EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
webpage
click to show
click to show
-የጤና ባለሙያዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ 12 ጥያቄዎችን ይዘው በሥራ ማቆም አድማ የተደገፈ እንቅስቃሴ ካደረጉ በኋላ መንግሥት ችግሩን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ መስማማቱ ይታወሳል።
-ፌደራል መንግሥት ወጥነት ያለው ክፍያ እንዲፈጸም መመሪያ ቢሰጥም፤ በክልሎች ያለው የአፈጻጸም መጓደል ባለሙያዎችን እያስቆጣ ነው።
-ኦሮሚያ በአስቸኳይ እንዲከፈላቸው አዟል፣ አማራ በጀት የለኝም ብሏል
- ድምጻቸውን በማሰማታቸው ለእስር የተዳረጉና የከፋ እንግልት የደረሰባቸው እንዳሉም ዋዜማ ተረድታለች፡፡ ዝርዝሩን ያንብቡት- https://cutt.ly/Oyw3XolF