Active channel: 1,442 posts in the index in 30 days, reach ≈4% of the audience, audience is stable, cited by 1 venue in 30 days.
About the channel
የሊቨርፑል እግር ኳስ ክለብ የቅርብ ጊዜ ዜናዎች፣ ዝውውሮች እና የጨዋታ ዳሰሳዎች።
What the channel writes about
- Updates and match analysis regarding the Liverpool Football Club.
- Performance statistics and news about individual professional football players.
- General community engagement through football-related trivia and daily greetings.
Description in Telegram
🔴 እንኳን ወደ ታላቁ የሊቨርፑል (መርሲሳይድ) ቻናል በሰላም መጡ።
» የሊቨርፑል ትኩስ መረጃዎች እና ሰበር ዜናዎች 📰
» የተጫዋቾች ዝርዝር ዳሰሳ እና ግምገማ 📋
» አስተማማኝ እና ፈጣን የዝውውር ወሬዎች⚡️
» የጨዋታ ቀጥታ ስርጭት 📺
» ከጨዋታ በኋላ የሚደረጉ ጥልቅ የጨዋታ ትንተናዎ📊
ለቢዝነስ እና ለማስታወቂያ ስራዎች ➡️
@Sura_fx
@Williams_N2005
Key numbers
18 839
subscribers
24 h±0
7 days±0
30 days+1,087
756
average post reach
4%
ER — reach to subscribers
1 442
posts in 30 days
≈ 48.1 a day
1
venues cited it in 30 days
6 all time
Catalog rank: #57 166 · #2 072 in category · #461 in language
Audience
Subscribers 18,839
history since 2026-10-03
2026-10-032026-11-02
07 days
+1,08730 days
Is this your channel? Show its statistics to advertisersA line for the description or an ad post and a badge for your website — with fresh numbers and a link to this page.
Get the link and badge
Put the line in the description and the “✓ linked by owner” mark will appear next to the name on the site, in the bot and in the mini app. We re-read descriptions ourselves; to check right away, use “Check the link” in the bot or mini app.
For the Telegram description
HTML for a website
Markdown — README and wikis
BBCode — forums
Posts
Latest posts
ባለፈው የውድድር ዘመን በመጀመሪያዎቹ 9 ጨዋታዎች ሊቨርፑል 2 ጊዜ ጎል ሳይቆጠርበት በመውጣት 14 ጎሎችን አስተናግዶ ነበር። በዚህ የውድድር ዘመን በመጀመሪያዎቹ 9 ጨዋታዎች 4 ጊዜ ጎል ሳይቆጠርበት በመውጣት 9 ጎሎችን ብቻ አስተናግዷል። አሁንም የሚሻሻልበት ብዙ ነገር ቢኖርም፣ በመከላከሉ ላይ የታዩት መሻሻሎች አበረታች ምልክቶች ናቸው 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @ETHIOLIVERPOOL_ALL…ግራቨን የቲምበርን የ IG ፖስት LIKE አድጓል። 😡😡 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @ETHIOLIVERPOOL_ALL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @ETHIOLIVERPOOL_ALLለሊቨርፑል በአሁኑ ሰዓት በጣም ተስማሚ የአማካይ ተጣማሪ የትኛው ነው? * ሶቦዝላይ x ማካ 🇭🇺🇦🇷 * ሶቦዝላይ x ኒዮኒ 🇭🇺 🏴 * ማካ x ኒዮኒ 🇦🇷🏴 * ማካ x ግራቨንበርች 🇦🇷🇳🇱 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @ETHIOLIVERPOOL_ALL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @ETHIOLIVERPOOL_ALLዶሚኒክ ሶቦዝላይ በአንዶኒ ኢራኦላ ስር ስለመጫወት፦ “እሱ በየትኛው ቦታ እንደሚያሰልፈኝ ይወሰናል። እንደ ቁጥር 6 ከሚጠይቀኝ ነገር እንደ ቁጥር 10 ወይም 8 ሳልጫወት የተለየ ሊሆን ይችላል። “ብዙ ጊዜ አንድ ለአንድ መጫወት እና ተቃዋሚውን እንዳይጫወት ማድረግ ይፈልጋል። ከኋላ ጠንካራ ተጫዋቾች አሉን፤ ስለዚህ ረጅም ኳስ ሲመጣ ከሮናልድ፣ ጄረሚ እና ቨርጂል ጋር በአየር ላይ ያ…የ ሊቨርፑል ማጥቃት እስታትስ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @ETHIOLIVERPOOL_ALL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @ETHIOLIVERPOOL_ALLከሁለቱ ማነው ቀጣዮቹን የክለባችንን ጨዋታዎችን መጀመር ያለበት ብላችሁ ታስባላችሁ? 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @ETHIOLIVERPOOL_ALL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 @ETHIOLIVERPOOL_ALLAll posts →Similar venues — Football (soccer)
4
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ | Man United Fans Ethiopia
ETHIO ARSENAL
TIKVAH-SPORT
ዜና አርሰናል
90 ደቂቃ SPORT
@bisrat_sport_433et
channel567 515 subscribers37 posts/wk1 authors/wkamማ@man_united_ethio_fan
channel430 116 subscribers5 posts/wk1 authors/wkamE@ETHIO_ARSENAL
channel422 615 subscribers11 posts/wk1 authors/wkamT@tikvahethsport
channel291 615 subscribersamዜ@ZENA_ARSENAL
channel324 251 subscribers22 posts/wk1 authors/wkam9@Zetena_Dekika_Sport
channel305 832 subscribers10 posts/wk1 authors/wkamArchive by month · 19
catalog data as of 2026-11-01 10:44 UTC · How we count →