EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Фотография
click to show
click to show
የህክምና ባለሙያው ዶክተር ሀብታሙ አለሙ ያለአግባብ ከታሰረ ዛሬ 24 ቀናት የሞላው ሲሆን፥ ዛሬ በዋለው ችሎት ለ3ኛ ጊዜ የ8 ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ተሰጥቶበት ለሀምሌ 10/2018 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷል። ያለ ምንም በቂ ምክንያት ለአሰቃቂ ቀናት ከስራውና ከማህበረሰቡ መለየቱ እጅግ አሳሳቢ ነው። ፍትህ በአስቸኳይ እንዲሰፍንና ዶ/ር ሀብታሙ ወደ ቤተሰቡ እንዲመለስ እንጠይቃለን።
#FreeDrHabtamu #JusticeForHabtamu
#HumanRights
#Ethiopia