Файл
የሀብት ሳይንስ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf · 50.9 MB · click to show
የሀብት ሳይንስ @ETHIO_PDF_BOOKS.pdf · 50.9 MB · click to show
📚ርዕስ:- የሀብት ሳይንስ
📝ደራሲ:- ዋላስ ዲ.ዋትልስ
👤ትርጉም:- እለሰ እሸቱ
📜ዘውግ:- ምክረ አእምሮ
📆ዓ.ም:- 2013
📑የገፅ ብዛት :- 196
💰ልጥፋ ዋጋ:-
©አዘጋጅ mohammed hassen
ርዕስ ሀብታም የመሆን ጥበብ /THE SCIENCE
OF GETTING RICH /ይላል።
ደራሲው ዋለንስ ደሊውስ ዋትልስ/WALLACE DELOIS WATTLES /ይባላል።የታተመው በ1910 እኤአ ሲሆን በውስጡ አስራ ሰባት ምዕራፎችን ይዟል።
በመጀመሪያዎቹ ምዕራፎች ሀብታም መሆን የሁሉም ሰው መብት እንደሆነ፣ሀብት የማግኛ ዘዴዎች ስለመኖራቸው እና ሁሉም ሰው እድለኛ እንደሆነ በዝርዝር ያስረዳል።
ይቀጥልና ህይወትን ስለማሻሻል፣ሀብት በምን መልኩ ወደአንተ ሊመጣ እንደሚችል፣ማመስገን/ፈጣሪን/ሀብት ለማግኘት እንዴት እንደሚረዳ፣በተወሰነ መንገድ ማሰብና መስራትን እንድሁም ተሰጥኦን በሚገባ ስለመጠቀም ያስረዳል።
በመጨረሻም ውጤታማ ስራ ስለመስራት፣ትርፋማ ስራ እንዴት መጀመር እንደሚቻል፣እና ሀብት በማግኘት ሂደት ውስጥ መደረግ ስላለባቸው ጥንቃቄዎች በማስረዳት መፅሐፉን ያጠቃልላል።
መፅሀፉን ሁሉም ሰው ቢያነበው ምኞቴ ነው።
ለሀገራችን ሰላምን ለህዝቦቿ ፍቅርና መተሳሰብን ፈታሪ ይስጠን
📌አሁኑኑ ይ🀄ላ🀄ሉንለ
ድሮ መፅሐፍቶች↘️
@ETHIO_PDF_BOOKS1
ሁሉንም ሙዚቃ በአንድ ላይ⤵️
@BIHRE_MUSIC
ለተለያዩ ትረካዎች↘️
@BHERE_TREKA
ለትምህርት መፅሐፍቶች⤵️
@YETMHRTPDF
12K ·