረት በምርጫው ከድሬዳዋ እጪ በመሆን ቀርቦ የነበረው ዶ/ር ሀብታሙ ዓለሙ 1 ሜትር በ 80 ሴንቲሜትር በሆነ ክፍል ውስጥ ታስሮ እንደሚገኝ ታወቀ ዶ/ር ሀብታሙ ያለበትን አሰቃቂ ሁኔታ በዝርዝር ያስረዱት ምንጮች ወደ መጸዳጃ ቤት እንኳን ወጥቶ መጠቀም እንዳይችል የተከለከለ መሆኑንም ተናግረዋል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/1-80 የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ: https://meseretmedia.substack.com/30pcoff
8 July 2026
E
EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Фотография
click to show
Message of condolences It is with deep sadness that we announce the passing of Dr. Ermias Getaneh. His kindness, professionalism, and positive spirit will always be remembered by colleagues, patients, and the community he served. We extend our heartfelt condolences to his family, friends, and all who knew and loved him. To support his family in their time of need, you can contribute in the below account of his wife. CBE: 1000296079255 Name: yemata sisay chekole (His wife) May his soul rest in peace. @debolteam
10 July 2026
E
EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Фотография
click to show
​የህክምና ባለሙያው ዶክተር ሀብታሙ አለሙ ያለአግባብ ከታሰረ ዛሬ 24 ቀናት የሞላው ሲሆን፥ ዛሬ በዋለው ችሎት ለ3ኛ ጊዜ የ8 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ተሰጥቶበት ለሀምሌ 10/2018 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል። ያለ ምንም በቂ ምክንያት ለአሰቃቂ ቀናት ከስራውና ከማህበረሰቡ መለየቱ እጅግ አሳሳቢ ነው። ፍትህ በአስቸኳይ እንዲሰፍንና ዶ/ር ሀብታሙ ወደ ቤተሰቡ እንዲመለስ እንጠይቃለን። ​#FreeDrHabtamu #JusticeForHabtamu #HumanRights #Ethiopia
12 July 2026
E
EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Фотография
click to show
Фотография
click to show
​ እጅግ ልብን የሚሰብር፣ ተቋማዊ ክህደት! ከላይ የሚታየው ደብዳቤ ዶክተር ሀብታሙ አለሙ ሌሊትና ቀን በቅንነት ሲያገለግለው የነበረው የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ያወጣው የጥሪ ማስታወቂያ ነው። ዶክተሩ በግፍ ታስሮ ፍርድ ቤት እየተመላለሰ መሆኑን፣ ፍትህ ፍለጋ እየናወዘ መሆኑን መላው ህዝብ እያወቀ መሥሪያ ቤቱ አላውቅም ይላል?!😭 ​መሥሪያ ቤት ለአንድ ሰው ሁለተኛ ቤቱ፣ መከታና ከለላው ነበረ። በሚያጋጥም መከራና ፈተና ሁሉ ቀድሞ ደራሽ፣ ድምፅና ረዳት መሆን ሲገባው፥ ዛሬ እንዳልሰማና እንዳላወቀ ሆኖ እንዲህ ዓይነት የረከሰ ደብዳቤ መጻፍ ፍጹም የህሊና ሞት ነው! ይህንን ግፍ በመፈጸም በጥላቻ የሚረኩ ጥቂት ልባቸው የደነደነ ግለሰቦች ይኖሩ ይሆናል፤ ነገር ግን በመላው ሰራተኛና በጤና ባለሙያው ላይ ታላቅ የደህንነት ስጋትና ጥልቅ ቅሬታ የፈጠረ የክህደት ድርጊት ነው። ​የሰው ልጅ ይረሳው ይሆናል፥ ታሪክ ግን ይህንን ግፍ መዝግቦ ለዘላለም ያስቀምጠዋል!!! 💔 ​#FreeDrHabtamu #JusticeForHabtamu #HumanRightsViolation #ProtectHealthWorkers #Ethiopia #InstitutionalBetrayal
13 July 2026
E
EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
webpage
click to show
-የጤና ባለሙያዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ 12 ጥያቄዎችን ይዘው በሥራ ማቆም አድማ የተደገፈ እንቅስቃሴ ካደረጉ በኋላ መንግሥት ችግሩን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ መስማማቱ ይታወሳል። -ፌደራል መንግሥት ወጥነት ያለው ክፍያ እንዲፈጸም መመሪያ ቢሰጥም፤ በክልሎች ያለው የአፈጻጸም መጓደል ባለሙያዎችን እያስቆጣ ነው። -ኦሮሚያ በአስቸኳይ እንዲከፈላቸው አዟል፣ አማራ በጀት የለኝም ብሏል - ድምጻቸውን በማሰማታቸው ለእስር የተዳረጉና የከፋ እንግልት የደረሰባቸው እንዳሉም ዋዜማ ተረድታለች፡፡ ዝርዝሩን ያንብቡት- https://cutt.ly/Oyw3XolF
15 July 2026
16 July 2026
E
EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Фотография
click to show
ለበርካታ ቀናት ታስረው የቆዩት በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሕፃናት ሕክምና ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር የማነ ገብረማሪያም መፈታታቸውን በራሳቸው የማኅበራዊ ገጽ አጋርተዋል። ​ይህንን አስደሳች መረጃ ለደረሰን ሁሉ እያበሰርን፣ ከጎናቸው ለቆማችሁና ድምፅ ለሆናችሁ በሙሉ የላቀ ምስጋና እናቀርባለን! 🙏 ​#DrYemaneReleased #AdigratUniversity #GoodNews
22 July 2026
E
EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Фотография
click to show
​ፍርድ ቤቱ በዋስትና ቢያስፈታውም ፖሊስ ለመልቀቅ ፈቃደኛ አልሆነም! ​የዶክተር ሀብታሙ አለሙን ጉዳይ ለመመልከት ትናንት ማክሰኞ ተቀጥሮ የነበረው የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት፣ በ40,000 (አርባ ሺህ) ብር ዋስትና እና በሁለት ቅድመ ሁኔታዎች (ከድሬዳዋ ከተማም ሆነ ከኢትዮጵያ እንዳይወጣ እንዲሁም ክሱ እስኪዘጋ ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀም) ከእስር እንዲለቀቅ ወስኗል። ​ነገር ግን፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ጠቅላላ ወንጀል ምርመራ ክፍል "በጤና ባለሙያዎች እንቅስቃሴ ወቅት በነበረህ ተሳትፎ እንፈልግሃለን" በሚል እሱንም ሆነ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ አክብሮ ለመልቀቅ ፈቃደኛ አልሆነም። ​ከፖሊስ መኮንን ከተገኘው መረጃ እንደተረጋገጠው፣ በዶክተሩ ላይ የሚቀርብበት አንዳች ህጋዊ የክስ ምክንያት ባይኖርም፣ መሪያ ክፍሉ በማንአለብኝነት በልጁ ላይ ተጨማሪ አካላዊና ስነ-ልቦናዊ እንግልት ለማድረስ እንደሚፈልግ ተገልጿል። ​ህግ ማስከበር ያለበት አካል የፍርድ ቤት ውሳኔን አለማከበሩ ፍጹም አሳዛኝና ህግ አልበኝነት ነው። ስልጣንም ሆነ ጊዜ ተለዋዋጭ ናቸው፤ ነገ እንደዛሬው እንደማይቀጥል ከታሪክ ተምሮ ያወጡትን ህግ ማከበር የብልህነት መለኪያ ነው። ህግ ይከበር፤ ዶ/ር ሀብታሙ በአስቸኳይ ይፈታ! ​#FreeDrHabtamu #JusticeForHabtamu #HumanRightsViolation #ProtectHealthWorkers #Ethiopia #RuleOfLaw
23 July 2026
EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Фотография
click to show
Фотография
click to show
Фотография
click to show
𝗝𝗨𝗦𝗧𝗜𝗖𝗘 𝗙𝗢𝗥 𝗗𝗥. 𝗞𝗛𝗔𝗧 𝗞𝗨𝗘𝗧 𝗗𝗨𝗣 Dr. Khat Kuet Dup was arrested yesterday at Nyinenyang Primary Hospital while he was on duty, serving patients and working to save lives. Dr. Khat Kuet Dup is a graduate of Jigjiga University’s College of Medicine, Class of 2026. He graduated with high honors and was recognized for his outstanding academic achievements. Following his graduation, Dr. Khat was offered a position at Degehabur General Hospital. However, he chose to return to Gambella to serve his own community, where his medical expertise and service are greatly needed. A young medical professional who dedicated himself to serving his people does not deserve to be humiliated or treated unjustly. Healthcare workers must be protected and respected for the essential services they provide to our communities. If there is an issue against Dr. Khat, it should be handled through a fair and transparent legal process, not through violence or humiliation. We call for his immediate release, respect for his fundamental rights, and due process under the law. Any allegations against him should be addressed through a fair, transparent, and lawful process. Justice for Dr. Khat Kuet Dup. @HakimEthio
15.2K ·
Фотография
click to show
UPDATE Dr. Khat Kuet Released from Custody According to reports, the incident began with a dispute between the hospital's CEO and the Medical Director over four months of unpaid duty allowances for staff at Nyinenyang Primary Hospital. After the Medical Director questioned the CEO about the delayed payments, police were reportedly called to arrest him. While on duty, Dr. Khat Kuet questioned why only the Medical Director was being arrested if both parties were involved in the dispute. Police allegedly assaulted, injured, and arrested Dr. Khat Kuet along with several hospital staff. He was taken into custody while still wearing his medical gown. Dr. Khat Kuet and his colleagues have now been released. However, he remains injured, and the circumstances surrounding the use of force remain unclear. The reported dispute was over unpaid duty allowances.
E
Фотография
click to show
​የአጥንት፣ የመገጣጠሚያ እና የአርትሮስኮፒ ስፔሻሊስት (Sub-Specialist) የሆኑት ዶክተር እሱባለው አበበ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶናል። ​ለወዳጅ ዘመዶቻቸው፣ ለሥራ ባልደረቦቻቸው እንዲሁም ለጠቅላላው የሕክምና ማህበረሰብ መጽናናትን እንመኛለን። ​ነፍስ ይማር!
Archive by month
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog