ChatCrawlersearch across public Telegram Open the app

ብሔረ መፃሕፍት መወያያ ግሩፕ

9 587 members
16 July 2026
I
Видеостикер
click to show
🎈
I
Фотография
click to show
📚ርዕስ:- ፋይናስ ማኔጅመንት 1 📝ደራሲ:- ዶክተር አቡሽ አያሌው 📜ዘውግ:- ቢዝነስ ተኮር 📖የገፅ ብዛት:- 251 📅ዓ.ም:- 5ተኛ ዕትም 2013 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
14.1K ·
I
I
Фотография
click to show
ረዣዥም ሪፖርቶችን በማንበብ ጊዜ ማባከን ሰልችቷችኋል? የሀገር ውስጥ ወቅታዊ ጉዳዮች፣ የአህጉራችን ኢኮኖሚና የዓለም ታላላቅ ሁነቶች እንዴት እርስ በርሳቸው ይያያዛሉ? 📌 እኛ የምዕራባውያን ሚዲያዎች የሚያልፏቸውን ታሪኮች፣ አህጉራዊ ሉዓላዊነትን ባገናዘበ አዲስ እይታ እናቀርባለን። 📌እናንተ፡ የተወሳሰቡ ዜናዎችን ፈጣን፣ ግልጽ እና ሚዛናዊ በሆነ ትንተና በደቂቃዎች ውስጥ ታገኛላቹ ጊዜዎን ቆጥበው የአስተሳሰብ አድማስዎን የሚያስፉ መረጃዎችን ቀድመው ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇 🔗 https://t.me/+kOERR9b8ndRmNTUy 🔗 https://t.me/+kOERR9b8ndRmNTUy 📣 @sputnik_ethiopia
14.8K ·
17 July 2026
Файл
ፋይናንስ_ማኔጅመንት_ቁጥር_2_@ETHIO_PDF_BOOKS.pdf · 96.9 MB · click to show
📚ርዕስ:- ፋይናስ ማኔጅመንት 1 📝ደራሲ:- ዶክተር አቡሽ አያሌው 📜ዘውግ:- ቢዝነስ ተኮር 📖የገፅ ብዛት:- 251 📅ዓ.ም:- 5ተኛ ዕትም 2013 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
13.7K ·
I
Фотография
click to show
📚ርዕስ -ቢዝነስ ስትራቴጂ 📝ደራሲ  - ዶክተር አቡሽ አያሌው 📜ይዘት - ቢዝነስ ሳይኮሎጂ 📖የገፅ ብዛት -  256 የአለም አቀፍ የንግድ ድርጅት (WTO) ማነው? የአገራችን ነጋዴዎች ለፈታኙ ውድድር በሚገባ ካልተዘጋጁ ለእርድ እንደተዘጋጀ በግ ሆኖ የመጠበቅ ያህል ሆኖ ይታያል የስኬታማ ኢንተርፕሩነሮች ባህሪያት የንግድ ድርጅቶች ለውጤታማ ተወዳዳሪነት የ5 እና የ10 ዓመት ስትራቴጂያዊ እቅድን የሚነድፉበትና የሚፈፅሙበት ማንዋል (strategical planing and managment format) ተካታል። የረጅም ጊዜ የስትራቴጂ እቅዶችን ወደ አንድ ዓመትና ከዚያም በታች በመሰባበር እፈፀም ምቹ ማድረግ ይቻላል? ስትራቴጂያዊ አክሽን ፕላን ፎርማቶች ተካተዋል። ለላቀ የገበያ አድማስ የሚያበቁ ገበያ ተኮር እቅዶችን የምንነድፍባቸው የማርኬቲንግ ስትራቴጂ ስልቶች (marketing strategy) አተገባበር ተካትል። በዋጋና በጥራት ተወዳዳሪ በመሆን ሰፊ ተቀባይነትን የምናገኝባቸው ስልቶች በስፋት ቀርበዋል በደንበኞች ዘንድ ከሌሎች ተወዳዳሪዎች ለተመራጭነት የሚያበቁ ዘዴዎች 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
14.6K ·
18 July 2026
I
Файл
ቢዝነስ ስትራቴጂ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf · 54.1 MB · click to show
📚ርዕስ -ቢዝነስ ስትራቴጂ 📝ደራሲ  - ዶክተር አቡሽ አያሌው 📜ይዘት - ቢዝነስ ሳይኮሎጂ 📖የገፅ ብዛት -  256 የአለም አቀፍ የንግድ ድርጅት (WTO) ማነው? የአገራችን ነጋዴዎች ለፈታኙ ውድድር በሚገባ ካልተዘጋጁ ለእርድ እንደተዘጋጀ በግ ሆኖ የመጠበቅ ያህል ሆኖ ይታያል የስኬታማ ኢንተርፕሩነሮች ባህሪያት የንግድ ድርጅቶች ለውጤታማ ተወዳዳሪነት የ5 እና የ10 ዓመት ስትራቴጂያዊ እቅድን የሚነድፉበትና የሚፈፅሙበት ማንዋል (strategical planing and managment format) ተካታል። የረጅም ጊዜ የስትራቴጂ እቅዶችን ወደ አንድ ዓመትና ከዚያም በታች በመሰባበር እፈፀም ምቹ ማድረግ ይቻላል? ስትራቴጂያዊ አክሽን ፕላን ፎርማቶች ተካተዋል። ለላቀ የገበያ አድማስ የሚያበቁ ገበያ ተኮር እቅዶችን የምንነድፍባቸው የማርኬቲንግ ስትራቴጂ ስልቶች (marketing strategy) አተገባበር ተካትል። በዋጋና በጥራት ተወዳዳሪ በመሆን ሰፊ ተቀባይነትን የምናገኝባቸው ስልቶች በስፋት ቀርበዋል በደንበኞች ዘንድ ከሌሎች ተወዳዳሪዎች ለተመራጭነት የሚያበቁ ዘዴዎች 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
14K ·
19 July 2026
Фотография
click to show
📚ርዕስ:-  የሀብት ሳይንስ 📝ደራሲ:- ዋላስ ዲ.ዋትልስ 👤ትርጉም:- እለሰ እሸቱ 📜ዘውግ:- ምክረ አእምሮ 📆ዓ.ም:- 2013 📑የገፅ ብዛት :- 196 💰ልጥፋ ዋጋ:- ©አዘጋጅ mohammed hassen ርዕስ ሀብታም የመሆን ጥበብ /THE SCIENCE OF GETTING RICH /ይላል። ደራሲው ዋለንስ ደሊውስ ዋትልስ/WALLACE DELOIS WATTLES /ይባላል።የታተመው በ1910 እኤአ ሲሆን በውስጡ አስራ ሰባት ምዕራፎችን ይዟል። በመጀመሪያዎቹ ምዕራፎች ሀብታም መሆን የሁሉም ሰው መብት እንደሆነ፣ሀብት የማግኛ ዘዴዎች ስለመኖራቸው እና ሁሉም ሰው እድለኛ እንደሆነ በዝርዝር ያስረዳል። ይቀጥልና ህይወትን ስለማሻሻል፣ሀብት በምን መልኩ ወደአንተ ሊመጣ እንደሚችል፣ማመስገን/ፈጣሪን/ሀብት ለማግኘት እንዴት እንደሚረዳ፣በተወሰነ መንገድ ማሰብና መስራትን እንድሁም ተሰጥኦን በሚገባ ስለመጠቀም ያስረዳል። በመጨረሻም ውጤታማ ስራ ስለመስራት፣ትርፋማ ስራ እንዴት መጀመር እንደሚቻል፣እና ሀብት በማግኘት ሂደት ውስጥ መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች በማስረዳት መፅሐፉን ያጠቃልላል። መፅሀፉን ሁሉም ሰው ቢያነበው ምኞቴ ነው። ለሀገራችን ሰላምን ለህዝቦቿ ፍቅርና መተሳሰብን ፈታሪ ይስጠን 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉንለ ድሮ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
12K ·
I
Файл
የሀብት ሳይንስ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf · 50.9 MB · click to show

20 July 2026
I
Фотография
click to show
📚ርዕስ:-  የሀብት መንገድ (Rich Dad Poor Dad) 📝ደራሲ:- ሮበርት ኪዮሳኪ 👤ትርጉም:- ብርሃኑ በላቸው 📜ዘውግ:- ቢዝነስ ተኮር 📆ዓ.ም:- 2004 📑የገፅ ብዛት :- 176 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
9.9K ·
21 July 2026
Файл
የሀብት መንገድ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf · 15.0 MB · click to show
📚ርዕስ:-  የሀብት መንገድ (Rich Dad Poor Dad) 📝ደራሲ:- ሮበርት ኪዮሳኪ 👤ትርጉም:- ብርሃኑ በላቸው 📜ዘውግ:- ቢዝነስ ተኮር 📆ዓ.ም:- 2004 📑የገፅ ብዛት :- 176 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
9.9K ·
I
Фотография
click to show
ረዣዥም ሪፖርቶችን በማንበብ ጊዜ ማባከን ሰልችቷችኋል? የሀገር ውስጥ ወቅታዊ ጉዳዮች፣ የአህጉራችን ኢኮኖሚና የዓለም ታላላቅ ሁነቶች እንዴት እርስ በርሳቸው ይያያዛሉ? 📌 እኛ የምዕራባውያን ሚዲያዎች የሚያልፏቸውን ታሪኮች፣ አህጉራዊ ሉዓላዊነትን ባገናዘበ አዲስ እይታ እናቀርባለን። 📌እናንተ፡ የተወሳሰቡ ዜናዎችን ፈጣን፣ ግልጽ እና ሚዛናዊ በሆነ ትንተና በደቂቃዎች ውስጥ ታገኛላቹ ጊዜዎን ቆጥበው የአስተሳሰብ አድማስዎን የሚያስፉ መረጃዎችን ቀድመው ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇 🔗 https://t.me/+kOERR9b8ndRmNTUy 🔗 https://t.me/+kOERR9b8ndRmNTUy 📣 @sputnik_ethiopia
9.2K ·
22 July 2026
I
#እርምጃ_ውሰዱ_እንጂ !!! አንድ ሰው አጠገቡ ለነበሩ ሰዎች በጨዋታ መልክ እንዲህ ሲል ጥያቄን አቀረበ፡- “በአንድ መሬት ላይ በተጋደመ ትልቅ ግንድ ላይ ሶስት እንቁራሪቶች በመደዳ ቆመው ነበር፡፡ አንደኛዋ እንቁራሪት ቆመው ከነበረበት ግንድ ላይ ወደ መሬቱ ለመዝለል ወሰነች፡፡ ስንት እንቁራሪቶች ግንዱ ላይ ቀሩ?” ይህንን ጥያቄ የሰሙት በሙሉ መልሳቸው፣ “ሁለት” የሚል ነበር፡፡ ሰውየውም መልሳቸው ትክክል እንዳልሆነ ገለጸላቸው፡፡ “አንዷ እንቁራሪት የመዝለል ውሳኔ አደረገች እንጂ አልዘለለችም፡፡ ስለዚህ አሁንም የቀሩት ሶስት እንቁራሪቶች ናቸው” ነበር ማብራሪያው፡፡ “አያችሁ”፣ አለ በመቀጠልም፣ “ይህ የሚያመለክተው ውሳኔን ከተግባር ጋር የማምታታት ዝንባሌያችንን ነው፡፡ አንድ ውሳኔ ወደተግባር እስኪለወጥ ድረስ ከውሳኔው በፊት ከነበርንበት ሁኔታና ደረጃ ትንሽም እልፍ አያደርገንም”፡፡ አብዛኛውን ጊዜ አንድን ነገር ለማድረግ ብዙ ካወጣን፣ ካወረድንና ከወሰንን በኋላ ልክ እንዳደረገ ሰው ኑሯችንን እንቀጥላለን፡፡ ውሳኔ ግን ያው ውሳኔ እንጂ ተግባር ማለት አይደለም፡፡ ለዚህ አይነቱ አደገኛ ልምምድ አጋልጠው ከሚሰጡ ሁኔታዎች መካከል . . . 1.  ፍርሃት አንድን ነገር ገና ሳንጀምረው፣ “ባይሳካስ” የሚል ፍርሃት የሚያጠቃን ከሆነ፣ ሁኔታው ቢሳካ የምናገኘውን ጥቅም ሳይሆን ባይሳካ የሚደርስብንን ጉዳት፣ ሃፍረትና የመሳሰሉት ነገሮች ነው የምናሰላስለው፡፡ ይህ ሁኔታ ደግሞ ያሰብነውን ነገር ከመጀመር ይገታናል፡፡ መፍትሄው፡- ጥንቃቄ በተሞላው እና ትርፍና ኪሳራን ባመዛዘነ መልኩ ፍርሃትን መጋፈጥ ነው፡፡ 2.  ለነገ አስተላላፊነት ለነገ የማስተላለፍ ልማድ አንዳንድ ጊዜ ከፍርሃት ጋር ቢገናኝም ሌሎች ምክንያቶች ግን አሉት፡፡ ለምሳሌ፣ ለመጀመር ባሰብነው ነገር ላይ በቂ ክህሎት እንደሌለን ማሰብና በራስ አለመተማመን፣ የዲሲፕሊን ችግር፣ የሰዎችን ሃሳብ እየሰሙ ሃሳብን መለዋወጥ፣ በወቅቱ ስሜትና “ሙድ” ተጽእኖ ስር መውደቅ እና የመሳሰሉት፡፡ መፍትሄው፡- አንድን ነገር እንድናስተላለፍ የሚያደርግን ችግራችን ምን እንደሆነ መለየትና በማንበብ፣ በመሰልጠንና በመሳሰሉት መንገዶች መቅረፍ፡፡  3.  ዓላማ ቢስነት አንድ ለመጀመር ወይም ለማድረግ የምንፈልገው ነገር በመጨረሻ ከአንድ ማከናወን ከምንፈልገው ዋና ዓላማ ጋር የተነካካ ካልሆነ በውስጣችን ግለትና ጉጉት ስለሚጎድለን እርምጃን የመውሰድ አቅም አይኖረንም፡፡ ይህ የሚሆንበት ምክንያት ዋነኛው የመነቃቃት (Motivation) ምንጭ የሕይወት ዓላማ ማወቅ ስለሆነ ነው፡፡ መፍትሄው፡- የምናደርጋቸውን ነገሮች በሙሉ ከዋናው የሕይወታችን ዓላማ ጋር ወይም ከአንድ ወሳኝ ግብ ጋር መያያዙን እርግጠኛ መሆን፡፡   ዶ/ር እዮብ ማሞ 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
8.8K ·
23 July 2026
Фотография
click to show
ዴል ካርኒጌ ‹‹ጠብታ ማር›› ለምሳሌ ልጅህ ሲጋራ እንዳያጨስ ብትፈልግ ስለ ሲጋራ መጥፎነት አትስበክለት፡፡ ሆኖም ሲጋራ ማጨስ የአንድ እግር ኳስ ክለብ ተጫዋች እንዳይሆን ወይም በሩጫ ውድድር እንዲሸነፍ የሚያደርገው መሆኑን ንገረው፡፡ የሌላውን ፍላጎት የመጠበቅ ነገር ከማንኛውም ነገር ጋር ማለትም ከሕጻናት ወይም ከጥጃ ወይም ከዝንጀሮ ጋር በምናደርገው ግንኙነት ሁሉ ሊታሰብበት የሚገባ ነገር ነው፡፡ ለምሳሌ ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰንና ልጁ አንድ ቀን አንድ ጥጃ ወደ ጋጥ ለማስገባት ሞከሩ፡፡ ሆኖም አብዛኛው ሰው የሚፈፅመውን ስህተት ፈፀሙ፡፡ እነሱ የሚፈልጉትን እንጂ ጥጃው የሚፈልገውን አላደረጉም፡፡ ኤመርሰን ከኋላ ወድሮ እምቢ አለ፡፡ ይህን ከንቱ ጥረቱ ታይ የነበረችው ሠራተኛ ጥጃው ምን እንደፈለገ ገባት፡፡ ጠጋ አለችና ጣቷን በዘዴ ለጥጃው አጎረሰችው፡፡ ጥጃው ጣቷን መጥባት ሲጀምር ቀስ ብላ ወደ ጋጡ እየተራመደች ይዛው ገባች፡፡ ሠራተኛው ምንም እንኳን ድርሰት የመጻፍ ችሎታ ባይኖራትም በዚያች ወቅት ከኤመርሰን የበለጠ ማስተዋል ችላ ነበር፡፡ ከተወለድክ ጀምሮ ያደረግካቸውን ለምሳሌ ለቀይ መስቀል ማኅበር 100 ብር የሰጠህበት ጊዜ ቢኖር እንኳን ሌላውን ከመውደድ የመነጨ በጎ ሥራ ለመሥራት ስለፈለግህ ነው፡፡ ከመርዳት ፍላጎትህ ይልቅ የብር ፍላጎትህ ቢያይልብህ መቶ ብሩን ባልሰጠህ ነበር፡፡ እርግጥ አስተዋጽኦው እንድታደርግ የጠየቀህ ሰው እምቢ የማትለው ሆኖ ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም አንድ እውነት አለ፡፡ ብሩን የሰጠኸው ምናልባት ከሰውየው አንድ የፈለግከው ነገር ስለነበረ ነው፡፡ ዴል ካርኒጌ “ጠብታ ማር” (1989) ጠብታ ማር ለወዳጅዎ ይጋብዙ፡፡ 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 @BIHRE_MUSIC @BHERE_TREKA @YETMHRTPDF
5.5K ·
Фотография
click to show
1️⃣2️⃣3️⃣ጨዋታዎችን በምን እንወራረድ ብለው ተጨንቀዋል❓ ተዘግቶ ማያቀው 1xbet ለዚህ መፍትሔ ነው 💰 ☑️ ​በስፖርት ውርርድ ማሸነፍ እና ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ለእርስዎ ድንቅ ዜና አለን! ☑️ ​ፍጥነትን፣ ታማኝነትን እና አስተማማኝነትን አጣምሮ የያዘው ቀዳሚው የውርርድ ተቋም 1xbet ለአለም ዋንጫ ወዳጆች ልዩ ስጦታዎችን አዘጋጅቷል። ☑️ አሁኑኑ ከታች ማለው ሊንክ እና ፕሮሞት ኮድ ተጠቅማቹ ተመዝገቡ እና Deposit አርጉ የስኬት ጉዟቸውን ጀምሩ መመዝገቢያ ሊንክ ➡️ Link: Link: https://cropped.link/etpdf promot Code ➡️ Link: ETPDF ☑️ አለም ዋንጫን ከ 1xbet ጋር ስትወራረዱ እስከ 1000% ቦነስን ጨምሮ ልዩ ስጦታ ተዘጋጅቶላቹሀል ይህን ልዩ እድል አሁኑኑ ይጠቀሙ ያለምንም እንግልት ሁሉንም አገልግሎት በፈጣን አሰራር ያገኛሉ። 💰የስፖርት እውቀቶን በመጠቀም ትልቅ ገንዘብ ያግኙ ትልቅ ገንዘብ ማሸነፍ የሚችሉበትን እድል 1xbet አመቻችቶልዎታል። ከላይ ያለውን ሊንክ እና ፕሮሞ ኮድ በመጠቀም ተመዝግባቹ Deposit አርጉ የስኬት ጉዟቹን ጀምሩ 💪💵
4.3K ·
Файл
ጠብታ ማር በዴል ካርኔጌ.pdf · 7.8 MB · click to show
📚ርዕስ:- ጠብታ ማር 📝ደራሲ:- ዴል ካርኔጊ 📜ይዘት:- ስነ ልቦና 👤ትርጉም፦ባሴ ሀብቴ እና ደምሴ ጽጌ 📅ዓ ም:- 2011 📖የገፅ ብዛት:- 103 📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉን ቆየት ላሉ መፅሐፍቶች↘️ @ETHIO_PDF_BOOKS1 ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️ @BIHRE_MUSIC ለተለያዩ ትረካዎች↘️ @BHERE_TREKA ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️ @YETMHRTPDF
3.8K ·
ስንቶቻችሁ እቺን እጥር ምጥን ያለች የዴል ካርንጌን ስራ የሆነችውን #ጠብታ_ማር መፅሐፍ አንብባችኋታል?
3.9K ·
Фотография
click to show
ረዣዥም ሪፖርቶችን በማንበብ ጊዜ ማባከን ሰልችቷችኋል? የሀገር ውስጥ ወቅታዊ ጉዳዮች፣ የአህጉራችን ኢኮኖሚና የዓለም ታላላቅ ሁነቶች እንዴት እርስ በርሳቸው ይያያዛሉ? 📌 እኛ የምዕራባውያን ሚዲያዎች የሚያልፏቸውን ታሪኮች፣ አህጉራዊ ሉዓላዊነትን ባገናዘበ አዲስ እይታ እናቀርባለን። 📌እናንተ፡ የተወሳሰቡ ዜናዎችን ፈጣን፣ ግልጽ እና ሚዛናዊ በሆነ ትንተና በደቂቃዎች ውስጥ ታገኛላቹ ጊዜዎን ቆጥበው የአስተሳሰብ አድማስዎን የሚያስፉ መረጃዎችን ቀድመው ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉን 👇 🔗 https://t.me/+kOERR9b8ndRmNTUy 🔗 https://t.me/+kOERR9b8ndRmNTUy 📣 @sputnik_ethiopia
2.5K ·
I
Фотография
click to show
​🚀 የቴክኖሎጂውን ዘመን ተጠቅመው ገቢዎን ያሳድጉ! 📌 የኦንላይን ስራ.. 👨‍💻 📌  ስለ AI መረጃዎች... ✍️ 📌 የትሬዲንግ (Trading) ስልቶችና መረጃዎች👩🏻‍💻 💰  በስልክዎ ገንዘብ ይስሩ ($) 👩🏻‍💻 ​▶️ ቻናል፦ @MoneyPremiumTG ✅ ▶️ ቻናል፦ @MoneyPremiumTG
1.5K ·
Архив по месяцам
Open in Telegram Каталог площадок Искать в ChatCrawler

A snapshot of an open public feed from the search index ChatCrawler — “Google for public Telegram”; refreshed as the venue is crawled. Times are UTC.

Public content only, official Telegram API. About · FAQ · What we do not do · Remove a page · Catalog