EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Фотография
click to show
click to show
ለበርካታ ቀናት ታስረው የቆዩት በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሕፃናት ሕክምና ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር የማነ ገብረማሪያም መፈታታቸውን በራሳቸው የማኅበራዊ ገጽ አጋርተዋል።
ይህንን አስደሳች መረጃ ለደረሰን ሁሉ እያበሰርን፣ ከጎናቸው ለቆማችሁና ድምፅ ለሆናችሁ በሙሉ የላቀ ምስጋና እናቀርባለን! 🙏
#DrYemaneReleased #AdigratUniversity #GoodNews