Файл
ቢዝነስ ስትራቴጂ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf · 54.1 MB · click to show
ቢዝነስ ስትራቴጂ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf · 54.1 MB · click to show
📚ርዕስ -ቢዝነስ ስትራቴጂ
📝ደራሲ - ዶክተር አቡሽ አያሌው
📜ይዘት - ቢዝነስ ሳይኮሎጂ
📖የገፅ ብዛት - 256
የአለም አቀፍ የንግድ ድርጅት (WTO) ማነው? የአገራችን ነጋዴዎች ለፈታኙ ውድድር በሚገባ ካልተዘጋጁ ለእርድ እንደተዘጋጀ በግ ሆኖ የመጠበቅ ያህል ሆኖ ይታያል የስኬታማ ኢንተርፕሩነሮች ባህሪያት የንግድ ድርጅቶች ለውጤታማ ተወዳዳሪነት የ5 እና የ10 ዓመት ስትራቴጂያዊ እቅድን የሚነድፉበትና
የሚፈፅሙበት ማንዋል (strategical planing and managment format) ተካታል።
የረጅም ጊዜ የስትራቴጂ እቅዶችን ወደ አንድ ዓመትና ከዚያም በታች በመሰባበር እፈፀም ምቹ ማድረግ ይቻላል? ስትራቴጂያዊ አክሽን ፕላን ፎርማቶች ተካተዋል።
ለላቀ የገበያ አድማስ የሚያበቁ ገበያ ተኮር እቅዶችን የምንነድፍባቸው የማርኬቲንግ ስትራቴጂ ስልቶች (marketing strategy) አተገባበር ተካትል። በዋጋና በጥራት ተወዳዳሪ በመሆን ሰፊ ተቀባይነትን የምናገኝባቸው ስልቶች በስፋት ቀርበዋል በደንበኞች ዘንድ ከሌሎች ተወዳዳሪዎች ለተመራጭነት የሚያበቁ ዘዴዎች
📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን
ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️
@ETHIO_PDF_BOOKS1
ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️
@BIHRE_MUSIC
ለተለያዩ ትረካዎች↘️
@BHERE_TREKA
ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️
@YETMHRTPDF
14K ·