EHPM - Ethiopian Health Professionals' Movement
Фотография
click to show
click to show
#ዜናመሠረት በምርጫው ከድሬዳዋ እጪ በመሆን ቀርቦ የነበረው ዶ/ር ሀብታሙ ዓለሙ 1 ሜትር በ 80 ሴንቲሜትር በሆነ ክፍል ውስጥ ታስሮ እንደሚገኝ ታወቀ
ዶ/ር ሀብታሙ ያለበትን አሰቃቂ ሁኔታ በዝርዝር ያስረዱት ምንጮች ወደ መጸዳጃ ቤት እንኳን ወጥቶ መጠቀም እንዳይችል የተከለከለ መሆኑንም ተናግረዋል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/1-80
የፕሪሚየም አባል ለመሆን ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
https://meseretmedia.substack.com/30pcoff