ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app
E

EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement

сообщение · 2026-07-12 13:38 UTC
E
EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Фотография
click to show
​ እጅግ ልብን የሚሰብር፣ ተቋማዊ ክህደት! ከላይ የሚታየው ደብዳቤ ዶክተር ሀብታሙ አለሙ ሌሊትና ቀን በቅንነት ሲያገለግለው የነበረው የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ያወጣው የጥሪ ማስታወቂያ ነው። ዶክተሩ በግፍ ታስሮ ፍርድ ቤት እየተመላለሰ መሆኑን፣ ፍትህ ፍለጋ እየናወዘ መሆኑን መላው ህዝብ እያወቀ መሥሪያ ቤቱ አላውቅም ይላል?!😭 ​መሥሪያ ቤት ለአንድ ሰው ሁለተኛ ቤቱ፣ መከታና ከለላው ነበረ። በሚያጋጥም መከራና ፈተና ሁሉ ቀድሞ ደራሽ፣ ድምፅና ረዳት መሆን ሲገባው፥ ዛሬ እንዳልሰማና እንዳላወቀ ሆኖ እንዲህ ዓይነት የረከሰ ደብዳቤ መጻፍ ፍጹም የህሊና ሞት ነው! ይህንን ግፍ በመፈጸም በጥላቻ የሚረኩ ጥቂት ልባቸው የደነደነ ግለሰቦች ይኖሩ ይሆናል፤ ነገር ግን በመላው ሰራተኛና በጤና ባለሙያው ላይ ታላቅ የደህንነት ስጋትና ጥልቅ ቅሬታ የፈጠረ የክህደት ድርጊት ነው። ​የሰው ልጅ ይረሳው ይሆናል፥ ታሪክ ግን ይህንን ግፍ መዝግቦ ለዘላለም ያስቀምጠዋል!!! 💔 ​#FreeDrHabtamu #JusticeForHabtamu #HumanRightsViolation #ProtectHealthWorkers #Ethiopia #InstitutionalBetrayal

Вся лента · оригинал в Telegram

Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog